YouTube2Text

YouTube Channel Branding Guide 2026 | Build a Strong Brand & Grow Faster (Beginner Friendly)- part 1 — Transcript

by Adimas Media - አድማስ ሚዲያ · 3,437 words · 444 segments · language en · Watch on YouTube

Full transcript

  1. 0:00በተለያዩ ጊዜዎች የተለያዩ የዩትዩብ ቻናሎችን ከፍተን ይሆናል።
  2. 0:04ነገር ግን እነዚህ የከፈትናቸው ቻናሎቻችን እስካሁን ድረስ
  3. 0:07ሰብስክራይበር ባለማግኘት ወይም ወች አወራቸው ባለመሙላቱ
  4. 0:11ምክንያት መኒታይዝ ማረግ አልቻልንም ይህ የሆነበት ደግሞ አንድ
  5. 0:14ትልቅ ጉዳይ አለ እኛ የሰራነው አንድ ስህተት አለ ዛሬ
  6. 0:18የምነግራችሁ ይሄንን የሰራነውን ስህተት የምናስተካክልበትን
  7. 0:23ምርጥ የሆነ ሃሳብ ነው እስከመጨረሻው ድረስ አብራችሁን ከቆያችሁ
  8. 0:27የትም ቦታ የማታገኙት ምናልባትም ኮርስ ገዝታችሁ ከፍላችሁ
  9. 0:31የተማራቹም ያልተሳካላችሁ ሰዎች በሙሉ ችግሮቻችሁን ልትፈቱና
  10. 0:37በቀላሉ በአጭር ጊዜ የዩቲዩብ ቻናላችሁን መኒታይዝ ልታደርጉበት
  11. 0:41የምትችሉበትን ምስጢር እነግራችኋለው። ይህ አድማስ ሚዲያ ነው።
  12. 0:46እስከመጨረሻው ድረስ አብራችሁን ቆዩ።
  13. 0:56ለቻናላችን አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉልን ይሄንን ቪዲዮ
  14. 1:00ደግሞ ላይክ በማለት ጀምሩን ዛሬ የምናየው ስለ ብራንዲንግ ነው
  15. 1:05ብራንዲንግ ምንድነው በዚህ ጉዳይ ላይ በዝርዝር እንመለከታለን
  16. 1:10አብራችሁን ቆዩ ዩቲዩብ ላይ ብራንዲንግ ስንል ምን ማለታችን ነው
  17. 1:14ብራንድ እንዴት ነው ምንገነባ የሚለውን በደንብ በዝርዝር
  18. 1:17እንመለከታለን የመጀመሪያው ነገር ብራንዲንግ ምንድነው ብራንዲንግ
  19. 1:21ስንል እንግዲ የምናየው እኛን ቻናል እንዴት አድርገው ነው ሰዎች
  20. 1:26የሚረዱት ብራንዲንግ ስንል
  21. 1:28የኛን ቻናል ሰዎች እንዴት ነው የሚረዱት እንዴት ነው
  22. 1:31የሚገነዘቡት ለሰዎች እንዴት ነው የምናስረዳቸው
  23. 1:35የኛን የሰራነውን ብራንድ ብቻ ተመልክቶ ሰው ይሄ የእገሌ ነው
  24. 1:39ብሎ እንዲለየን የምናደርገው እንዴት ነው ይሄ ነው መታወቂያ
  25. 1:43ማለት ነው በመታወቂያችን ከተለያየ ቦታ ላይ እየሄድን ይሄ እገሌ
  26. 1:48ነው እንደሚባለው ሁሉ ብራንድ ስንገነባም እንደዚሁ ነው ይሄ
  27. 1:51ብራንድ የእገሌ ነው የሚባል ደረጃ የሚደርስ ስራ መስራት ማለት
  28. 1:57ነው እንደዚህ ስለዚህ እዚህ ላይ እንግዲህ የሚያካተቱት በርካታ
  29. 2:00ነገሮች አሉ። በዝርዝር ነው ምንመለከታቸው። ማስታወሻዎቻችሁን
  30. 2:04ይዛችሁ እንቀጥል የመጀመሪያው ቀለም ነው። ቀለም በጣም ወሳኝ
  31. 2:09ነው። ለአንድ ብራንድ ወሳኝ ከሆኑ ነገሮች አንደኛው ቀለም
  32. 2:13መምረጥ ነው። ስለዚህ አስቡበት የትኛውን ቀለም እንጠቀም?
  33. 2:17የሚለውን እናስባለን። ሁለተኛ ፎንት ነው። የያንዳንዱ ቴክስቶች
  34. 2:22የምንጽፋቸው ፊደሎች ፎት አላቸው። ፎት ስንል ለምሳሌ በአማርኛ
  35. 2:27እኛ ፓወር ግዕዝ ዩኒኮ ዩኒኮ 2 ዩኒኮ 3 አለ አቢሲ ኒያል
  36. 2:33የሚል አለ ኒያላ የሚል ፎት አለ እነዚህን ፎንቶች መርጠል ለኛ
  37. 2:38ሊሆን የሚችለውን ፎንት መምረጥ አለብን ያንን ፎት ሰው
  38. 2:41ሲመለከተው ቀጥታ ይሄ የእገሌ ነው የሚባል እስከሚሆን ደረጃ
  39. 2:46ድረስ ማድረስ አለብን
  40. 2:49ሌላው ተምብኔል ስታይል ነው ለእያንዳንዱ ቪዲዮቻችን የምንሰራው
  41. 2:53ተምብኔል ልዩ የሆነ የራሱ የሆነ ስታይል ይኖረዋል ያ ስታይል
  42. 2:57ለኛ ብቻ ልዩ የሆነ አሰራር ምናልባት አንድ ፎቶ አድርገን በግራ
  43. 3:02በኩል ከዛ በቀኝ በኩል እርእሶቹን ቴክስቱን በቀኝ በኩል
  44. 3:06ልናስቀምጥ እንችላለን። መሃል ላይ ፎቶውን አስቀምጠን ከስራ
  45. 3:10አካባቢ
  46. 3:11በቴክስት ሃሳቦቹን ልንገልጽ እንችላለን ወይም ደግሞ ምስል ብቻ
  47. 3:16ልናደርግ እንችላለን ጽሁፍ ብቻ ሊሆን ይችል ይሆናል። ይሄ የእኛ
  48. 3:19የራሳችን የሆነ የገነባ ነው የኛ ስታይል ነው ማለት ነው እሱን
  49. 3:24ስታይል ደቨሎፕ ማድረግና ለሰዎች ማስተዋወቅ አለብን ማለት ነው።
  50. 3:30ከዛ ቀጥሎ የምናገኘው ኢዲቲንግ ስታይል ነው። ኢዲቲንግ
  51. 3:33ስታይላችን እንደዚሁ በጣም ወሳኝ ከሚባሉ ነገሮች አንደኛው ነው
  52. 3:37ቪዲዮቻችንን እንቆርጣለን እንቀጥላለን
  53. 3:41ከዚህኛው ወደ ቀጣዩ መሸጋገሪያ የምናስቀምጠው ትራንዚሽን
  54. 3:45ይኖረናል።
  55. 3:46ኦቨር የምናስቀምጣቸው አሉ ቴክስቱ አለ አጠቃላይ የሆነ ኢዲቲንግ
  56. 3:51ስታይላችን የምንጠቀማቸው የተለያዩ ፊልተሮች ኢፌክቶች እነዚህን
  57. 3:55እነዚህ ነገሮች በሙሉ የእኛ የሆኑ ለግላችን ሁሉም ሰው
  58. 3:59ይጠቀማቸዋል እንደነዚህ ያሉ ፊልተሮችን
  59. 4:02ቴክስት እየጻፈ የተለያየ ኤዲቲንግ ስታይል ሊከተል ይችላል። ግን
  60. 4:06ለኛ ኒው የሆነ አዲስ የሆነ ሁል ጊዜ ማይቀያየር ወድ የሆነ
  61. 4:11የዲቲንግ ስታይል መኖር አለበት አንድ ጊዜ ወደ ጎን አንዴ ወደ
  62. 4:14ላይ አንዴ ወደዚህ አንዴ በቃ የማንጠቀመው አይነት ፊልተር
  63. 4:18ላይኖር ይችላል። ግን እኛ ለኛ ብራንዲንግ ስንገነባ
  64. 4:22የምንጠቀማቸው ፊልተሮች የምንጠቀማቸው ናቸው እ ነገሮች በሙሉ
  65. 4:28ወጥ የሆኑ በተከታታይ በሚገኙ ቪዲዮቻችን በሙሉ የሚገኙ የኛ ልዩ
  66. 4:33የሆኑ መታወቂያዎች ሊሆኑ ይገባል ሌላው ቮይስ የድምጽ ነው
  67. 4:39ድምጻችን ከቶኑ ጋራ የምንናገርበት ቶን አሁን እኔ ለእናንተ
  68. 4:43የማስረዳበት የምናገርበት ቶን ይኖራል ይሄንን የምናገርበትን ቶን
  69. 4:48ወይም እኔ የማሳየውን የፊት ገጽታ ምናምን ሌላው ሰው ሊያደርገው
  70. 4:53አይችልም በጣም ደስ እያለ ያለው እየሳቀ እየተደሰተ ሊነግራችሁ
  71. 4:57የሚችል ሰው ይኖራል። በጣም ፊቱን ቋጥሮ ደግሞ የሚናገር ሰው
  72. 5:00ሊኖር ይችላል። ያስ
  73. 5:03የሚናገርበት ስታይል ነው። የሚናገርበትን ስታይል በዚህ መልኩ
  74. 5:08የድምጹን የሚያወጣውንም ትሆን በዚህ መልኩ ለብራንዲንግ
  75. 5:11ልንጠቀምበት እንችላለን። ኢዲት ስታደርጉ የድምጹንም በዚያው ልክ
  76. 5:15ለኛ የሆነ የራሳችን የሆነ ኢፌክት ልንጠቀም እንችላለን ማለት
  77. 5:19ነው። ይሄን እናስብት ነው። ቀጥሎ ኒሽ ነው። ኒሻችን ወሳኝ
  78. 5:24ነው። ለአንድ የምንጠቀመው ቀለም፣ የምንጠቀመው ኤዲቲንግ ስታይል
  79. 5:29ወይም ሌሎች ሌሎች ነገሮች እስካሁን ያልናቸው ነገሮች ኒሻችን
  80. 5:34ይወስነዋል። ኒሽ ማለት ምንድነው? ኒሽ ማለት እኛ የምንሰራበት
  81. 5:38ካጎሪ ነው። ዩትዩብ እኛን ካጎራይዝ የሚያደርገን የትኛው ውስጥ
  82. 5:41ነው? ቴክኖሎጂ ላይ ነው፣ ቢዝነስ ላይ ነው፣ ኢዱኬሽን ላይ
  83. 5:45ነው. ወይስ ሞቲቬሽን ስፒኪንግ ላይ ነው. ምን ላይ ነው እኛን
  84. 5:50የሚመድብን ይሄንን እኛ የምንመደብበት ነገር ኒሽ ይባላል። ይሄ
  85. 5:55ስፔሲፊክ የሆነ ኒሽ መርጠን በዛ ቦታ ላይ መስራት አለብን። ለዛ
  86. 5:59ስፔሲፊክ ለሆነ ኒሽ ደግሞ ከሱ ጋራ ሊሄድ የሚችል ቴክስት ከለር
  87. 6:04ምናምን መጠቀም ይኖርብናል። አሁን አንድ ሰው ለምሳሌ ሁል ጊዜ
  88. 6:08ስለ ዩቲዩብ ብቻ ዩቱዩብ ላይ ስለሚኖሩ አፕዴቶች ዩቲዩብ ላይ
  89. 6:12ስለሚሰራባቸው አጠቃላይ ነገሮች የሚሰራ ቢሆን ይሄ ኒሽ ነው
  90. 6:17አንድ ኒሽ ነው ስለ ዩቱዩብ ብቻ ነው ሁሌ የሚናገረው። ስለዚህ
  91. 6:21ይሄ ሰው በዚህ ሚሽ ላይ ሊጠቀመው የሚችለው ከለር ምንድነው?
  92. 6:26ነጭ ወይም ቀይ ነው ቀይ እና ነጭ ሊጠቀም ይችላል አይደል? ብዙ
  93. 6:29ጊዜ ዩቲዩብ ከቀይ ጋራ ሎጎውም በቀይ ነው ከዛ ዩቲዩብ ብሎ
  94. 6:34ሲጽፍ በነጭ ሊጠቀም ይችላል። ስለዚህ እንደዚህ ያሉ ከለሮችን
  95. 6:38ለመውሰድ ከለሩን ምን ልጠቀም ከማለቱ በፊት ሹ ምንድነው
  96. 6:42የሚለውን ሊያውቀው ይገባል ማለት ነው። ስለ ቲክቶክ የሚሰራ ሰው
  97. 6:46ጥቁር እንደዚህ አድርጎ ቲክቶክ የሚጠቀማትን ሎጎ ከለሮች
  98. 6:50ይጠቀማቸዋል ምክንያቱም ከዛ ኒሽ ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል እሱ
  99. 6:54ስለሆነ ማለት ነው። ስለዚህ በመጀመሪያ ደረጃ ኒሽ መምረጥ ወሳኝ
  100. 6:58ነው ማለት ነው ይሄ ኒሽ የምንመርጣው ኒሽ የኛ ብራንድ ነው
  101. 7:03ብራንዳችን ነው ለምሳሌ
  102. 7:05የኔ ሃሳብ አሁን ቱር ማዘጋጀት ነው በየቦታው መሄድ ብል
  103. 7:11ቦታዎችን ነው ማሳየው ብል ጊዜ የኔ ኒሽ ላይ አብሮ ሊሄዱ
  104. 7:16የሚችሉ የቦታ ስያሜዎች ኦች የቦታ ገጽታ ሊገልጹ የሚችሉ
  105. 7:20አረንጓዴ ነገሮች ልምላሚ ያላቸው ሊሆኑ ይችላሉ ወይም ተራራማ
  106. 7:25ሸለቆ እንደነዚህ ያሉ ቦታዎችን ነው ልገልጥ የሚችል ስለዚ ከዚያ
  107. 7:29ኒሽ ጋር ሊሄዱ የሚችሉ ነገሮችን እወስዳለው ኒሽ ዋናው የስራችን
  108. 7:35ትልቁ ጉዳይ ስለሆነ ነው ያለ ኒሽ ምንም አይነት ዩቱዩብ ላይ
  109. 7:39ምን ምን እንሰራለን ዛሬ ቴክኖሎጂ እ ነገ እ የእግር ኳስ ከነገ
  110. 7:44ወዳ መዝሙር ከዚያ ወዳ ደግሞ ስብከት ከዛው በኋላ ኢዱኬሽን ከዛ
  111. 7:50የሞቲቬሽናል ስፒኪንግ ከዛ ደሞ ሃውቱ እንዴት ነው ምንሰራ የሚል
  112. 7:54የቴክኖሎጂ ስራዎችን ከዛ ኤአይ ከዛ ሂሳብ ደግሞ ትምህርት
  113. 7:59ምናምን ድንቅልቅ ያለ ነገር ብናደርገው አንደኛ እኛ ለማን ነው
  114. 8:03የምንደርስ ዩቲዩብ ራሱ እነዚህ ሰዎች ምንድን ናቸው እያለ
  115. 8:07የሚስቅብን ይሆናል ማለት ነው።
  116. 8:15ካታጎራይዝ ያደርጋል ሊመድ መድበን ይፈልግና የት ላይ ልመድባቸው
  117. 8:18ብሎ ወስዶ ቴክኖሎጂ ላይ ሊያስገባን ሲል መዝሙር አለ እነዚህ
  118. 8:23መንፈሳዊ ስራ ነው የሚሰሩ ብሎ መዝሙር ላይ ሊመድበን ሲል እዛ
  119. 8:26ደግሞ ቀረርቶ አስገብታቸዋል አይ እነዚህ ሙዚቃን የሚወዱ ብሎ
  120. 8:30ሙዚቃ ላይ ሊመድብ ሲል እዚ ደሞ ቴክኖሎጂ ሰርታችኋል ቴክኖሎጂ
  121. 8:34ናቸው ብሎ ሊያስገባቹ ሲል ደግሞ እዚህ የሌላ የኢዱኬሽን ነገር
  122. 8:39ሰርታችኋል ኢዱኬሽን ናቸው ብሎ ሊያስገባን ሲል ሌላ ደግሞ
  123. 8:43የሰራነው አለ እንደዚ ድብልቅልቅ ማለት የለብንም አንድ ወጥ
  124. 8:46የሆነሽ ማዘጋጀት ምናልባት ግን ሁለት ሶስት ስራዎችን መስራት
  125. 8:51ምንፈልግ ከሆነ የተለያዩ ቻናሎችን መክፈት እንችላለን ለቴክኖሎጂ
  126. 8:55አንድ ቻናል ለመንፈሳዊ ስራ ለንሰራበት ሌላ ቻናል ደግሞ ለሌላው
  127. 9:00ሌላ ቻናል መክፈት እንችላለን እንደዛ ካላደረግነው ኒሻችን ላይ
  128. 9:05ችግር ሊፈጥር ይችናል ማለት ነው
  129. 9:09ይሄኛው ምን ይጠቅመናል አሁን ስትሮንግ ብራንዲንግ ብራንዲንጋችን
  130. 9:14ጠንካራ ካደረግነው ነው። ለምንድነው የሚያገለግለን? ለምንድነው
  131. 9:18ሚጠቅመን ብለን ስናስብ አንድ ሶስት ነገሮችን እናገኛለን።
  132. 9:22የመጀመሪያው
  133. 9:23ኢንክሪዝ ሲቲ ነው ይሄ ክሊክ ስሩሬት የሚባል አለ። ክሊክ
  134. 9:27ስሩሬት እምንለው አለበት ዩቲዩብ ላይ ስትሄዱ ክሊክ ስሩሬት
  135. 9:32በጣም ወሳኝ ነው። ክሊክ ስሩሬት ማለት ምን ማለት ነው? ሰዎች
  136. 9:35ምን ያህል ክሊክ አድርገዋል? አሁን ቀጥታ አንድ ቪዲዮ ሰራን
  137. 9:40ሁሉን ነገር አዘጋጀን ርእሱን ዲስክሪፕሽኑን ታጉን እ ኪወርዱን
  138. 9:45ሞላን በሙሉ ሊሞሉ የሚገባቸውን ነገሮች በሙሉ ሞላን ተምብኔሉን
  139. 9:49አስተካክል ሰራን ከዛ በኋላ ዩቲዩብ ላይ ቪዲዮአችንን አፕሎድ
  140. 9:54አድርገን ፖስት አደረግን ፐብሊክ የሆነ ቪዲዮ ነው እንበል
  141. 9:58ይሄንን ፐብሊክ የሆነን ቪዲዮ ፖስት ያደረግነው ዩቲዩብ ምን
  142. 10:02ያደርጋል ኢምፕረስ ያደርጋል ወይም ሰስት ያደርጋቸዋል ለሰው ከኛ
  143. 10:07ር ተመሳሳይ የሆነ ተምብኔላችን ላይ ባስቀመጥናቸው ፎቶዎች
  144. 10:13ለምሳሌ የሚታወቁ ሰዎች ተምቢኔላችን ላይ ካሉ እነዛን ሰዎች
  145. 10:17ከሰሩ ሰዎች ጋር ይወስደዋል። ታዋቂ ስለምን ለምሳሌ ዶናልድ
  146. 10:22ትራምፕን ፎቶአችሁ ላይ እዛ ኢሜጅ ላይ ብታስገቡት የሱን
  147. 10:26ከሚከታተሉ ሰዎች ጋራ ፎቶ በፎቶ ካጎራይዝ አድርጎ በዛ
  148. 10:30ያስቀምጥልናል። ስለዚህ ይወስዳቸዋል ይወስድልናል የተለያዩ
  149. 10:34ነገሮችን አይተው ሰርች ኦፕቲማይዜሽን አለው አልጎሪዝሙ ከዛ
  150. 10:39በኋላ ይሄንን ተረድቶ ወደ አልጎሪዝሙ ይመጣል አልጎሪዝሙ
  151. 10:43የተወሰነ ሰው ላይ ቴስት ማድረግ ይጀምራል።
  152. 10:46ፑሽ ያደርገዋል ለብዙ ሰዎች እንደመጣ ያደርሳቸዋል። ካደረሳቸው
  153. 10:51በኋላ እኛ የምንይዝባቸው ሁለት ነገሮች አሉ። አንደኛው እርሳችን
  154. 10:55ነው። ሁለተኛው ተምብኔላችን ነው። አሁን በቪድዮ በዚህ ሳይድ
  155. 11:00በኩል ቪዲዮ እየተመለከታችሁ ከጎን በኩል የተደረደሩ በጣም ብዙ
  156. 11:04ከዚህ ቪዲዮ ጋር የሚስማሙ ወይም የማይስማሙ ሊሆኑ ይችላሉ።
  157. 11:09በዚህ በ ቀኝ በኩል ላይ ተደርድረው ይመጣሉ። ከዛ ይሄኛውን
  158. 11:13አሁን እየተመለከታችሁት ያለውን ቪዲዮ አቋርጣችሁ የተሻለ እዚህ
  159. 11:18እኮ ሊኖር ይችላል ብላችሁ ስክሮል ልታረጉት ትችላላችሁ ወይም
  160. 11:21ፊት ለፊት ከሚታዩት ተምብኔሉ ያማረ እርሱ ያማረ ካገኛችሁ
  161. 11:25ይሄንን ትታችሁ በዛ ክሊክ ታደርጋላችሁ አይደል ይሄን
  162. 11:28እናደርጋለን ይሄ ነው ክሊክ ስሩት ማለት ይሄ ነው ለሰዎች
  163. 11:32ኢምፕረስ ያደርጋል ዩትዩብ ምን ጊዜም ቢሆን ለተወሰኑ ሰዎች
  164. 11:35ያደርሳል እነዚህ የተወሰኑ ሰዎች የኛን ቪዲዮ ከወደዱት ላይክ
  165. 11:39ያደርጋሉ ኮሜንት ያደርጋሉ
  166. 11:42ሼር ያደርጋሉ ይሄንጅመንት ይመለከታል። ጥሩ ኢንጌመንት አለ።
  167. 11:47እንደገና የተመለከቱትን የሰአት ብዛት ሪቴንሽኑን አወሩን
  168. 11:51ይመለከታል። ምን ያህል ደቂቃ ተመለከቱት? የተሻለ ደቂቃ
  169. 11:55ከተመለከቱት ይሄ ቪዲዮ ተወዳጅ ነው። ስለዚህ ሌላ ቪዲዮ አምጥቼ
  170. 12:00እንደዚህ አሉ ከሚመለከቱ ሰዎች ላይ ከማደርስ ይልቅ ይሄንኑ
  171. 12:04የጀመርኩትን ለብዙ ሰዎች ላደርስ። ስለዚህ ለ 10000 ሰው ለ
  172. 12:0810000ሺ ሰው ለአንድ ሚሊዮን እያደረገ ማድረስ ይጀምራል።
  173. 12:12እነዚህ የሚያሳያቸው ሰዎች ቴስት የሚያደርግባቸው ሰዎች
  174. 12:16እየወደዱት ክሊክ እያደረጉ እየተመለከቱት የሚቀጥሉ ከሆነ አሁንም
  175. 12:21ቪዲዮዋችን ቫይረ ይወጣል ይሄ ነው አልቦሪዝም የምንለው ያ ነው።
  176. 12:25የተለየ ሌላ ሚስጥር የለበትም ግን እዚህ ለመድረስ ምንሰራቸው
  177. 12:29ስራዎች አሉ አንደኛው ይሄ አሁን የተነጋገርነው ብራንዲንግ ነው
  178. 12:33ብራንዲንጉ ክሊክ እንድንደረግ ይረዳናል ክሊክ ስሩሬት ማለት ይሄ
  179. 12:38አንድ ሚሊየን ሰው ላይ ዩቲዩብ አድርሶት ክሊክ ክሊክ እያደረገ
  180. 12:42ርሱንና ተምቢኔሉን ተመልክቶ ክሊክ እያደረገን ወደ እኛ የመጣ
  181. 12:46ሰው ከአንድ ሚሊዮኑ መካከል 10ሺ ሊሆን ይችላል እጠኝ 900ሺ
  182. 12:52ሊሆን ይችላል ይሄንን ፐርሰንት ያሰላል 90 ፐርሰንቱ ክሊክ
  183. 12:57አድርጎታል በጣም ተወዳጅ ነው 50% ፐርሰንቱ ክሊክ አድርጎታል
  184. 13:00በጣም ተወዳጅ ነው ስለዚህ ተምብኔላችን ጥሩ ነው ማለት ነው
  185. 13:03የሰራነው ብራንዲንግ ጥሩ ነው ማለት ነው ስለዚህ ብራንዲንጉ
  186. 13:07የሚያገለግለን ለዚህ ነው ብራንዲንግ የሚያገለግለን አንደኛው
  187. 13:11ለዚህ ነው ሲቲ ክሊክ ስሩቱን
  188. 13:15እንዲፈጥን ወይም እንዲጨምር ያደርገዋል ሰዎች ክሊክ
  189. 13:18እንዲያደርጉን ይረዳል ነው ሌላኛው ሁለተኛ ላይ የምናየው
  190. 13:23ትustስት መፍጠር ነው በሰዎች ዘንድ ታማኝ እንድንሆን የሚታመን
  191. 13:27እንዲሆን ያግዘዋል ዛሬ የሆነ ብራንዲንግ ከለራችን ከለር ምርጫ
  192. 13:32ወደ ኋላ ምንመጣበት ነው ግን የተለያየ ከለር ዛሬ በቀይ ሰርተን
  193. 13:37ቀይ በነጭ አምራል ብለን ነገ ደግሞ አረንጓዴ በ ነጭ ሰማያዊ
  194. 13:42በቢጫ ምናምን ጥቁር በቢጫ ወይም ጥቁር በነጭ ምናምን እያደረግን
  195. 13:46በየጊዜው እያደበላለቅን ብንሰራው ይሄ እነዚህ ሰዎች በቃ ምንም
  196. 13:52ዝም ብሎ ግለሰቦች በሆነ ሰአት ስለመጣላቸው የሆነ ሀሳብ
  197. 13:56እንደዚህ እንትን ብለው ዝም ብለው ያስቀመጡት አይነት ነው ሰውም
  198. 13:59ይረዳን ስለዚህ ምን ጊዜም ቢሆን ተመሳሳይ የሆነ ነገር ስንሰራ
  199. 14:03የራሳችን የሆነ ነገር ስንገነባ ሰው ያምነናል ታማኝነትን
  200. 14:09ይፈጥራል ሁሉንም እያንዳንዱን ባንኮች እስቲ ተመልከቷቸው
  201. 14:12የራሳቸው የሆነ ሎጎ አላቸዋል የራሳቸው የሚጠቀሙት ከለር አላቸው
  202. 14:16ያ ነው ብራንድ ማለት ለዛ ለብራንዲንግ በጣም ብዙ ወጪ ያወጣሉ
  203. 14:20አይደል ለብራንዲንጉ ብዙ ወጪ ይወጣል ለማስታወቂያ ለተለያዩ
  204. 14:24ነገሮች በጣም ብዙ ወጪ ይጠይቃቸዋል አንድ ያንን ብራንድ
  205. 14:27ከገነቡት በኋላ ምንም የሚቆም ነገር የለውም ምክንያቱም በዚያ
  206. 14:31ከለር በዛ የአፃፃፍ ስብት በዚያ
  207. 14:35የፎቶ አከማመቴ ኢዲቲንግ ስራ የሚታወቅ እገሌ ነው። በቃ
  208. 14:39ይታወቃል ማለት ነው። ስለዚህ እገሌ ነው የሚለውን ነገር
  209. 14:43እንዲገነባ ብዙ ነገር ያደርጋሉ። ሶስተኛው
  210. 14:48ቪዲዮቻችን
  211. 14:50ለሌሎች እንዲደርሱ በቀላሉ ያግዛል። እንደዚህ ሪኮግናይዝ
  212. 14:55የሚደረጉ የሚታወቁ በቃ ነገ ተብለው ሊታወቁ የሚችሉ ስራዎችን
  213. 15:01የምንሰራበት ይሆናል ማለት ነው። እ በዚህ ላይ በጣም ይረሳ
  214. 15:07ተመልካቾቻችን እንዳይረሱት የሚያደርግ ነገር እናስቀምጣለን።
  215. 15:11አሁን ለምሳሌ የኔ ብራንድ ከለሩ ይታያችኋል የሆነ ብራንድ ከለር
  216. 15:16ገና ስትገቡ ተምንቢኔሉ ላይ የነበረው ይሄ ፐርፕል የሆነ ዲፕ
  217. 15:19ፐርፕል ቢጫ ከለር ነጭ ምናምን ሆኖ አለ። አሁን ይሄንን ወደፊት
  218. 15:24በዚህ መልኩ ወደፊት ያድጋል ማለት ነው። ይሄንን ከለር በዚህ
  219. 15:28ስትመለከቱት ኦ ይሄ አድማስ ሚዲያ ነው ብሎ ሰው እንዲረዳ
  220. 15:32ያግዘዋል። ሎጎው ከዛው የተወሰደ ነው። ባነሩ ከዛ የተወሰደ
  221. 15:36ነው። አሁንም ተብኔሎቹ ኦቹ ከዛ የተወሰዱ ይሆናሉ። ከለሩ በዛ
  222. 15:40ልክ ሲሆን ሌላ ሰው እንኳ ሌላ ሰው እንኳ ያንን ቪዲዮ ቢሰራ
  223. 15:46ተምብኔሉ ከዚህ እኛ ከምንጠቀመው ከለር ጋራ ተመሳሳይ ቢሆን ኦኬ
  224. 15:51ይሄ አድማስ ሚዲያ ነው ብላችሁ ነው ክሊክ የምታረጉት እንደዛ
  225. 15:54አይነት ብራንድ መፍጠር ነው ለሁሉም ሰው የየራሱ ነገር ስላለው
  226. 15:59ይሄ ሰዎችን በኛ በምንሰራው ስራ ዝም ብሎ በቀላሉ ብቻ
  227. 16:04እንዲረዱን የምናደርግበት መንገድ ነው። ሁለተኛ ላይ የምናየው
  228. 16:09ነገር ከለሩን ኒሻችን ይወስነዋል እንዴት ነው ዲፋይን
  229. 16:13የሚያደርገው የሚለውን እንመልከት ኒሽ እንዴት ዲፋይን ያደርጋል?
  230. 16:18ኒሻችን ከለራችንን ዲተርምን የሚያደርግበት የራሱ ነገር አለው።
  231. 16:21አሁን የየከለሮቹ የየራሳቸው ትርጉም ይሰጧቸዋል። የየራሳቸው
  232. 16:26የተሰጠ ትርጉም ስላላቸው በዛ ትርጉም አብሮ ሊሄድ የሚችል
  233. 16:30የትኛው ኒሽ ለየትኛው ከለር ነው? ወይም የትኛው ከለር ለየትኛው
  234. 16:33ኒሽ ነው ሚለውን በደንብ አድርጎ ይወስነዋል ለምን ለምሳሌ
  235. 16:37ቴክኖሎጂ አካባቢ ላይ የምንሰራች
  236. 16:40ሰማያዊ የሆነ ቀለም ወይም ጥቁር የሆነ በጣም ዘመናዊ የሆኑ
  237. 16:45እንዲህ ጠቆር ወዳሉ ነገር ዳርክ የሆኑ ነገሮችን ብዙ ጊዜ
  238. 16:49እንጠቀማለን ብዙ የሚጠቀሙ እንደዛ ነው። ስለዚህ ዳርቅ የሆነ
  239. 16:53ነገር አሁን
  240. 16:55እንትን ላይ ቻት ጂፒቲ ላይ ገብታችሁ የቴክኖሎጂ ሎጎ መስራት
  241. 16:58እፈልጋለሁ እና እንደዚህ እንደዚህ የሆነ ዳይሜንሽኑ ምናምን
  242. 17:03ብላችሁ ብትነግሩት በእርግጠኝነት ከቴክኖሎጂ ጋር የተያየ እየያዘ
  243. 17:06ሃሳብ ከነገራችሁት የሚያወጣላችሁ ሎጎ እንደዚህ ወይ ሰነዊ ነገር
  244. 17:11ነው ወይ ዳርክ ነው ወይ ጥቁር ነው እንደዚህ ነገሮችን ይጠቀማል
  245. 17:14ፋይናንስ አካባቢ ወደ ወርቅ አይነት ከነር የሆነ ወይም አረንጓዴ
  246. 17:19የሆነ ነገር ይጠቀማሉ ተመልከቱት በደንብ
  247. 17:25የእያንዳንዳቸውን የሌሎችን ተመልከቷቸው እንዲህ ፋይናንስ አካባቢ
  248. 17:28ላይ ግሪን የሆነ ነገር ይጠቀማሉ ለምሳሌ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
  249. 17:32አረንጓዴ ነገር ይጠቀማል አይደል አረንጓዴ የሚጠቀም ከፋይ
  250. 17:36ፋይናንስ ጋር የተገናኙ አብዛኞቹ እንደዚህ ይጠቀማሉ ልምድ
  251. 17:39አላቸው ይሄን የመጠቀም ትርጉም የራሱ ትርጉም ስላለው ጌሚንግ
  252. 17:44ላይ ያሉት ይሄ በጣም የሚያብረቀር ኒው ከለር አለ አይደል በጣም
  253. 17:50ደመቅ ያለ ቀለም የሚጠቀሙት እንደዛ ነው በጣም ብዙ ኮንትራስቱ
  254. 17:55ከፍተኛ የሆነ ነገር ይጠቀማሉ በጣም የሚያብረቀርቅ ሻይን የሆነ
  255. 18:00ነገር ይጠቀማሉ ጌሚንግ ላይ ይሄንን ይወስዳሉ ኢዱኬሽን አካባቢ
  256. 18:05የሆነ ምንም ዝም ተራ ማለት ቀለል ያሉ ቀለሞች ምንም ይሄን
  257. 18:10ያህል ከባድ የሆነ ውስብስብ የሆነ ቀለም ላይ አይገቡም ኢዱኬሽን
  258. 18:14ላይ ያሉት ቀለል ያለ ነገር ይጠቀማሉ። ይሄ አነቃቂ ንግግሮች
  259. 18:18የሚባለው የሚሰሩ ሰዎች ብትመለከቱት አሁን ዳርክ ወደሆነ ነገር
  260. 18:22እንደዚህ ጠቆር ያለ ነገር ቪዲዮ ቀረጻቸውንም ስትመለከቱት
  261. 18:25እንደዚህ አይነት ነገር ያበዛሉ ደመቅ ያለ ነገር ላይ እንትን
  262. 18:29አይሉም ጠቆር ያለሁ በዚህ ውስጥ ላይ ነው ሃሳባቸውን እንዲገልጡ
  263. 18:33የሚያደርጉት እና ሁሉም ኒሽ ላይ ስንመጣ የእያንዳንዱ የየራሱ
  264. 18:38የሆነ ከለር ይጠቀማል ነው። ስለዚህ አሁን እኛ የትኛውን ኒሽ
  265. 18:43ነው ምንጠቀምነው?
  266. 18:45የትኛው ኒሽ ብራንዳችንን ምንሰራበት ኒሽ የትኛው ነው? የሚለውን
  267. 18:51ማወቅ አለብን ማለት ነው የኛ ኒሽ ከከለሩ ጋራ ስለሚሄድ
  268. 18:56ከዛ
  269. 18:58ሶስት ቀለሞች ቢያንስ ሶስት አይነት ቀለሞችን ልንጠቀም
  270. 19:02እንችላለን። ይሄ እንደ መታወቂያ የሚሆን የራንድ ላይ
  271. 19:06ምናስቀምጠው እንደ ባክግራውንድ ልንጠቀምበት ምንችል
  272. 19:10ዋና ቀለም የምንለው ልንጠቀም እንችላለን። ከዛ ሰከንድ ከለር
  273. 19:14ከዛ አክሰንት የሚባለው ይሄ ሃይላይት ምናምን ምናደርግባቸው
  274. 19:17ነገሮችን ልንጠቀም እንችላለን። ዋናው ዋናው ቀለማችን ግን ይሄ
  275. 19:21መደብ ላይ ምናደርገው ቀለማችን ይሄ በመደቡ ላይ ምንጠቀመው
  276. 19:26ለምሳሌ እኛ ፐርፕል ዲፕ ፐርፕል የምንጠቀመው ማለት ነው። ከዛ
  277. 19:31በነጭ ቀለም ወይም በቢጫ ቀለም ጽሁፍ ይኖራል ይኖራል ከዛ ደግሞ
  278. 19:34ሃይላይት አለ ሃይላይት መልክት ከቴክስቱ ጀርባ ላይ ሆኖ ቴክስቱ
  279. 19:38በጣም እንዲጎላ ሊረዳ የሚችል ማለት ነው። ልክ አሁን እዚህ
  280. 19:41ብራንዲንግ ላይ ከስር ሌላ ሰብታይትሎች አሉ አይደል ሎጎ
  281. 19:45ተምብኔል ምናምን የሚለው ልክ እንደዛ አይነት እሷ ምን ትባላለች
  282. 19:50ሃይላይት ትባላለች ስለዚህ ለነዚህ ነገሮች ቢያንስ ሶስት
  283. 19:54ቀለሞችን ልንጠቀም እንችላለን ግን ወሳኝ የሚባሉት ስንት ቀለሞች
  284. 19:59ናቸው የሚለውን ቀጥለን
  285. 20:02እናያለን ማለት ነው። እ ከዛ የከለር ሳይኮሎጂ ከለር ሳይኮሎጂ
  286. 20:08ወሳኝ ነው። ከለር ሳይኮሎጂ ትርጉማቸውን ማለት ነው። ትርጉም
  287. 20:12ቀይ ከኢነርጂ ጋራ ይሄ ከጉልበት ጋራ ምናምን የሚያያዝ ነው በቃ
  288. 20:18ሃይልን ሊገልጥ የሚችል ነው ብሉ ትረስ ነው ይሄ መታመንን
  289. 20:23ሊገልጥ የሚችል ትርጉም አለው ፐርፕል እኛ አሁን የምንጠቀመው
  290. 20:27አይነት ቀለም ሊሆን ይችላል እሱ ክሬቲቪቲን ፕሪሚየም በቃ
  291. 20:32የተሻለ ነገርን ሊያሳይ የሚችል የፈጠራ ነገርን ሊገልጥ የሚችል
  292. 20:36ነው። ብዙ ጊዜ እሱን ይጠቀማል ግሪን የሚጠቀም ከመኔ ጋር ነው
  293. 20:41ቅድም ፋይናንሶች ይጠቀማል ፋይናንስ ኒሻ አላቸው ብለን ነበር
  294. 20:44እና ግሪን ከገንዘብ ጋራ የሚገናኝ ነው አቴንሽን ነው ሎቴንሽን
  295. 20:51የምንወስድበት ነው ስለዚህ እነዚህን ቀለሞች ከለር ሳይኮሎጂ
  296. 20:55ከዚህ ጋር የሚገናኝ ስለሆነ አሁን በአግራውንዳችሁን አረንጓዴ
  297. 20:59ካረጋችሁ ሰው ቀጥታ የሚረዳውና ፋይናንስ ውስጥ እንደምትሰሩ ነው
  298. 21:04ማለት ነው። ቀለማችሁን አረንጓዴ አድርጋችሁ
  299. 21:07ስለምን ልሰሩ ለምሳሌ
  300. 21:11ክሬቲቪቲ ላይ ወይም እንደዚህ ብትሰሩ የሆነ እንትኑ ቀለሙ
  301. 21:15እናንተ የሰጣችሁ ቀለም እና እየሰራችሁ እት ያለው ስራ
  302. 21:19አልተገናኘችሁም ሰው የሚረዳበት የከለር ሳይኮሎጂ ያለው እንደዛ
  303. 21:23ስለሆነ አረንጓዴ ነገር ስታደርጉ ብዙ ጊዜ ምናስበው ገንዘብ ነው
  304. 21:28የተሻለ ነገር በቃ ከሆነ ቀይ ነገር ስታረጉ ለምሳሌ ዩቲዩብ
  305. 21:32ዩትዩብዩብ ላይ አይታችሁ ከሆነ አሁን በቀይ በኩል ካደረገ በጣም
  306. 21:36ሪስክ እና ዝቅ ያለ ነገር ነው አይደል ሰክሰሱን ደግሞ
  307. 21:39የምንገልጽበት በአረንጓዴ ነው። ይሄ የሰክሰስ ምልክት ነው።
  308. 21:44የስኬት ምልክት አድርገን የምንገልጠው አረንጓዴ ነው። ስለዚህ
  309. 21:47እኛ የምንወስደው ነገር ከዚያ ጋር ወሳኝ ስለሆነ ምንመርጠውን
  310. 21:52ኒሽ እና ቀለሙን ከለር ሳይኮሎጂውን በደንብ አድርገን መገንዘብ
  311. 21:57ይኖርብናል ማለት ነው። በደንብ አድርገን መገንዘብ አለብን።
  312. 22:01ስለዚህ በጣም የተወሳሰበ ብዙ ቀለሞች ከመጠቀም ይልቅ ከአንድ
  313. 22:04እስከ ሶስት ቀለም አንድ ከለር ወይም ሁለት ወይም ሶስት
  314. 22:08ብናደርግ ከዚህ በላይ ግን ባንጠቀም መልካም ነው ከዚህ በላይ
  315. 22:11ብንጠቀም አንድ ሰማያዊ እዚህ ነጭ እዛ አረንጓዴ እዛ ቀይ እዛ
  316. 22:16ሰማያዊ ምናምን ድብድቅልቅ ያለ አይነት ስሜት ይኖረዋል ስለዚህ
  317. 22:20እንደዛ አይነት እንዳይሆን ለኛ ብራንድ ምንታወቅበት አስራ
  318. 22:24ምናምን ቀለም ብንጠቀም የኛ ብራንድ ልንገነባ አንችልም
  319. 22:28ምክንያቱም የትኛው ውስጥ ነው በየትኛው ሰው ይረዳናል
  320. 22:32ቀስተመና የመሰለ ቀለም 78 ቀለም ብንደረድር አይረዳንም ሰው
  321. 22:36ስለዚህ ለኛ ሊሆን የሚችል ቀለም መለየት አለብን ምንጊዜም ቢሆን
  322. 22:41እኛ የምንሰራበትን
  323. 22:43ቀለሞች የኛ ብራንድ ናቸው ብለን የምናስባቸውን ነገሮች በሙሉ
  324. 22:47ፌራራይት ላይ አስቀምጠን በቀላሉ ሁል ጊዜ እነሱን እያወጣን
  325. 22:51መጠቀም አለብን ያንን የማናደርግ ከሆነ ዛሬ የሆነ ስታይል ነገ
  326. 22:55ሌላ ስታይል ምናምን ሲሆን ድብልቅልቅ ይላል ይሄንን ለመሞከር
  327. 22:59ዩቲዩብ ቻናሎችን ከፍተን እየሞከርን ነው አንድ ኒሻችንንም
  328. 23:04እያቀያየርን ቀለሙንም እያቀያየርን እየሞከርን ነው ምንም አይነት
  329. 23:07እይታ የለውም ሰብስክራይበርም የማግኘት እድል የለውም በቀላሉ
  330. 23:11ተመሳሳይ የሆኑ ነገሮች አድርገን በሰራንባቸው ላይ ግን የተሻለ
  331. 23:15የሆነ ነገር አግኝተናል ስለዚህ ሁሌ በምሰሩበት ጊዜ ተመሳሳይ
  332. 23:20የሆነ ወጥ የሆነ ስታይል ለመጠቀም ሞክሩ
  333. 23:23ከዚህ ቀጥለን ወደ ሎጎ ነው ምንሄደው ሎጎ
  334. 23:27እንመለከታለን የቻናል ሎጎ ምንድነው ነው። ህጎቹ ምንድናቸው
  335. 23:32ለሎጎ እንግዲ ሎጎ አሁንም ከኒሻችን ጋራ ሊሄድ ይገባዋል።
  336. 23:37ከኒሻችን ጋራ ሚሄድ ሎጎ እና ሎጎች አራት መአዘን ሊሆኑ ይችላሉ
  337. 23:42ክብ ሊሆኑ ይችላሉ ወይም ስፔሻል የሆነ ቅርፆችን እንደየሁኔታዎቹ
  338. 23:48የተለያዩ ቅርፆችን ልንሰጥ እንችላለን ይሄ ከሊሻችን ጋር ይሄዳል
  339. 23:51ብለን የምናስበውን ነገር መምረጥ እንችላለን ማስተካከል
  340. 23:55እንችላለን ግን አንድ ሎጎ ጥሩ ሎጎ ነው የሚባለው ምን ሲያሟላ
  341. 24:00ነው። እነዚህን ነገሮች እንመልከት የመጀመሪያው ሳይዙ ነው ሳይዙ
  342. 24:04በቃ የተስተካከለ ሳይዝ መሆን አለበት። ስድስት መቶ በ 600
  343. 24:09በ500 400 በ400 ፒክስል ልናደርገው እንችላለን ስኩዌር
  344. 24:13የሆነ እንደዚህ አድርገን በቀላሉ ብንሰራ በዛ ስኩዌር ውስጥ
  345. 24:17ሰርኩላር ጎችንም ልንጠቀም እንችላለን ሌሎችም ቅርጾች ልንሰጥ
  346. 24:21እንችላለን ግን ምንጠቀመው ሎጎር ሎጎ አድርገን ብንጠቀመው
  347. 24:26በምታስገቡባቸው በየትኛውም ቦታ ላይ በቀላሉ ፊት ያድርግልን
  348. 24:29ያደርግልናል ማለት ነው ስለዚህ እስሞል የሆኑ ሎጎዎች በቀላሉ
  349. 24:33ግልጽ የሆኑ ሎጎች ማድረግ ይኖርብናል
  350. 24:37ከዛ ብራንድ ከለራችንን ቅድም ስናስብና ስንናገራቸው የነበሩ
  351. 24:42ነገሮች እዚህ ላይ ይመጣሉ ብራንድ ከለሮችን መያዝ አለባቸው
  352. 24:45ሎጎዎች ብራንድ ከለር የኛን ሎጎ ተመልከቱት እዛ ሎጎ ላይ
  353. 24:49የምታዩት ቀለም አለ ያ ቀለም ከዋናው ከብራንዳችን ጋር ሌሎች
  354. 24:54ተምብኔሉን ባነሩን ለመስራት ከምንጠቀምባቸው
  355. 24:58ቀለሞች ጋራ ተመሳሳይ የሆነ በቃ ያንን ሎጎ ሲመለከት ሰው የገሌ
  356. 25:03ነው ብሎ እኛን እንዲያስበን ምናደርግበት ነው። ስለዚህ ብራንድ
  357. 25:06ከለሮችን መያዝ አለበት።
  358. 25:09ቢፕል በጣም ሌላው ነገር ውስብስብ ማድረግ የለብንም። በቃ ሰዎች
  359. 25:13እንዲህ ሲር ሲያዩት በቀላሉ ሊረዱት የሚችል ነገር። ውስብስብ
  360. 25:17አድርገን አንዱን በአንዱ አንዱን አንዱ አስገብተን ዝም ብለን
  361. 25:20በቃ ይሄ ኮምፕሌክስ የሚባሉ ፎቶዎች አሉ ልክ እንደዛ ኮምፕሌክ
  362. 25:24አድርገን ማስቀመጥ የለብንም። ኮምፕሊኬትድ መሆን የለበትም በቃ
  363. 25:28ሲምፕል የሆነ ቀላል የሆነ ለጌታ እንዲችሁ ስታዩት በቀላሉ
  364. 25:32የምታዩት የዩትዩብን ሎጎ ተመልከቱት ምንድነው ሚመስለው
  365. 25:35የቲክቶክን ሎጎ ተመልከቱት የፌስቡክን ተመልከቱት
  366. 25:39የካብትከትን ተመልከቱት ሌሎችንም በሙሉ ሎጓቸውን ተመልከቱት
  367. 25:43በጣም ሲምፕል በቃ ያን ያህል እንትን ያልሆነ ግን የነሱን
  368. 25:46ብራንድ የሚገልጥ ነው ብራንዱን የሚገልጥ ምክንያቱም በቴክስቱም
  369. 25:51በቀለሙም በተለያዩ ነገሮች ለነሱ ልዩ የሆነች ያቺ ነገር ስለሰሩ
  370. 25:56ሌላ ሰውን ስራው ብትሉት ወይ ቀለሙን
  371. 25:59ቴክስቱን ወይ የሆነን ነገር የተወሰነ ነገር ሞዲፋይ ያደርገዋል።
  372. 26:02ስለዚህ ያቺ እነሱ ልዩ የሆነች ስለሆነች ማለት ነው። ሌላው
  373. 26:07አቮይድ ቱማች ቴክስትር ይሄ በጣም ወሳኝ ነው። ዝም ብሎ
  374. 26:11ድብልቅልቅ ያለ አንድ ሎጎ እዚች ክብ ላይ አድርገን መያዝ
  375. 26:15ከምትችለው ቴክስት በላይ ደርድረን ደርድረን ደርድድረን
  376. 26:18ካስቀመጥን ይሄ ሎጎ አይሆንም ሎጎ አይሆንም
  377. 26:23እኛ የምንፈልገው ቀላል የሆነ ሰውታድ ሊያደርገው የሚችል እዛ
  378. 26:27ሎጎ ውስጥ ገብቶ ይሄን ሁሉ ጽሑፍ ሲያነብልን የሚሆን ሰው
  379. 26:30የለም። ልክ እንደዚህ ይመለከተዋል ኦ ይቺ የዚህ ሎጎ ናት። ይቺ
  380. 26:35እንደዚህ ናት። በቃ አሁን ካፌ አካባቢ ላይ ለሚሰሩ ሎጎች ሻይ፣
  381. 26:40የቡና የምናምን ነገሮች ይደረጋሉ አይደል? ይሄንን አድርጎ
  382. 26:43ሲምፕል ነው በቃ ያንን ስትመለከቱት ካፌ እንደሆነ ትረዳላችሁ።
  383. 26:49የአልጋ ምልክት ምናምን ብታዩ ያ ቦታ ፔንሲኦን ሊሆን እንደሚችል
  384. 26:53ትገምታላችሁ። ከዛ ውጪ የሆነ
  385. 26:57ሻይ ሻይ ለሚሸጡ ሰዎች ላይ የአልጋ ምልክት የአልጋውን ምልክት
  386. 27:02እዛ ምግብ በማይሸጡ ቦታዎች ላይ የምግብ ስዕሎችን መደርደር
  387. 27:06አይቻልም እንደዚህ አይነት ሎጎ ብናስቀምጥ ምንም ተቃራኒ የሆነ
  388. 27:10ማንም ሊረዳን በማይችል መልኩ ይሆናል እና ሊገልጹ የሚችሉ ቀለል
  389. 27:14ያሉ ምስሎች ጽሁፍ ያልበዛባቸው በቀላሉ የሚዘጋጁ
  390. 27:19በቀላሉ ሊታዩ የሚችሉ መሆን አለባቸው እንደዚህ
  391. 27:23ምን ምን ሊሆኑ ይችላሉ ለምሳሌ ለምሳሌ
  392. 27:27ፎቶ የምንጠቀማቸው ሎጎች ምን ምን ሊሆኑ ይችላሉ? ሶስት ነገሮች
  393. 27:33እንይዛለን። የመጀመሪያው ፌስ ሎጎ ነው ፊት ፊታቸውን ተጠቅመው
  394. 27:38ለምሳሌ የሚሰሩ ሎጎ የሰሩ አሉ አይደለ? በኛ ሀገርም በጣም
  395. 27:43በርካታ ዩቲዩበሮች ፊታቸውን አድርገው የሚጠቀሙ አሉ የፊት ሎጎ
  396. 27:47በጣም ብዙ ቪዲዮ የሚሰሩ ሰዎችን ዩቲዩብ ላይ ብትገቡ ፌስ ሎጎ
  397. 27:51የሚጠቀሙ ብዙ ናቸው። በቃ ፊታቸውን ብቻ አለክ
  398. 27:55እነዚህ ሰዎች የዛ የዩቲዩብ ቻናል ኦነሮች ናቸው ማለት ነው።
  399. 27:59ያንን ፊት ተጠቅመው የሚሰሩ አሉ። ሁለተኛ ሌተር ሎጎ ነው ሌተር
  400. 28:04ሊሆን ይችላል አ ሊሆን ይችላል በአማርኛ ከሆነ ማለት ነው ልክ
  401. 28:08እንደዚህ አድርገን ፊደሮችን ብቻ የያዙ ሎጎዎችን ለምሳሌ ሎጎ
  402. 28:12ብታዩት አለም ይላል ከዛ አ ካለ በኋላ ከስር ደግሞ እንደዚህ
  403. 28:17ምልክት አለች በእንግሊዘኛም ኤ እንዲመጣ ሆኖ አድማስ የሚለውን
  404. 28:21እንዲወክል ተደርጎ ተሰቷል ማለት ነው እና ሎጎአችንን በዛ ልክ
  405. 28:26ካስቀመጥነው ቴክስት
  406. 28:29ሎጎ ይባላል ማለት ነው ሌተር ሎጎ ይባላል ሌላው ሲምቦል ሎጎ
  407. 28:33ነው ሲምቦል መጠቀም ለምሳሌ የካፕትን ብታዩት ይሄን ምልክት
  408. 28:37የካብከት ምልክት ምንም ነገር የለውም አይደል የምታዩት ሲምቦል
  409. 28:41ነው ዩቲዩብን ብታዩት ምንም አይነት ነገር የለውም ሲምቦል ነው
  410. 28:46ሌሎች የፌስቡክ ብታዩት ግን ሌተር ነው የሚል አይደል ይሄ ሌተር
  411. 28:50ነው ከአልፋን ብትመለከቱት ሲል ይሄ ሌተር ሎጎ ነው ሌተር ሎጎ
  412. 28:56ሌሎችንም በሙሉ ወደ ኋላ እየሄዳችሁ ፈልጓቸው እስቲ በሲምቦል
  413. 29:00የተሰራ የማን ሎጎ ነው በሌተር የተሰራ የማን ሎጎ ነው በፌስ
  414. 29:04የተሰራ የማን ሎጎ ነው ሚለውን ዲስከቨር አድርጉ ግቡና ተመልከቱ
  415. 29:09ምን አይነት ሎጎ ስታይል ነው ያለ ሚለውን በደንብ እንድትረዱ
  416. 29:12ይረዳቸዋል
  417. 29:14ምንጠቀማቸው ሲምቦሎች ከምንሰራው ኒሽ ጋር ተመሳሳይ ሊሆን
  418. 29:18ይችላል ሌተሩንም ሌላውም ከእንትኖቻችን ወስደን ለምሳሌ
  419. 29:23እ ዩቲዩብ የሚል ከሆነ ዋይንና ቲን ወስዶ ሊሰራ ይችላል። አንድ
  420. 29:28ሎጎ መስራት ይቻላል። ሲምቦል ካደረገ ደግሞ ዩትዩብ ላይ ቪዲዮ
  421. 29:32ስለሚጫል በአንድ ቀይ እንትን ላይ በነጭ በኩል ይቺ የፕሌ
  422. 29:36ምልክቷን አስቀምጦ ቁጭ አድርጋታል። ይሄ ጎን ሶስት ናት
  423. 29:39አይደል? ሌላ ነገር እኮ የለውም ማራት መዋዕዘን በቀረ መሃል
  424. 29:42ላይ ጎነሶ አስቀመጠ በቃ እንዲ ስታዩት ዩቲዩብ ፌስቡክ በአራት
  425. 29:47መሀዘን አደረገ ኤፍን አስቀመጠ እንደዚህ አሉ ማለት ነው እና እ
  426. 29:51ይሄንን ነገሮች ነገሮች ከምንሰራው ስራ ጋር አብሮ ሚሄድ
  427. 29:54አድርገን ልንሰራ እንችላለን። ሲምቦሎችንም ስንጠቀም ከምንሰራው
  428. 29:58ስራ አብሮ እንዲሄድ ማድረግ ነው።የው ባነር ነው። ቻናል ባነር
  429. 30:04አሁን ሁለተኛው ከሎጎ ቀጥሎ ያለው ባነር ነው። ባነር ማለት
  430. 30:11ዩቲዩባችን ላይ ቀጥታ አዲስ ስትገቡ በጀርባ በኩል ከሆጀርባ
  431. 30:15ይታያል። እሱን ባነር ምንለው እሱ ነው። ዳይሜንሽኑ
  432. 30:202560 በ140 የሆነ ነው 2560 በ140 ፒክል የሆነ
  433. 30:26ዳይሜንሽን አለው በዚህ መልኩ አድርጎ ማዘጋጀት ነው ባነሩ
  434. 30:30የኛ ቻናል ስለምንድን ነው ሚለውን እንዲገልጥልን በጀርባ
  435. 30:33ባክግራውንድ ላይ ምናስቀምጠው ነው ስለምንድነው የሚገልጥ የኛ
  436. 30:36ቻናል ምን ላይ ነው እየሰራን ያለ ቴክኖሎጂ ላይ ነው
  437. 30:41ኢዱኬሽን ላይ ነው የሞቲቬሽናል ስፒኪንግ ላይ ነው ምንድነው
  438. 30:46እየሰራን ያለነው ያንን ምንሰራውን ነገር ሊገልጥ የሚችል ቀለል
  439. 30:50አለ ስለምንሰራው ነገር ምናስቀምጥበት ነገር ነው። ከዛ የሄ
  440. 30:54ፕሮፌሽናል አይደንቲ የሙያ
  441. 30:57ሙያ አለ አይደል የሙያተኞች መታወቂያ ነው። በቃ እኛ ሙያተኛ
  442. 31:01ነን በዚህ በዩትዩብ ላይ ስንሰራ በጀርባችን ላይ ያስቀመጥነው
  443. 31:06ባነር ወሳኙ እና የራሳችንን ማንነት መታወቂያ ሆኖ ሊያገለግለን
  444. 31:11የሚችል

About this transcript

This page contains the full transcript of YouTube Channel Branding Guide 2026 | Build a Strong Brand & Grow Faster (Beginner Friendly)- part 1 by Adimas Media - አድማስ ሚዲያ, generated from the public captions YouTube serves with the video. The transcript has 3,437 words across 444 segments, with the original timestamps preserved so you can click any line to jump to that moment in the embedded player.

What you can do with it

Use the transcript to take notes, quote the speaker, build a study guide, generate a summary with ChatGPT or Claude via the YouTube Summary tool, or export it as a timed subtitle file with YouTube to SRT. You can also re-open it in the transcriber to choose a caption track available on the video.

Free YouTube transcript tool

YouTube2Text is a free YouTube transcript generator — no signup, no daily limit. Paste any YouTube link and get the full transcript instantly, with timestamps, click-to-jump, caption language selection, AI prompts for ChatGPT, Claude, and Gemini, and exports to TXT, SRT, VTT, or Markdown.