በፍቅር መመላለስ || እንዴት በፍቅር እንመላለስ? || Walking in Love || Learn to Walk in Love Every Day — Transcript
Full transcript
- 0:00ትግስተኛ የሚባለው ሰማያዊ ባህሪ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ
- 0:04በህዝቡ መካከል በፍቅር ባህሪ የማንመለስ እራሳችን አግልን
- 0:09የምንቀምጥ በቃ እንደዛ የታሸን ከሆነን እንደ ፋሚሊ ስንዋደድ
- 0:14እንደ ቤተክርስቲያን ስንዋደድ እንደ አገልግሎት ግሩፕ ስንዋደድ
- 0:19በዚህ መሃል ምን አለ ጥሪን ከጥሪ ጋር ተልዕኮን ከተልኮ ጋር
- 0:23ስጦታን ከስጦታ ጋር አዋህዶ አዋቅሮ ለውጤት የሚያበቃው ምን
- 0:29ነገር ነው።
- 0:34[ሙዚቃ]
- 0:39ሃሌሉያ
- 0:41ክብር ለስሙ ይሁን
- 0:43>> አሜን
- 0:44>> ሰላም ናችሁ?
- 0:45>> እግዚአብሔር ይመስገን
- 0:47>> ጌታ ይመስገን
- 0:50በፍቅር የመመላለስ ወር ነው አይደለ? ክብር ለስሙ ይሁን እስኪ
- 0:54በሉ በፍቅር እመላለሳለሁ በሉ እስኪ
- 0:56>> በፍቅር በፍቅር ስመላለስ
- 1:00በብርሃን እመላለሳለሁ
- 1:02>> በብርሃን እመላለሳለሁ
- 1:03>> ክብር ለጌታ ይሁን
- 1:05>> እግዚአብሄር ፍቅር ነው በፍቅር የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል
- 1:09እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል
- 1:17መሃፍ እንደዚህ ይላል እንደገና አንደኛ ዮሐንስ ምዕራፍ 3 ቁጥር
- 1:2022 ላይ ትዛዙን የምንጠብቅና
- 1:25በፊቱ ደስ የሚያሰኘውን የምናደርግ ስለሆንን
- 1:29የምንለምነውን ሁሉ ከእርሱ እናገኛለን። እዚህ አንደኛ ዮሐንስ
- 1:33ላይ
- 1:35ምንድነው የሚለው ትዛዙን የምንጠብቅ እና በፊቱ ደስ የሚያሰኘውን
- 1:40የምናደርግ ስለሆንን የምንለምነውን ሁሉ ከእርሱ እናገኛለን ይላል
- 1:46ትዛዙን የምንጠብቅና ደስ የሚያሰኘውን የምናደርግ ስለሆነ ትዕዛዙ
- 1:51ምንድነው ደስ የሚያሰኘው ምንድነው እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ
- 1:56ደስታዬን ፈሙልኝ
- 1:58ጳውሎስም ይሄን ነው ያለው አይደለ? ተርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ
- 2:02ደስታዬን ፈጽሙልኝ። የእግዚአብሔር ደስታ ምንድነው? እርስ
- 2:05በእርስ ትዛዙን ስለምንጠብቅ እና ደስታውንም ስለምንጠብቅ
- 2:10ትእዛዙን ስለምናደርግ ደስታውን ስለምንጠብቅ ጸሎታችን
- 2:14እንዲሰማልን እናውቃለን። በቃ ሚስጥሩን አገኘነው ማለት ነው።
- 2:18ጸሎት የሚሰማበትን ሚስጥር ጸሎት መሰማት ግን ማለት ሁልጊዜ
- 2:22ለምሳሌ
- 2:24ጸሎት መሰማት ማለት ብዙ ጊዜ ተምረነዋል። ጸሎት መሰማት ማለት
- 2:29እኔ የምፈልገው ነገር መሆን ማለት አይደለም። እግዚአብሔር
- 2:33በህይወቴ እንዲሆን የፈለገው ነገር ያለመሰናከል መሆን ማለት
- 2:36ነው። አሜን ነው? እምነቴን ጠብቄ መኖር ማለት ነው።
- 2:42ማመን ማለት ከበሽታ መፈወስ ላይሆን ይችላል። ማመን ማለት
- 2:48ከእግዚአብሔር ጋር ያላችሁን ህብረት በበሽታው ምክንያት አለመጣል
- 2:52ማለት ነው። መሰጠታችሁን አለማጉል መቻል ማለት ነው። ድል ድል
- 2:56እሱ ነው። ድል ሪሌሽንሺፓችሁን ማስጠበቅ ነው ከእግዚአብሔር ጋር
- 3:00ያላችሁን። በህመም ይሁን በጦት ይሁን [ጉሮሮን ማጥራት] በፈተና
- 3:04ውስጥ ሆናችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ያላችሁን ህብረት የማታቋርጡ
- 3:08መሰጠታችሁ ፍቅራችሁ ለሱ ያላችሁ በጎ እይታ የማይበላሽባችሁ
- 3:13ከሆናችሁ ድል ነስታችኋል ማለት ነው። አንበሳው ስላልበላችሁ ብቻ
- 3:18አይደለም አንበሳው ቢበላችሁ እምነታችሁን እስካልጣላችሁ ድረስ
- 3:22አሸንፋችኋል አንዳንዶች በሰይፍ ተቆርጠው
- 3:27ግን እምነታቸውን ጠብቀው ሞቱ አንዳንዶቹ በመጋዝ ተሰንጥቀው ሞቱ
- 3:32እነዚህ ሁሉ አምነው ሞቱ ነው የሚለው አመኑ ግን ምን አሉ ሞቱ
- 3:36ማለት የመጣባቸው ፈተና ከአባታቸው ወይም ከአምላካቸው ጋር
- 3:41ያላቸውን
- 3:43የቃል ኪዳናዊ አንድነት እንዲሰብሩ
- 3:47የሚያስችል አቅም አላገኘም
- 3:50ያ ነው ድል ማለት ወገኖቼ ድል ማለት ያ ነው አሸናፊነት ማለት
- 3:54ያ ነው የምትፈልግ ሚፈልጉትን ነገር ማግኘት አይደለም አሸናፊነት
- 3:59እግዚአብሔር ደስ በሚያሰኘው ሂወት መቆም መቻላችሁ ነው። ክብር
- 4:04ለጌታ ይሁን ድል እሱ ነው ቪክትሪ እሱ ነው ጠላትም ትልቁ
- 4:09ታርጌቱ በህይወታችን ጤና እናታችን አይደለም ገንዘባችን አይደለም
- 4:14ልጆቻችን አይደለም
- 4:16ይሄ ጊዜያዊ ማለት ታክቲካል
- 4:20ታክቲካል ታርጌት ነው ስትራቴጂካል የሆነው ታርጌቱ ግን
- 4:24ከእግዚአብሄር ጋር ያለን ህብረት ነው።
- 4:27እየሰማችሁኝ ነው ወይ? ስትራቴጂካል የሆነው ዋናው በህይወታችን
- 4:32ጤንነታችን ግንኙነታችን ገንዘባችን ያለንን ነገር መቶ ሲመጣብን
- 4:38ዋና አላማው ያ የሚመታው ነገር አይደለም በዛ በሚመታው ነገር
- 4:43ምክንያት በህይወታችን የሚፈጠረው ነገር ነው። እዮብን ማስታወስ
- 4:46ትችላላችሁ።
- 4:49ስለዚህ ትዛዙን ስለምናደርግ ደስ የሚለውንም ስለምናደርግ
- 4:55የምንለምነውን እንደሚሰጠን እናውቃለን ይላል። ክብር ለጌታ ይሁን
- 5:01ስለዚህ ይሄ በጣም ቀላል ነው ማለት ነው። አንድ ክርስቲያን
- 5:04ይሄን ሲያነብ አሃ እግዚአብሄር ጸሎታቸውን የሚሰማቸው ልመናቸውን
- 5:08የሚያደርግላቸው ሰዎች ትዕዛዙን የሚጠብቁ እና ደስ የሚያሰኘውን
- 5:12ነገር የሚያደርጉ ናቸው። ግን ትዕዛዙና ደስ የሚያሰኘው ነገር
- 5:16ምንድነው ብላችሁ ደግሞ ስታዩ ትእዛዝቱም ይቺ ናት ይላል። በልጁ
- 5:21በእየሱስ ክርስቶስ ስም እናምን ዘንድ ትዕዛዝ ነው
- 5:25እየሰማቹ ነው ወይ? የአዲስ ኪዳን ትእዛዝ የዚህ ዘመን ትእዛዝ
- 5:29ሰው ሁሉ በማን ያምን ዘንድ ነው? በጌታ በየሱስ ስም ያምን
- 5:33ዘንድ ነው።
- 5:34>> አሜን!
- 5:38>> አይገርማችሁም? አሁን እየሱስ የሚባል ታሪካዊ ሰው ወይም ወልድ
- 5:43አምላክ
- 5:45ነበረ ብሎ ማመን ለሁሉ ቀላል ነው። በየሱስ ስም ማመን ግን
- 5:51ከባድ ነው። በስሙ መመካት ማለት
- 5:54በስሙ መደገፍ ማለት ነው። ይሄ ነው ትእዛዙ አንዱ።
- 5:58ይሄ ነው ትእዛዙ በየሱስ ስም እናምን ዘንድ እስኪ በሉ ሁላችሁም
- 6:04>> በየሱስ ስም እናምን ዘንድ
- 6:06>> ትዕዛዝ ነው ብሎ የሚያምን ሰው አለ አሁን እንደዚህ ቃል ትዕዛዝ
- 6:08ነው በኢየሱስ ስም ማመን ምንድነው ትእዛዝ ነው።
- 6:13አንዱ ይሄ ነው ሁለተኛው ደግሞ
- 6:18ትእዛዝንም እንደሰጠን እርስ በእርሳችን ምን እንል ዘንድ ይላል
- 6:22አለ እንዋደድ ዘንድ እርስ በእርሳችን ማለት በክርስቶስ የሆነን
- 6:27ቀለም ሳይለይ ሃብት ሳይለይ ትምህርት ሳይለይ ጾታ ሳይለይ ቋንቋ
- 6:33ሳይለይ በክርስቶስ ስለሆንን ብቻ ቤተሰባዊ ፍቅር ይኖረን ዘንድ
- 6:39እስኪ በሉ ሁላችሁም ቤተሰባዊ ፍቅር በሉ እስኪ
- 6:42>> ማለት ከአንድ አባት የተገኘ ሰው ፍቅር ማለት
- 6:46እርስ በእርሳችሁ
- 6:48ትዋደዱ ዘንድ ትዛዙንም የሚጠብቅ ይላል ይላል እዛው ላይ ቀጥሎ
- 6:53በእርሱ ይኖራል።
- 6:55ምን ማለት ነው? ይሄን በኢየሱስ ስም ድጋፍ የሚመላለስ ትምክት
- 7:01የሚመላለስ
- 7:02ከዛ ግን ደግሞ ወንድሙን በመውደድ የሚመላለስ ሰው በእርሱ
- 7:07ይኖራል። በእርሱ ማለት በጌታ ማለት ነው። እርሱም ይኖርበታል።
- 7:13በዚህም በኛ እንዲኖር ከሰጠን ከመንፈሱ እናውቃለን።
- 7:17ስሙ ይባረክ።
- 7:19>> መንፈሱ ማረጋገጫችን ነው። ግን አስገራሚው ነገር ከሰጠን
- 7:24ከመንፈሱ ደግሞ ይሄን እናውቃለን። ይሄ
- 7:31ትንሽ ነጥቦችን ልጨምርላችሁ
- 7:36ፍቅር
- 7:38የአዲሱ ሂወት
- 7:41መኖሪያ ከባቢ ነው ኢንቫይሮመንት ነው ላቭ
- 7:45ፍቅር
- 7:48ማናችንም በክርስቶስ ኢየሱስ ስናምን
- 7:51የእግዚአብሔር የሆነ ዘላለማዊ የሆነ ህይወት ተሰቶናል።
- 7:57ከሞት ወደ ህይወት ተሻግረናል።
- 8:00ድሮ በበደላችንና በሀጢያታችን ምክንያት ሙታን ነበርን አሁን ግን
- 8:05በጸጋው በኩል በኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት የዘላለምን ህይወት
- 8:10አግኝተናል።
- 8:12ከእርሱ ጋር ህይወት ሰጥቶናል።
- 8:14ስለዚህ አሁን ወደፊት ሄደን የምናገኘው ህይወት ሳይሆን እዚሁ
- 8:18ምድር ላይ ሆነን በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ያለን ሰዎች
- 8:23ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ብለን የምናምን ሁሉ
- 8:26የዘላለም ህይወት በውስጣችን አለ።
- 8:28>> አሜን
- 8:29>> የዘላለም ህይወት
- 8:32ዘላለም የእግዚአብሔር ባህሪ ነው። ይሄ የዘላለም ሂወት
- 8:37ጥንት እና
- 8:39ፍጻሜ የሌለው ነው። ያ ሂወት በኔ እና በእናንተ ውስጥ አለ
- 8:44ዮሐንስ እንደሚነግረን ይሄ ሂወት ያለው ከኛ ውጪ እየሱስ
- 8:49ክርስቶስ ጋር ነው ያለው። ይሄም ህይወት በርሱ እንዳለ የዘላለም
- 8:54ህይወት እንደሰጠን ይሄም ህይወት በእርሱ እንዳለ
- 8:57ታውቁ ዘንድ እንጽፍላቸዋለን ይላል አንደኛ ዮሐንስ ምዕራፍ 5
- 9:00ላይ ይሄ ህይወት ያለው ከኛ ከሰው ልጆች ውጪ አንድ ሰው ነው
- 9:05በስላሴ አካል ውስጥ ያለ እየሱስ ነው። ክብር ለጌታ ይሁን እዚህ
- 9:11ምድር ከኖሩት ማለቴ ነው። እንጂ የእግዚአብሔር ህይወት ነው።
- 9:15ክብር ለስሙ ይሁን ያ ህይወት አሁን ነው ያለን። የእግዚአብሔር
- 9:19ልጆች የሆነው አሁን ነው አይደለም? አሁን የማን ልጆች ነን
- 9:22ይላል የእግዚአብሔር ቃል? የእግዚአብሔር ልጆች አሁን ስለዚህ
- 9:26አሁን የእግዚአብሔር ህይወት አለ። ፍቅር ይህ ሂወት የሚኖርበት
- 9:32ከባብቢ
- 9:34ሁኔታ ነው። ይሄ ህይወት ሚሰራበት ይሄ ህይወት የሚያድግበት ይሄ
- 9:40ህይወት የሚበዛበት ይሄ ህይወት ራሱን የሚገልጥበት ኢንቫይሮመንት
- 9:44ነው። ህይወት ሁሉ ኢንቫይሮመንት ይፈልጋል። የአሳ ህይወት ባህር
- 9:49ይፈልጋል። የጽዋት ህይወት እንደዚህ አይነት ቦታ ይፈልጋል።
- 9:53ህይወት የሚኖርበት ራሱን የሚያባዛበት የሚያድግበት የሚስፋፋበት
- 9:57የሚገልጥበት ነባራዊ ሁኔታ ይፈልጋል።
- 10:02እኛ ከእግዚአብሔር የተቀበልነው በክርስቶስ ኢየሱስ ይህ አዲስ
- 10:06ህይወት የሚኖርበት
- 10:09ነባራዊ ሁኔታ ከባዊ ሁኔታ ፍቅር ይባላል። ፍቅርን ስንነሳው
- 10:16መኖሪያ እናሰጠዋለን። እራሱን መግለጫ እናሳዋለን መተንፈሻ
- 10:21እናሳዋለን መራመጃ እናሳዋለን
- 10:25እንደሌለ ይሆናል እያለ ይታፈናል
- 10:28ይታሰራል
- 10:30ይሄ ህይወት የሚገለጠው ይሄ የክርስቶስ ህይወት አዲሱ ሂወት
- 10:35ራሱን የሚገልጠው ፍቅር በተባለ ቨርቹ አማካኝነት ነው ፍቅር
- 10:40በተባለ ስትወዱ የክርስቶስ ህይወት እንደጅረት መፍሰስ ይጀምራል
- 10:46ስትወዱ
- 10:48መራመድ ይችላል መሮጥ ይችላል አሰፋችሁለት ማለት ነው ፍቅራችን
- 10:53በጨመረ ቁጥር መሮጫውን ታሰፉለታላችሁ
- 10:56ፍቅራችን በጨመረ ቁጥር ማደጊያውን ጣራውን ታነሱለታላችሁ
- 11:01ፍቅራቹ በጨመረ ቁጥር የሚተነፍስበትን ታሰፉለታላችሁ
- 11:07ይፋፋል ያድጋል የትኛው አዲሱ ሰው በውስጣችን የተተከለው አዲስ
- 11:13ሰው
- 11:16የውስጠኛ እኛ ሰው የተባለው ሰው ማደጊያ ኢንቫይሮመንቱ
- 11:21ላቭ ነው።
- 11:23ብዙ ጊዜ ግን ታፍኖ ነው በቂም በጥላቻ
- 11:26በራስ ወዳድነት
- 11:30በተንኮል
- 11:33በግድ የለሽ ስለሌላው ወንድ ምህት ምንም የማያገባን አይነት ሰው
- 11:37በመሆን ምክንያት ይህ አዲሱ ሰው መንቀሳቀሻ ያጣል ማደጊያ ያጣል
- 11:43መተንፈሻ ያጣል ኢንቫይሮመንቱ
- 11:47ሳፎኬትድ ይሆንበታል
- 11:50መንፈሳዊ ህይወታችን እንዲያድግ ምንፈልግ ሰዎች ዛሬ እግዚአብሄር
- 11:54በጣም እየተናገረን ነው ይሄ እውነት ነው ምነግራችሁ ጀስት አሁን
- 11:58ይቅር ጀምሮ ወዲያው ውስጣቹ ሲፍታታ ታገኙታላችሁ ያ ማለት
- 12:03የናንተ ኢነር ማን እየተፈታ ነው ማለት ነው ከዛስ ማመን
- 12:08እየቀለላቹ ይመጣል ድል መንሳት እየቀለላቹ ይመጣል ክርስትና
- 12:13ህይወት እየቀለላቹ ይመጣል
- 12:15ፍቅር የአዲሱ ህይወት መኖሪያ ከባቢ ነው። አዲሱ ህይወት በህግ
- 12:22ወይም በራሳችን ጥረት አይንቀሳቀስም በውስጣችን በፈሰሰው
- 12:26በእግዚአብሔር ፍቅር ይንቀሳቀሳል። አዲሱ የክርስቶስ ህይወስ
- 12:30በውስጣችን እና በዙሪያችን የሚሰራው በፍቅር ነው የአዲሱ ሂወት
- 12:36በውስጣችን ኢናስ አራው
- 12:40አራዳ ስንል ኢናስ በኔ ውስጥ ሰላም በመስጠት ተስፋ በመስጠት
- 12:45ስጠት በ ተሰጠን በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን
- 12:50ስለፈሰሰ ተስፋ ምን አይለንም ነው የሚለው አብሮ የተያዙ ናቸው
- 12:54ፍቅር እምነት ተስፋ እነዚህ ይኖራሉ አይደለም በአንድነት የተያዙ
- 12:59ናቸው አንዱ ሲጎዳ ሌላው ይጎዳል አንድ ሰው በፍቅር ሳይመላለስ
- 13:04ተስፋ የሚባል ሆፕ የሚባል በሂወቱ አይኖርም ይደበዝበታል
- 13:09ይጨምበታል ለዛ ነው በፍቅር የሚመላለስ ሰው በህይወቱ መሰናከያ
- 13:14የለም አለው። ጥላቻ ትንሽ የ ዝም ብሎ በማይረባ ምክንያት ጥላቻ
- 13:21ወደ ልባችን ሲገባ በአንድ ሰው ላይ ጥላቻ ሲገባብን ህይወታችን
- 13:27ሁሉ ኮንፊውዝድ ይሆናል። ጨለማ ይገባል ዳርክነስ ይገባል።
- 13:35ይሄ ፍቅር የሚኖርበት ይሄ አዲሱ ሰው የሚኖርበት ኢንቫይሮመንት
- 13:39ምንድነው አልኳችሁ ፍቅር ነው ፍቅር ነው። አለዛ አይኖርም
- 13:43የተሸማቀ የታሰረ የተገደበ ነው የሚሆነው ላቭ ከሌለ
- 13:56ስለዚህ አዲሱ ሰው በውስጣችን ተስፋን በውስጣችን ደስታን
- 14:00በውስጣችን እርካታን ይሰራል አዲሱ ሰው በዙሪያችን ደግሞ
- 14:05የሚሰራው ስራ አለ ያን የሚሰራው በፍቅር ኢንቫይሮመንት ውስጥ
- 14:09ነው መተንፈሻው ነው ፍቅር መንቀሳቀሻው ነው ፍቅር ማለት ነው።
- 14:14ክብር ለስሙ ይሁን
- 14:15>> አሜን
- 14:15>> ፍቅር ለእግዚአብሔር እና ፍቅር ለሰው ተነጣጥለው አይታዩም
- 14:21የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ እንደሚባለው ማለት ነው። ፍቅር
- 14:24ለእግዚአብሔር እና ፍቅር ለሰው ተነጣጥለው አይታዩም
- 14:28እግዚአብሄርን ምንወድ ከሆነ ሰዎችን መውደድ ግድ ይሆናል ያ
- 14:31ማለት አቋም የለች ሰው መሆን ማለት አይደለም መርህ አልባ ሰው
- 14:35መሆን ማለት አይደለም ግን ሁልጊዜ የዛን ሰው መልካም ነገር
- 14:39መሻት
- 14:41ጥሩ ስሙን መሻት
- 14:43ደስታውን መሻት ሰውን አለማጥፋት
- 14:48ለናንተ እንዲሆንባችሁ ማትፈልጉትን ነገር ለዛ ሰው አለማድረግ
- 14:58እግዚአብሔርን
- 15:00እወዳለሁ እያልን ወንድማችንን ልንገፋ አንችልም ፍቅር አማራጭ
- 15:06አይደለም የክርስቶስ ቀጥተኛ ትዕዛዝ ነው ፍቅር ትእዛዝም ነው።
- 15:12ምርጫም አይደለም። ትዕዛዝ ነው። እስኪ በሉ ፍቅር ትዕዛዝ ነው
- 15:16በሉ እስኪ።
- 15:17>> ፍቅር ትእዛዝ ነው።
- 15:18>> ለክርስቶስ ተከታዮች ምን አይደለም? ምርጫ አይደለም። ለክርስቶስ
- 15:24ህይወታችን መስጠት ፈቃድ ይጠይቃል። ከሰጣችሁ በኋላ ግን
- 15:28ለክርስቶስ መኖር ፈቃድ አይጠይቅም። ግዴታ ነው። ውዴታው
- 15:32ፈቃዳችሁን ለመስጠት ነው። ፈቃዳቹን ከሰጣችሁ በኋላ ግን ግዴታ
- 15:36ይሆናል ማለት ነው። መኖር ግዴታ ይሆናል። አንድ ወንድ
- 15:41አንዲትን ሴት ሄዶ ላገባሽ ነው ብሎ ይጠይቃታል
- 15:45በዛ ሰአት አልፈልግህም እፈልገሃለው ምርጫዋ ነው እፈልገሃለው
- 15:51ባሌ ትሆናለህ ብላ ካገባችሁ በኋላ ግን ሚስት አለመሆን ምርጫ
- 15:55አይደለም
- 15:57እየሰማችሁኝ ነው ሚስት አለመሆን ምን አይደለም መብቴ የሚለው
- 16:01ያቆማል
- 16:02ያቆማል ምርጫዋ የመጀመሪያው ምርጫዋ ወደ ግዴታ ውስጥ
- 16:06አስገብቷታል ጌታን ስትቀበል አንተ አንቺ እኔ መርጠኝ
- 16:11ተቀብለናል እሱ ቢሆንም አስቀድሞ የመረጠን በኋላ ደግሞ እኛ እሺ
- 16:15ብለነዋል እሺ ስንል ውዴታችን ጠብቆልናል ጌታ አላስገደንም
- 16:21ግን እከተለሃለው ብለን ግን ስንሄድ መከተል ግን ግዴታ
- 16:25ይሆንብናልከተለኝ
- 16:27ብትወድ ይሄን አድርግ ብሎ ያስገድዳል ያስገድዳል ስለዚህ ጌታን
- 16:32መከተል ውዴታም ነው እህ ግዴታም ነው ማለት ነው ጌታን ስትቀበሉ
- 16:38ውዴታ ነው ስትከተሉ ግን ይሁን ይሆናል።
- 16:43ሰዎችን መውደድ ግዴታ ነው ምርጫ አይደለም።
- 16:47ምርጫ አይደለም መብቴ ነው እንዳትሉ ትዕዛዝ ነው።
- 16:52ጌታ ከኛ ሚጠብቀው ማለት ነው። ይጠብቀዋል። ለሰው ብለን ሳይሆን
- 16:57ስለ ጌታ ብለን ልናደርገው
- 17:00ግድ ይላል ማለት ነው። ግድ ይላል። ስለዚህ የምርጫ ጉዳይ
- 17:05አይደለም። ምርጫው የሚሆነው
- 17:09በጌታ ከመሆን መሆን እና ካለመሆን ጋር ነው የሚሆነው ማለት
- 17:13ነው።
- 17:14እየተግባባን ነው ብዬ አስባለሁ።
- 17:19ይሄን ስናደርግ ፍቅር ለአዲሱ ህይወታችን ምቹ ከባቢ
- 17:24ይፈጥርልናል።
- 17:29እኔ እንደወደድኳችሁ እርስ በእርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ
- 17:33ትዕዛዜ ይቺ ናት አለ። ዮሐንስ 15 ቁጥር 12 ትዕዛዝን
- 17:37እንደሰጠን እርስ በርሳችን እንዋደድ ዘንድ
- 17:39ያለው በአንደኛ ዮሐንስ ምዕራፍ 3ም ይሄን ነው። ክርስቶስ ደግሞ
- 17:43እንደወደዳችሁ አለ ደግሞ ጳውሎስ በኤፌሶ ምዕራፍ ሁለት አምስት
- 17:47ቁጥር ሁለት በፍቅር ተመላለሱ
- 17:50ክርስቶስ እንደወደዳችሁ
- 17:54ፍቅርን የምንለማመደው በስሜት አይደለም
- 17:58ክርስቶስ ለኛ ባደረገው መሰረት ላይ ቆመን ሌሎችን ለመቀበል እና
- 18:03ለመውደድ በምናደርገው የየጊዜው ምርጫ ነው ፍቅር ስሜት አይደለም
- 18:09ምርጫ ነው። ስለዚህ ፍቅርን የምንለማመደው በስሜት አይደለም።
- 18:14ደስ ስለሚለን አይደለም። ምርጫችን ሆኖ ነው። ምርጫችን ማለት
- 18:20ሌላ ምርጫ አለን ማለት ሳይሆን ውሳኔ በውሳኔ በፈቃዳችን
- 18:25ምናደርገው ነገር ነው። ከኔ ጋር ናችሁ ቅዱሳን?
- 18:30ስለዚህ ፍቅር ውሳኔ ይጠይቃል።
- 18:32ፍቅር ስሜት ነው ካላችሁ ትቸገራላችሁ። በትዳርም
- 18:37በቤተክርስቲያን አገልግሎታችሁ
- 18:39ፍቅርን ከስሜት ጋር ካያያዛችሁት ትቸገራላችሁ ፍቅር ስሜት
- 18:43አይደለም ፍቅር
- 18:48መርጣችሁ ወዳችሁ ፈቅዳችሁ ምታደርጉት ነገር ነው ማለት ይሄ
- 18:55በግሪክ በርግጥ ፍቅር የሚባለው ነገር አምስት ነገር ነው ወደ
- 18:59አምስት አይነት ነው ለምሳሌ ሴክሽዋል ፍቅር በግሪክ ሌላ ነው
- 19:05የጾታ ፍቅር ሌላ ነው የቤተሰብ ፍቅር ሌላ ነው። የጓደኝነት
- 19:10ፍቅር ሌላ ነው። የእግዚአብሔር ፍቅር ሌላ ነው።
- 19:16ጾታዊ አይነቱን ነው ብዙ ጊዜ ፍቅር ስንል ወይም ደግሞ ይሄ
- 19:22ሮማንቲክ የሚባለው እሱ አይደለም። ሮማንታይዝ ማድረግ አይደለም
- 19:26ፍቅር ማለት ፍቅር ማለት ለዛ ሰው እግዚአብሔር የሰጠውን ዋጋ
- 19:31ሰተን በዛ ዋጋ ትሪት ማድረግ ነው ያን ሰው.
- 19:35እግዚአብሔር ዋጋ ሰጥቶታል በመልኩ እና በምሳሌ ስለፈጠረው።
- 19:39ስለዚህ ያን ሰው እግዚአብሔር በሚያየው ዓይን ማየት እና
- 19:42እግዚአብሔር በሰጠው ዋጋ ትሪት ማድረግ ነው ያን ሰውዬ ፍቅር
- 19:46እሱ ነው።
- 19:48ስለዚህ ይሄ ደግሞ ስሜት ጋር አይገናኝም ማለት ነው። ከስሜት
- 19:52ጋር የተገናኘ አይደለም ፍቅር የሚባለው። ስሜታችን ተቃራኒ ሊሆን
- 19:57ይችላል ሌላ ማለቴ ነው። ሊሆን ይችላል ለምሳሌ በጣም ችግር ላይ
- 20:04ሆነን
- 20:06ይሄ የስሜቱ ደስታ ሩቆን እያለ ምንረዳው ሰው ልናገኝ
- 20:09እንችላለን። እና ዛሬ ችግር
- 20:13የሚባለው ሰውዬውን ሳየው ስላለ ተሰማኝ አልረዳውም ማለት
- 20:16አይደለም። በዛ ውስጥ ሆናችሁ ትረዳላችሁ። ሰውየው ክፉ
- 20:20እያደረገባችሁ
- 20:21ወደ ሰውየው ቅጥል የሚል ስሜት ላይኖራችሁ ይችላል ቅጥል የሚል
- 20:26አይኖራችሁም ግን ትረዱታላችሁ።
- 20:29ግን ስለሱ በጎ ታስባላችሁ ስለ እሱ በጎ ታደርጋላችሁ።
- 20:36እየሰማችሁኝ ነው?
- 20:38ሰዎች በበጎ እንዲያዩት ትፈልጋላችሁ ያን ሰው
- 20:43ተመልከት እንዲህ እያደረክ አንተ እንዴት እንደተደረገብህ እንዴት
- 20:46ብትሬ ተደረክ ወይም እንደዚህ ተደረክ ወይም እንደዚህ ተዋሸብህ
- 20:49ምናምን ሊላችሁ ይችላል ስጋችሁ ግን ፍቅር በደልን አይቆጥርም
- 20:55እስኪ በሉ ሁላችሁም
- 20:56>> ፍቅር በደል አይቆጥርም
- 20:58>> ድገሙት እስኪ እንደገና
- 20:59>> ፍሬም አይ
- 21:00>> ድገሙት እስኪ ጮፍ በሉና
- 21:03ፍቅር ደግሞ የእግዚአብሔር ጥበብ ነው። ድል ይሰጣቸዋል።
- 21:07>> አሜን
- 21:07>> ሁልጊዜም ምን ይሰጣቸዋል?
- 21:09>> አሸናፊ ያደርጋቸዋል። መጨረሻ እናንተ ናችሁ የምታሸንፉት።
- 21:13በእርግጠኝነት ነው የምነግራችሁ። ታሸንፋላችሁ
- 21:17ታሸንፋላችሁ።
- 21:19ስለዚህ የመጀመሪያው ፍቅር የአዲሱ ህይወት መኖሪያ ከባቢ ነው።
- 21:25ሁለተኛ
- 21:27አሁን በትንቢታዊ እወጃው ላይ የተናገርኩት ነው።
- 21:31በፍቅር የሚመ ሚመላለስ በብርሃን ይመላለሳል
- 21:34አይደናቀፍም
- 21:36በፍቅር የሚመላለስ በብርሃን ይመላለሳል አይደናቀፍም
- 21:43አይደናቀፍም
- 21:46ፍቅር መንፈሳዊ አይኖቻችንን ያበራል
- 21:50ዋው በሉ እስኪ ፍቅር መንፈሳዊ አይኖቻችን ያበራል በሉ እስኪ
- 21:55>> ፍቅር መንፈሳዊ
- 21:57>> በተቃራኒው ጥላቻ ያሳውረናል ልባችን ያደነዝዛል
- 22:01ማለት ነው። [ጉሮሮን ማጥራት] በመንገዳችን ላይ ጨለማ
- 22:04እንዳይኖር ያደርጋል አካሄዳችንንም የተቃና ያደርገዋል ወይም ቀና
- 22:10ያደርገዋል። በልቡ ጥላቻ ቅያሜ እና ቂም የሌለበት ሰው በህይወቱ
- 22:14አይሰናከልም።
- 22:16ለሌሎች ማሰናከያም አይሆንም።
- 22:19በውስጣችን ቅያሜ እና ጥላቻ ከሌለ ለመሰናከል ሆነ ሌሎችን
- 22:24ለማሰናከል ያለን እድል እየጠፋ ይሄዳል። እኛም አሰናካይ
- 22:30አንሆንም
- 22:31ሌሎችም እኛን አያሰናክሉንም።
- 22:34ክብር ለስሙ ይሁን።
- 22:36>> ፍቅር ከስህተት እና ከመውደቅ ይጠብቀናል።
- 22:42ፍቅር ከስህተት እና ከመውደቅ ይጠብቀናል።
- 22:50ዮሐንስ አንደኛ ዮሐንስ ምዕራፍ ሁለት ከተጠኝ እስከ 10
- 22:53በብርሃን አለው የሚል ወንድሙን የሚጠላ እስካሁን በጨለማ አለ።
- 22:59አይ አይገርማችሁም በብርሃን አለው የሚል ማለት በጌታ ነኝ እያለ
- 23:02ማለት ነው። ወንድሙን ግን ምን የሚል የሚጠላ ይሄን ስራን
- 23:07ከመኮነን ጋር አታያይዙ አብራችሁ ስትሰሩ ስታገለግሉ
- 23:11ፍቅር እያላችሁ ሃጢያትን አመጻን ክፋትን ታጸድቃላችሁ ማለት
- 23:15አይደለም እግዚአብሔር የሚጸየፈውን እንደውም እግዚአብሔር ደስ
- 23:18የሚለው እሱ በሚጸየፈው መንገድ ስትፀየፉለት ያ ፍቅር ነው።
- 23:23ፍቅር ከአመር ምን አይልም? አይተባበርም በሉ እስኪጮክ በሉና
- 23:28>> ፍቅር አመጽ አይተባበርም።
- 23:30>> የፍቅር ፍቅር ባህሪ አይደለም አይ [ጉሮሮን ማጥራት] በቃ ስለ
- 23:32እግዚአብሔር ፍቅር ብዬ ይሄንማ አልናገርም አትሉም ፍቅር ከአመጽ
- 23:36ጋር አይተባበርም የፍቅር ባህሪ ነው። ስለዚህ ፍቅር ፍቅር ሲባል
- 23:42ምንም በቃ ጥፋትን፣ ተንኮልን፣ ቸልተኝነትን፣ ስንፍናን ልጆቻችሁ
- 23:47ላይ አብራችሁ የሚሰራ ትዳር ላይ የትም ቦታ በምታገኙት ጊዜ
- 23:51አግባብ ባለው ሁኔታ ልትቃወሙት ይገባል አመጻ አመጻ ነው
- 23:56እግዚአብሔር በሷ ይደሰትም እንዳንቀላቅለው ማለት ማለት ነው።
- 24:01ነገር ግን እ ደግሞ ፍቅር የሀጥያትን ብዛት ምን ያደርጋል ይላል
- 24:06ይሸፍናል። [ጉሮሮን ማጥራት] ይሸፍናል።
- 24:10ምንድነው ይሄ ፍቅር እናንተን ይገስጻችኋል እናንተን ይመክራችኋል
- 24:14እናንተን ሊቀጣችሁም ይችላል።
- 24:17አባት የሚወደውን ልጁን ይቀጣል ይላል። እና ፍቅር ይቀጣል
- 24:21እግዚአብሄር ፍቅር ነው ይቀጣል እስኪ በሉ ሁላችሁም
- 24:24>> እግዚአብሔር ይቀጣል ምን ያደርጋል?
- 24:27>> ይቀጣል ስለዚህ ሊቀጣም ይችላል ይችላል። ያን አደረገ ማለት
- 24:31ጠላችሁ ማለት አይደለም። ለእናንተ የተሻለውን የህይወት ጎዳና
- 24:36አቀናላችሁ።
- 24:38እንዳትጎዱ ከለከላችሁ
- 24:40ወሰናችሁ፣ ገደባችሁ ማለት ነው። ፍቅር ግድ የለሽ መሆን
- 24:45አይችልም። ቀናተኛ ነው ፍቅር። ፍቅር ግድ የለሽ መሆን
- 24:49አይችልም።
- 24:50ግድ የለሽ መሆን አይችልም።
- 24:52አሁን ፓስተር ብትሆኑ ቢሰማኝ ይስማኝ ባይሰማኝ የራሱ ጉዳይ
- 24:56ማለት አትችሉም። ካፋችሁ እንኳን እንደው ዝም ብለን ብላችሁ
- 24:59እራሳችሁን ለመጠበቅ ብትሰሙኝ ብትሉ እንኳን እንደዛ ማለት ግን
- 25:03አትችሉም። ሪሊ ምታገለግሉትን ህዝብ የምትወዱ ከሆነ ስሜታችሁን
- 25:07ይነካዋል። መነካታችሁ አይቀርም። ውስጣችሁ ይነካል። ግድ
- 25:12የለሽነት ስለ ሌላ ሰው ስሜት ማጣት ምንድነው ምልክቱ ብትሉ
- 25:18ፍቅር ያለመኖር ምልክት ነው። ያገባኝም ምልክት ነው። አያገባኝም
- 25:23አይልም ፍቅር።
- 25:24ክብር ለስሙ ይሁን።
- 25:27ስለዚህ እ
- 25:31ጥላቻ
- 25:33መሰናክልን በህይወት ያስቀምጣል። ፍቅር ከስተት እና ከመውደቅ
- 25:37ይጠብቀናል።
- 25:40በብርሃን አለውህ እያለ ወንድሙን የሚጠላ እስካሁን በጨለማ አለ።
- 25:45ወንድሙን የሚወድ በብርሃን ይኖራል። ማሰናከያም የለበትም።
- 25:51ፍቅር ይላል ሮሜ አስራ ሶስት ቁጥር 10 ለባል እንጀራው ክፉ
- 25:55አያደርግም። [ጉሮሮን ማጥራት]
- 25:57ስለዚህ ፍቅር የህግ ፍጻሜ ነው። ፍቅር ደግሞ ህጎች ሁሉ
- 26:02የተጠቃለሉበት ነው። ፍቅር ለባል እንጀራው ምን አያደርግም ክፉ
- 26:07አያደርግም ባልንጀራውን የሚጎዳውን ነገር አያደርግም ሰልፍሽ
- 26:12አይደለም ፍቅር ኢቭን በጾታዊ ግንኙነት እንኳን ሄዳችሁ ሃጥያት
- 26:17እንዳታደርጉ ሊከለክላችሁ ከሚገባው አንዱ ነገር ምንድነው ፍቅር
- 26:20ነው ይሄን ነገር ያለ ትዳር ባደርገው እኔ በስጋ በሃጢአት ትድል
- 26:27ሊደሰት እችላለሁ ያን ሰው ግን በመንፈስ እጎደዋለሁ የሚል ፍቅር
- 26:32ርህራሄ ሲኖር ከድካማችሁ ትበረታላችሁ
- 26:36እየሰማችሁኝ ነው ይሄ ፍቅር በሌላው ሰው መጎዳት እራሱን
- 26:41አያስደስትም እራሱን አያስደስትም
- 26:45እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን ስለዚህ ፍቅር የምን ፍጻሜ ነው
- 26:49ይላል የህግ ፍጻሜ ነው ማለት የሚወድ ወንድሙን አይሰርቀውም
- 26:54የሚወድ ወንድሙን አያማውም
- 26:56የሚወድ እያላችሁ ሁሉን አስርቱን ትእዛዛት
- 27:00በተለይ አምስቱን ሰውን የተመለከቱ ትዕዛዛቶችን ሁሉ መጥቀስ
- 27:04ትችላላችሁ በፍቅር የተጠቃለሉ ናቸው።
- 27:08አትመኚ ወንድምህን ሚስት ይላል። እንዴ ወንድሙንም ሚስቱንም
- 27:13በእውነተኛ ፍቅር የሚወዳቸው ከሆነ ሊመኝ አይችልም። እየሰማች
- 27:17ነው ወይ? ገንዘብን አትስረቅ ይላል ያን የሚሰረቀውን ሰው
- 27:22ታቃላችሁ ግን ሌቦችን አይታችኋል የመጨረሻ ጭቅም ጨካኞች
- 27:26እንደሆኑ ከ ሌባ ከመሆናቸው በፊት
- 27:30ምኖች ናቸው? የሰው ጠላቶች ናቸው ጨቃኞች ናቸው በጣም ያቺ
- 27:36ስለሚወስዱት ስለሚዘርፉት ገንዘብ ሲሉ ባገኙት ነገር ሰውዬው
- 27:40ይሞት ይዳን አይኑ ይጥፋ ግድ የላቸውም። ከሌብነቱ በስተጀርባ
- 27:45ጭካኔዋለ
- 27:47ያ ሰው ሲሄድ እንዴት ነው ሚሄደው? እቺ እናት መድከሙ
- 27:52አያሳዝናቸውም።
- 27:54ትራንስፖርት ማጣት ጨለማ ላይ ወድቃ መቅረቷ ደራሽ የሌላት መሆኗ
- 27:58ይሄው አይታያቸውም
- 28:00ከዛ
- 28:02እንትን ዘረፋ ጀርባ ጥላቻ አለ ጥላቻ ፍቅር ቢኖር ግን የመዝረፍ
- 28:09አቅም አይኖርም
- 28:11የመዝረፍ አቅም አይኖርም ለዚህ ነው ፍቅር የህግ ፍጻሜ ነው
- 28:14የሚለው ፍቅርን ስናደርግ ህግን ሁሉ እንፈማለን
- 28:19ክብር ለስሙ ይሁን ክብር ለጌታ ይሁን
- 28:23ፍቅር
- 28:25ህግን ሁሉ
- 28:28ፍቅር እንደ እንትን የሚባል አለ ብዙ ጊዜ ብየዋለው አይደለም
- 28:33አንድም መልቲ ቫይታሚን አለ ኤዚ ሚባል ድሮ ብዙ ሰዎች ቤት
- 28:38አየዋለው በርግጥ ኤስ ነው አላውቅም ግን ይላል ማለት አንድ
- 28:43ካፕሱል ውስጥ ከቫይታሚን ኤ ጀምሮ እስከ ዚንክ ድረስ ያለው
- 28:49ማለት ነው ያችን አንድ ካፕሱል ስትወስዱ ሁሉን እንደወሰዳችሁ
- 28:52ያው ስነ ልቦና ይሁን ሳይንስ ባላውቀውም ግን ያው ይላል እና
- 28:57ፍቅር ግን የህግ ኤዚ ነው የህግ ሁሉ ነገር ፍቅር ስንይዝ ሁሉ
- 29:03ነገር በዛ ውስጥ አለ ፍቅር በራሱ ግ ነው ማለት ነው እስኪ በሉ
- 29:08ሁላችሁም ፍቅር በራሱ ግ ነው በሉ እስኪ
- 29:11>> ፍቅር በራሱ ግ ነው
- 29:12>> ደሞም ትዕዛዝ እኮ ነው አይደለ አዲስ ትእዛዝ ወይም አዲስ ግ
- 29:16እሰጣችኋለሁ እርሱም እርስ በእርሳችሁ ምን ትሉ ዘንድ ነው
- 29:19ትዋደዱ ዘንድ የአዲስ ኪዳን ግ ይባላል
- 29:23እና ግ ነው ፍቅር እራሱ ግ ነው። ግን ሁሉን የያዘ ግ ነው።
- 29:28ፍቅርን የሚያደርግ በፍቅር የሚያደርግ ከህግ ሁሉ ነጻ ነው።
- 29:32ክብር ለጌታ ይሁን
- 29:33>> አሜን
- 29:34>> እስኪ በሉ ፍቅርን የሚያደርግ
- 29:36>> ፍቅርን
- 29:37>> በፍቅር የሚያደርግ በፍቅር የሚያደርግ
- 29:39>> ከህግ ሁሉ ነጻ ነው።
- 29:41>> ከህግ ሁሉ ነጻ።
- 29:42>> ድገሙ እስኪ እንደገናኝ
- 29:46እህ
- 29:48ምን ማለት ነው? ሰውየውን በእውነት ስለ ሰውዬው ጥቅም ጥቅም
- 29:52እና ደስታ እግዚአብሔር ካየው ነገር አንጻር ተነስታችሁ ለምሳሌ
- 29:57በብሉይ ኪዳን ቢሆን እየሱስ ይሄን ተናግረውታል በሰንበት ይላሉ
- 30:01ተነስተው ሃይማኖተኞች እንዴት ትፈውሳለህ ብለው ተነሱ ይሄ
- 30:05ቸርነትና ምህረት የላቸውም እንደገና ከአቅመ ደካሞች ከምናምኖች
- 30:10ይሰበስባሉ እና አንዱ አይ የአሁኑ ወር አስራቴን መስጠት
- 30:15አልቻልኩም አባቴ እንደዚህ ሆኖ ለሱ ልኬዋለሁ ቢላችሁ
- 30:20እናትና አባትህን እግዚአብሔርን አክብር ቅድሚያን አክብር
- 30:23እንደማለት ነው። እናንተ እግዚአብሔርን አክብር ትሉታላችሁ
- 30:27አላክበር እንደማለት ነው በነገራችን ላይ እግዚአብሔርን አክብር
- 30:31ማለት ቀጥሎ ድንጋይ ይመጣብሃል ማለት ነው ፍርዱ እንደዛ ነው
- 30:34በነገራችን ላይ እግዚአብሔርን አክብር ማለት እየሰማችሁ ነው
- 30:38ፍርድ ይገባሃል ማለት ነው ድንጋይ መወገድ ከሆነ ትወገራለህ
- 30:42መገረፍ ከሆነ ትገረፋለህ ሸሪና እንትን ይመሳሰላል በነገራችን
- 30:46ላይ እና እግዚአብሔርን አክብር ትሉታላችሁ አለ ጌታ እየሱስ
- 30:50እየሱስ አያችሁ እና ስለ ጥቅማችሁ ወይም ስለ ህጋችሁ ስትሉ
- 30:55ትልቁን የእግዚአብሔርን ግ ትሽራላችሁ እኔ ቸርነትና ምህረትን
- 30:59እወዳለሁ የሚለውን
- 31:02ቸርነትና ምህረትን ስትወዱ ሌላው ግ ሁሉ ሃይማኖተኛ ስትሆን
- 31:06አሁን ለምሳሌ ማለት ነው እናንተ ብር የላችሁም አስራት ይዛችሁ
- 31:10እየመጣችሁ ነው ፍቅርን ነው ምነግራችሁ በዚህ ኤክስኪውስ
- 31:13እንዳታደርጉ መንገድ ላይ ስትመጡ አንድ ሰው ክብል ሲል የሚበላው
- 31:17ወይም የሆነ አደጋ ደርሶበት አስራ አስራት ብላችሁ የያዛችኋትን
- 31:21መቶ ብር የሚያስፈልገው ቢሆን አይ ይሄ ለእግዚአብሔር ቤት
- 31:25አስራት እግዚአብሄር በጣም ነው የሚያስንባችሁ
- 31:29እግዚአብሔር አይበላውም እንኳን አስራቱን
- 31:31እውነቴን ነው የምነግራችሁ አስራቱን አይበላውም ለዛ ደሃ ሰው
- 31:36ችግረኛ ሰው አስራት እንደሰጠ ሰው ለማስቆጠር ሳይሆን
- 31:42የዛን ህይወት ለማረፍ ለማስቆጠር ከሆነ ቸርች ሄዳችሁ አስቆጠሩ
- 31:50ከሆነ ግን ፈሪሳውያንን ጌታ የተጸየፈበት ምክንያት ይሄ ነው።
- 31:54ለህጋቸው በጣም ግድ ይላቸዋል።
- 31:57ህጉ የተሰጠው ለሰው ነው ለሰው ጥቅም ነው ለሰው ክብር ነው
- 32:01ለሰው ግን ግድ የላቸውም።
- 32:04ለሰው ግድ የላቸውም።
- 32:06ለዚህ ነው ፍቅር [ማጓራት] የህግ ሁሉ ፍጻሜ ነው።
- 32:12>> ልድገምላችሁ
- 32:14እየሱስ ክርስቶስ ሄዶ የአፈሪ ፈሪሳዊ ቤት ፈሪሳዊው እኔ ሁሌ
- 32:18የሚታየኝ አለ በየዘመኑ እኔም አጋጥሞኝ ያውቃል የሆነ ቅዱሳን
- 32:23በፍቅር ምናምን ሲያረጉ አንዱ ደሞ ውይይ ፓስተርማ በቃ እሱ
- 32:27ሳያረግልኝ ቀረ ይለኛል ይልና ይመጣል ወደ እናንተ እኔም እንደው
- 32:31እንትን እኮ አስቤ ምሳ ልጋብዝህ ወይ እራት ልጋብዝህ ይላቸዋል
- 32:34እያለ ያለበት ልብ ይታወቃል ለምን እህት እንትና ጋብዛቸዋለች
- 32:39ወንድም እንትናም ጨምሮላችኋል
- 32:41ስጦታም ቢሆን ልክ እንደዚሁ ነው አይደለ ሰው ሁሉ እኮ ሰጠን
- 32:44እንዴ ማን ነው የቀረው እኔ ነኝ የቀረው አይደል
- 32:46ኦ ምናምን መስገቢ ምናምን ብሎ ያው በእውነት እና እዚህ ምድር
- 32:53ላይ እንደዛ አለ እና እየሱስ ክርስቶስ ጋበዘው ሌላው ሰው ሁሉ
- 32:56ቀራጩ እየጋበዘው ከቀራጩ ጋር እየሄደ ሲበላ ምናምን ፈሪሳይ
- 32:59እየሱስን ምሳ ጋበዘው ከዛ ያቺ ሃጥያተኛ አመዝራ ተብላ ሪክት
- 33:04የተደረገች ሴት እየሱስ የት እንደሚሄድ የምትከተል የራባት
- 33:08የጠማት ሴት ነች እና ተከትላ ሄደች በፊቱ መቀመጥ ስለአፈረች
- 33:14በኋላ ተቀመጠች መሬት ላይ ነው የሚቀመጡት እግራቸውን አጥፈው
- 33:17ነው የሚቀመጡት እግራቸው በ እንደ ምስራቅ ሰው እንደ እንደ
- 33:22ፋሪስት እንደዚህ አይደለም ወደ ኋላ ነው እና ከኋላ ሆና እግሩን
- 33:27በእንቧ እያራሰች በጸጉሯ ደሞ ተጠርገው ነበረ
- 33:32እና በፊት
- 33:34አያትም በዚህ ፊዚካሊ አያትም እየሱስ ክርስቶስ እና ፈሪሳዊ
- 33:38በልቡ ምን አለች ሴት ማን እንደሆነች ቢያቅ ኖሮ እንዲህ
- 33:42እንድታደርግ አይፈቅድላትም ነበር አለ። "እና አንተ አለው፡፡
- 33:47ምክንያቱም እየሱስ ይሄን ይሄን አይደለም የሚያየው፡፡
- 33:51አንተ እኮ ከመጣው ጊዜ ጀምሮ ያው በውጭ ሰው የሚያየውን
- 33:54አድርገህ፡፡ ጋበዘው እንድትባል ማለት ነው፡፡ በውስጥ ግን ስገባ
- 33:58ለእግሬ ሆብክልኝም፡፡
- 34:00ምን አገባው ማን ያያል በእግሩ ምግብ ውስጥ እራሱ ምን አይነት
- 34:04ይሆን
- 34:05[ሳቅ]
- 34:06ሰው የሚመጣ ከሆነ በጣም የሌለ ነው የሚያደርገው እየሱስ ብቻ
- 34:10ከሆነ ግን አይቲንክ የመጨረሻውን ነው የሚያደርገው ይሄ ግብዝ
- 34:13ነዋ ነዋ። ሌባ ነዋ።
- 34:17እና አንተ ግን እኮ አላቀረብክልኝም አለው። እሷ ግን ከገባው
- 34:20ጊዜ ጀምሮ ግሬን በእንቧ ታጥብ ነበር በጸጉሯ ታደርቅ ነበር።
- 34:24ብዙ ወዳለችና
- 34:26ብዙ የሆነ ኃጢአትዋ ተሰርለት አላለ ብዙ ምን ብላለችና
- 34:32ወዳለችና። ብዙ ወዳለችና
- 34:35ያ ሁሉ ነገር ተሻረ ማለት ነው። እሴት መሆኗ ተሻረ።
- 34:40ምክንያቱም ያን እኮ ያለው ናዝራዊ እየተባለ እንዴት ሴት
- 34:43ትነካዋለች ለዛውም
- 34:45እስከዚህ ደረጃ ድረስ ከዛውም ደግሞ አመንዘራ ሴት ሴት ብቻ
- 34:48ሳትሆን ሴት እኮ አንድ እያነካካም ከ ከናዝሬ ጋር ግን መንካት
- 34:55ብቻ አይደለም አጥበው ህጉን ሁሉ ጥሳ ስትገባ እንዴት ዝም
- 35:00ይላታል ህጉ ሁሉ ይጣሳል በምን በፍቅር እስኪ በምን
- 35:06>> ጮክ በሉ እስኪ በምን
- 35:08>> ድገሙ እስኪ ጮክ በሉና በፍቅር በፍቅር በእውነተኛ ፍቅር ከልብ
- 35:13በሆነ ፍቅር
- 35:16ከላይ በሆነ ፍቅር የትኛውንም የተቀመጠ ግ ልትሱ ትችላላችሁ።
- 35:22በአመጽ አይደለም አመጽ ነው። ፍቅር ግን የህግ ፍጻሜ ነው።
- 35:27ክብር ለጌታ ይሁን አንዱን ስትፈጽሙ በፍቅር ሁሉን ፈጽማችሁታል።
- 35:33ስሙ ለዘላለም ይባረክ ስለዚህ እግዚአብሔር በዚህ ወር ይህን
- 35:36እንድናነሳ ይፈልጋል ከዚህ ወር በኋላ ባለው በይወታችን ጉዞ ላይ
- 35:42በሰዎች ላይ መሪር ሀዘን መያዝ ቂም መያዝ ነክሰን እሷ ስለኔ
- 35:48እንዲ ነች እሱ ስለኔ እንዲ ነው እንቅፋቴ ናት እንቅፋቴ ነው
- 35:52ብሎ መያዝ ህይወታችን እና መንገዳችንን ጨለማ ያደርገዋል
- 35:58ንክስ አድርጎ መያዝ ለክርስቲያን ተገቢ አይደለም ያ ማለት ሞኝ
- 36:03ሆኖ ሞኝ አልፎ ይጎዳል ይላል። ሞኝ ሆናችሁ ተጎዱ ማለት
- 36:07አይደለም ለምሳሌ ሁል ጊዜ የኔን ወደፊት መሄድ የሚቃወም ሰው
- 36:13እንዳለ የማይገባኝ ከሆንኩ ጅላጅል ነኝ ማለት ነው ሊገባኝ
- 36:18ይገባል
- 36:20ግን እኔ ምመልሰው ልክ እንደሱ መንገዱን መዝጋት መሆን የለበትም
- 36:24እንደሱ በማዋረድ መሆን የለበትም እንደሱ ዝቅ በማድረግ እድል
- 36:28ፋንታዎችን ሁሉ በማበላሸት መሆን የለበትም እኔ ተላለፌ አልጎዳም
- 36:33ሆኜ አይደለሁም
- 36:35አቅጣጫ ይሄን እቀይራለሁ ያን ሰው የሚይዝበትን አያያዝ
- 36:39እቀይራለሁ።
- 36:41አልጎዳውም።
- 36:43እና ይሄ ምንድን ነው አለማወቅ መስማት አልፈልግም ማወቅ
- 36:47አልፈልግም አይደለም። ይሄ የመጀመሪያ ክርስቲያን ባህሪ ነው።
- 36:51እወቁ ክፉዎችን አትጥሏቸው ግን ተንኮላቸውን እወቁ አትጥላቸው።
- 36:57ታማኝ አለመሆናቸውን እወቁ አትጥሏቸው። ሚሰርቁ ከሆነ
- 37:01መስረቃቸውን እወቁ አትጥሏቸው እንዳይሰርቁ ከሰረቁ ሃጢያቱን
- 37:05ለራሳቸው ብቻ ይሁን የእኔን ገንዘብ ግን እንዳይነኩ መጠንቀቅ
- 37:07ካለብኝ ገንዘቤን ሌባ እኮ ነው እያልኩ
- 37:11እንትን ማለት የለብኝም ገንዘቤን መጠንቀቅ ነው አንድ ቀን
- 37:14ይለወጣል ሂወቱ ይለወጣል እኛ ከብ ስንት ነገር ነው አይደል
- 37:18የተለወጥነው አንተ ሌባ ሆን የሆነ ነገር ነበርክ ትላንት
- 37:22እያንዳንዳችን የራሳችን ነበርን አለን አሁንም ቢሆን እኔ ያን
- 37:27ሰው የሚያደርገውን አይደለሁም ማለት ፐርፌክት ነኝ ማለት
- 37:30አይደለም ግን የሱ ድካም እኔን እንዳይጎዳኝ መጠንቀቅ ብልህነት
- 37:34ነው ሞኝ ተላልፎ ይጎዳል
- 37:38አይ እኔ አምናለሁ በጌታ ናት ይላችኋል ስራ ላይ እኮ እኔ እኮ
- 37:41በጌታ ናት ብዬ ነው። እግዚአብሔር ይገስጽሽ
- 37:46በጌታ ውደ ነው እንጂ እመኝ አልተባልሽም
- 37:51ከዛ ያወቁ ቀን ደሞ እብድ ይሆናሉ እንዴ ክርስቲያን እንዲህ
- 37:53ያደርጋል እንዴ ቸርች አላየሁትም እንዴ ከፓስተር ጋር ፎቶ
- 37:57አልተነሳችም እንዴ እንኳን ከፓስተር ጋር ፎቶ መነሳት እየሱስ
- 38:01መቃብር ውስጥም ቢሆን ሰው ሰው ነው
- 38:06በቃ ሰው
- 38:08ላቭ ኦል
- 38:11ሁሉን ውደድ ተባባሉ እስኪ
- 38:13>> ሁሉን ውደድ እሺ
- 38:15>> ሁሉን ግን አትመን
- 38:16>> ሁሉን ግን አትመን
- 38:18>> አዎ
- 38:20እንዴት መጻፍ ቅዱስ አዎ ፍቅር ሁሉን ያምናል ሁሉን ያምናል
- 38:24ማለት እግዚአብሄር ያለውን ሁሉ ማለት ነው እግዚአብሔር ያለኝ
- 38:29በዚህ መንገድ ቢሄድ ይሳካል ማለት ውደደው ብሎኛል ያምናል
- 38:34መልካም አርግለት ብሏል ያምናል
- 38:36እንጂ
- 38:39እየሱስ እንደዛ ነው እንዴ የነበረው አምናችኋለሁ ችግር የለም
- 38:42ነበር ይል ነበር አዎ በልባቸውንም ያለውን ነገር አውቆ ይላል
- 38:47አይደለ እንደዛ ይላል ያለ ጊዜው ደግሞ አሳልፎ ምን እንዳይሉት
- 38:51እንዳይሰጡት ይላል ጊዜ ሳይመጣ እንዳይሞት ጊዜ ሳይመጣ የሆነ
- 38:56ነገር እንዳይደርስ ይከላከል ነበር ራሱን በደንብ ይጠብቅ ነበር
- 39:00ግን አይጠላቸውም ነበረ ያለ ጊዜው አሳልፈው እንዳይሰጡት ያለዉ
- 39:04ሊሞት የተገባው በመስቀ ቀን ነው በሌላ ነገር እንዳይገድሉት
- 39:07ሊወግሩት ተነስተው ነበር ከመካከላቸው ተሰወረባቸው።
- 39:13እና እየሱስ ክርስቶስ ራሱ እግዚአብሔር በፈቀደው መንገድ ብቻ
- 39:17ፈተናው እንዲመጣ
- 39:19ይሰራ ነበረ። አይታመንባቸውም ነበር ይላሉ። አይደለም በልባቸው
- 39:25ያለውን ያውቅ ነበር እና ባንዳቸውም አይታመንባቸውም ነበር ይላል
- 39:32እና ይሄ የሞኝነት ነው ማለት ሀላፊነትን
- 39:35ማሸሻ አድርጌ ነው ምወስደው። እኔ እኮ ክርስቲያን ነው ብዬ
- 39:38ነው። እኔ እኮ እንደዚህ ሃላፊነትን ማሸሻ አይደለም ፍቅር።
- 39:42ፍቅር ሃላፊነትን መውሰድ ነው እንደውም። ሃላፊነትን ከራስ ማሸሻ
- 39:47ከተጠያቂነት
- 39:49መራቂያ አይደለም ፍቅር።
- 39:52ፍቅር እንዲያውም ተጠያቂነትን ነው አልፈን ያን ሰው ከበር
- 39:55የምናደርገው በውሸት እንዳይገኝም፣ በሌብነት እንዳይገኝም፣ በደዛ
- 39:59ድካሙ እንዳይገኝ እንሰራ ይሆናል እንጂ በቃ አይ ክርስትያን
- 40:02ነው፣ አይ አገልጋይ ነው፣ አይ ፓስተር ነው እንደዛ ብዬ ብዬ
- 40:04እኮ ነው እንደዚህ ብዬ እኮ ነው እያልን እየተጠራጠርን ግን ከዛ
- 40:08ስታገኝ እኔማ እኮ እንዲህ ሲደረግ አይቼ ነበር እኔ ከዛ ነገሩ
- 40:11መውጣት ሲጀምር ኧረ እኔም አይቼ ነበር ኧረ እኔም አይቼ ነበር
- 40:15ይላል ማለት ነው እንደሱ መሆን የለበትም መሆን የለበትም
- 40:18ተግባባን ለሁላችሁ ባይሰራ የምናገረው ለአንዳንዶቻችሁ ይሰራል
- 40:23ጥላቻን አሸንፍ አለመተማመንን አሸንፍ እንዴ ያልተፈተነ ፍቅር
- 40:27ፍቅር አይደለም ያልተፈተነ ትግስት ትግስት አይደለም ትግስት እኮ
- 40:31ካልተፈተነ ትግስት አይደለም ትግስት ትግስት በቃሉ ቃሉ እራሱ
- 40:35ተመሳሳይ ነገር ሲደጋገምባችሁ ምታዳብሩት ባህሪ ነው ትግስት
- 40:39ማለት ነው። ትገፋላችሁ አጠሉም ትገፋላችሁ አትጠሉም ትጠላላችሁ
- 40:43አጠሉም ከዛ ታጋሽ ትባላላችሁ ሰው ይናገራችሁ አልናገሩም
- 40:47ይናገራችሁ አልተናገሩም ከዛ ታጋሽ ትባላች ትግስተኛ የሚባለው
- 40:52ሰማያዊ ባህሪ ዝም ብሎ ብቻን አንድ ቤት ውስጥ በመቀመጥ የሚመጣ
- 40:56ባህሪ አይደለም እንዲህ ባለ ህዝብ መካከል ስትመላለሱ በናንተ
- 41:01ውስጥ የሚያድግ ሰማያዊ ባህሪ ነው። እየሰማቹ ነው ወይ?
- 41:05አልነካም አልነካካም ካላችሁ የታሸገ ነው የሚሆነው።
- 41:11ተሰብሮ እጅ ታሽጎ አይታችሁ የምታውቁ ከሆነ በኋላ ብዙ
- 41:14ኤክሰርሳይስ ይጠይቃል ብዙ ምግብ ይጠይቃል። በቃ ይሟሻል። ከዛ
- 41:18ሲፈታ ቀጥኖ ሰሎ ነው የሚፈታው። በቃ ምክንያቱም ኢንአክቲቭ ነው
- 41:23ታሽጓል ንግኬ የለውም ብርሃንም አያገኝም ከዛ ያጀሶ ተሰንጥቆ
- 41:27ምናምን ሲወጣ በቃ የሆነ ከለሩም ተቀይሮ ቀጥሎ ምናምን ነው
- 41:32የሚወጣው እና በእግዚአብሔር እግዚአብሔር ቤት ውስጥ በህዝቡ
- 41:34መካከል በፍቅር ባህሪ ማመላለስ እራሳችን አግልለን ምንቀመጥ በቃ
- 41:40እንደዛ የታሸን ከሆነን የሰለለ ማንነት የቀነጨረ ህይወት ነው
- 41:46የሚኖረን ተጋፈጡት ክብር ለጌታ ይሁን ደግሞ በፍቅር ይሁን
- 41:51በፍቅር ይሁን ምታገቡ ሰዎች የተጋባችሁ ሰዎች በፍቅር ተጋፈጥ
- 41:56ምትጠራጠሩትን ነገር በፍቅር
- 41:59በትግስት በህወሃት መንፈስ እያቀናችሁ ተጋፈቱት ሶስተኛ ፍቅር
- 42:04የእግዚአብሄርን አብሮነት የምንለማመድበት
- 42:08ሚስጥር ነው ወይም ዘረዘንስ ኦፍ ጋድ የምንለው
- 42:12ዘ ፓወር ኦፍ ጋድ ሰዎች በምንም ሁኔታ ውስጥ ሆነው በነሱ
- 42:16ላይመጣ ይችላል ግን ሊለማመዱ ይችላሉ የእግዚአብሔር መገኘት ግን
- 42:20ፍቅር ይፈልጋል ጌታ በቃሉ
- 42:25እግዚአብሄርን 1ዮንስ አራት 12 ማንም ከቶ አላየሁም እርስ
- 42:29በእርሳችን ብንዋደድ ግን እግዚአብሔር በኛ ይኖራል ይኖራል አለ።
- 42:33የማይታየው እግዚአብሄር ፕረዘንሱ መገኘቱ ያለው በሚዋደዱ ሰዎች
- 42:39ነው። እስኪ በሉ የማይታየው እግዚአብሔር በሉ እስኪ
- 42:41>> የማይታየው እግዚአብሔር
- 42:43>> መገኘቱ ያለው
- 42:45>> መገኘቱ ያለው
- 42:46>> በሚዋደዱ ሰዎች መካከል ነው።
- 42:48>> በሚዋደዱ ሰዎች መካከል ነው።
- 42:51>> ክብር ለስሙ ይሁን ስለዚህ ስትዋደዱ እንደ ፋሚሊ ስንዋደድ እንደ
- 42:56ቤተክርስቲያን ስንዋደድ እንደ አገልግሎት ግሩፕ ስንዋደድ በዚህ
- 43:02መሃል ምን አለ? የእግዚአብሔር መገኘት አለ። የምናስበው
- 43:07ይቀናልናል። የምናደርገው ይከናወንልናል።
- 43:11ቤት ባልና ሚስት ልጆች አገልግሎት ተገልጋዮ አገልጋዩ ሊደሮች
- 43:17እርስ በእርሳቸው
- 43:19የተቀናበረ በፍቅር
- 43:21በፍቅር የተቀመመ ህብረት ሲኖር እግዚአብሔር አብሯቸው ይኖራል።
- 43:26በሚያደርጉት ነገር ሁሉ ይሳካላቸዋል ሞገስ ይኖራቸዋል። ክብር
- 43:30ለጌታ ይሁን። አሜን
- 43:31>> ጥበባቸው እሱ ይሆናል ሃይላቸው እሱ ይሆናል ይሄን ይሄ ፍቅር
- 43:38በሂወታችሁ ጨው ይኖርባችኋል እና እርስ በእርሳችሁ ምን በሉ
- 43:41ተስማሙ ያዋህዳል ፍቅር ጥሪን ከጥሪ ጋር ተልዕኮን ከተልኮ ጋር
- 43:47ስጦታን ከስጦታ ጋር አዋህዶ አዋቅሮ ለውጤት የሚያበቃው ምን
- 43:53ነገር ነው ፍቅር የሚባል ነው ተነሱና እንጸልያለን ክብር ለጌታ
- 43:57ይሁን በህይወታችን ጨው ይኖርብን በየሱስ
- 44:01ሃሌሉያ
- 44:03ሃሌሉያ በውጭ ያላችሁ
- 44:06እዚህም ግቢ ውስጥ ያለን እዚህ ያለን ሁላችንም ከዚህ ወር ጀምሮ
- 44:11ጨው በህይወታችን ይኑርብን በኢየሱስ ስም
- 44:15>> አልጫ የሆነውን ሁሉ ያጣፍጥልን
- 44:17>> አሜን
- 44:18>> ይህ በክርስቶስ የተገለጠልን የእግዚአብሔር ፍቅር በጌታ በየሱስ
- 44:22ስም
- 44:25>> ጌታ እየሱስ ስም የግል አዳኛችሁ አድርጋችሁ ያልተቀበላችሁ
- 44:29ቀጥሎ ጥሎ ያለውን ጸሎት ከኔ ጋር በመጸለይ
- 44:33ወደ ህይወታችሁ እንዲገባ አሮጌው ታሪካችሁ
- 44:37እንዲያቆም አዲስ ጅማሬ በሂወታችሁ እንዲጀምር ማድረግ
- 44:40ትችላላችሁ።
- 44:42አሁን ይሄን አብረን እንጸልይ [ሙዚቃ] እኔ የምለውን በማለት
- 44:46እየሱስን ወደ ህይወታችሁ ጋብዙት
- 44:49እግዚአብሔር አምላክ ሆይ
- 44:52ዛሬ ወዳንተ ስለጠራኸኝ አመሰግንሃለው
- 44:56እግዚአብሔር ሆይ
- 44:58እኔ ሃጢአተኛ [ሙዚቃ]
- 44:59ነኝ ነኝ።
- 45:01ሃጥያቴን ይቅር በለኝ።
- 45:04መተላለፌን ደምስልኝ።
- 45:08ክቡር በሆነው በልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጥያቴ ሁሉ
- 45:12አንፃኝ።
- 45:14እግዚአብሔር ሆይ
- 45:16አለምን ሰይጣንን ስራውን ክጃለው።
- 45:22ጌታ እየሱስ ክርስቶስን የወቴ አዳኝና ጌታ አድርጌ ተቀብያለሁ።
- 45:29እየሱስ ክርስቶስ ከሙታን እንደተነሳ
- 45:33በልቤ አምናለሁ።
- 45:37ጌታም እንደሆነ በአፌመሰክራለሁ።
- 45:42እግዚአብሔር ሆይ [ሙዚቃ] ስለተቀበልከኝ አመሰግንሃለው
- 45:47አሁን ልጅህ ነኝ
- 45:50ይሄን እድል ስለሰጠኸኝ
- 45:52አመሰግንሃለው
- 45:54አሜን
- 45:56አሜን አሜን አሜን
About this transcript
This page contains the full transcript of በፍቅር መመላለስ || እንዴት በፍቅር እንመላለስ? || Walking in Love || Learn to Walk in Love Every Day by Pastor Tesfahun Mulualem, generated from the public captions YouTube serves with the video. The transcript has 4,386 words across 700 segments, with the original timestamps preserved so you can click any line to jump to that moment in the embedded player.
What you can do with it
Use the transcript to take notes, quote the speaker, build a study guide, generate a summary with ChatGPT or Claude via the YouTube Summary tool, or export it as a timed subtitle file with YouTube to SRT. You can also re-open it in the transcriber to translate the transcript into 100+ languages.
Free YouTube transcript tool
YouTube2Text is a free YouTube transcript generator — no signup, no daily limit. Paste any YouTube link and get the full transcript instantly, with timestamps, click-to-jump, translation to 100+ languages, AI prompts for ChatGPT, Claude, and Gemini, and exports to TXT, SRT, VTT, or Markdown.