YouTube2Text

መዓዛ ብሩ ከዓለማየሁ ገላጋይ ጋር "ረሀብ እና ድርቅ በኢትዮጵያ ታሪክ " በሚል ያደረጉት ወግ #shegerfm #shegercafe — Transcript

by Sheger FM 102.1 Radio · 6,336 words · 875 segments · language en · Watch on YouTube

Full transcript

  1. 0:02ደርሷል
  2. 0:05>> ሸገር ካፌ
  3. 0:07>> ሸገር ካፌ ሸገር
  4. 0:17[ሙዚቃ]
  5. 0:24[ሙዚቃ]
  6. 0:28ጤና ይስጥልን አድማጮቻችን ችን የዛሬው የሸገር ካፌ ውይይት
  7. 0:31ትኩረት ረሃብ ነው። በኢትዮጵያ ረሃብ ተደጋጋሚ ችግር ቢሆንም
  8. 0:35እስከ መንግስት ለውጥ ያደረሰው የስልሳ ስድስት ድብቁ ረሃብ
  9. 0:38የሚባለው ከፍተኛ የአለም አቀፍ ሽፋን ነው የተሰጠው እና በውጭ
  10. 0:41ተመልካቾች ዘንድ እስከ ዛሬም ድረስ አገሪቱንም ሆነ ህዝቡን
  11. 0:45በችግር እና በረሃብተኝነት እንድትመዘገብ ያደረገው የ7 ድርቅ
  12. 0:50እና ረሃብ ህዝባዊ ግጥሞች አሉ ዘፈን ተዘፍኖለታል ገጣሚዎች አሉ
  13. 0:54በዚህ በተገለጸው ረሃብ ላይ ለመወያየት ደራሲ አለማየው ገላይን
  14. 0:59ወደሸገር ካፌ ጋብዘነዋል አለማየው እንዴት ሰነበትከታ
  15. 1:04አዎ አይደለም ያዝ ያደርጋል የሁላችንም አዎ ግን እንደውም እኛ
  16. 1:08ሃገር ውስጥ አስቸጋሪ ነገር የሚባለው እንደ ዋነኛ አስቸጋሪ
  17. 1:12መታየት ያለበት ይሄ ነው የረሃብ ዘመንን ወይም በረሃብ
  18. 1:16የተፈጠረን እልቂት እንደ ታሪክ አለቁጠር ከዛ ይልቅ እንዲረሳ
  19. 1:21መሯሯጥ አሁን በኛ ዘመን እንኳንኮ ዲክሽሪዎች ኢትዮጵያን
  20. 1:25የሚለውን ይፋቁ እያልን ቢሽን ስንፈራረ ነበር ከዛ ይልቅ ያንን
  21. 1:29ታሪክ አድርጎ መቀጠል ያንን ዲክሽነሪ አንብቦ እንርዳቹ ሚለን
  22. 1:34ካለ በዚህ በሰላሙ ጊዜ አያንፈልግም እያለን እንመልሳለን በዛ
  23. 1:38ይታይ እነ ቻይናም በከፍተኛ ረሃብ ውስጥ ነበሩ አሁን እንደ
  24. 1:43ረሃብ ተኛ የሚቆጥራቸው ማንም የለም ምክንያቱም ያስመዘገቡት
  25. 1:47የኢኮኖሚ ለውጥም የአኗኗሪ ባህሉ ምኑ ምኑ ምኑም በረሃብ
  26. 1:51እንዲጠረጠሩ የሚያደርግ አይደለም እንደውም ወደ አለም ቁንጮ
  27. 1:54እየተንፏቀቁ የደረሱበት ዘመን ስለሆነ የሆነ
  28. 1:57>> ስለዚህ ረሃብ እንድናፍርበት ሳይሆን
  29. 1:59>> አዎ በፕቲሽን አይደለም እንደውም አንዳንዴ የድላችን ሃውልት ብሎ
  30. 2:03ከመስራት እኮ በረሃብ ላይ ላለቁት ሰዎች መታሰቢያ በማቆም ወደዛ
  31. 2:09ረሃብ ዳግም የማንሄድበትን የስነ ልቦና ድልድይ ማዘጋጀት
  32. 2:14ነበረብን ወደዛ እንዳንመለስ የሚያደርግ ትጋትም የሚገኘው እነዛን
  33. 2:18ደጋግመም በማየት ነው ለምሳሌ ገብረ ክርስቶስ ደስታም እኮ አሪፍ
  34. 2:22ስዕል አለው ረሃብ በሚል አደል እሱንም ጭምር በየአደባባይ
  35. 2:26አንዳንድ አንዳንዴ በመስቀል ጭምር የማንመለስበትን እድል መፍጠር
  36. 2:30ልንመለስ ምንችል መሆኑንም ደግሞ ማስጠንቀቂያ ጭምር ይኖረዋል።
  37. 2:34የኛ ዘመን ግን እንደሱ አይደለም። አንዳንዶቹ ግጥሞች አይተሻቸው
  38. 2:38እንደሆኑ እንደውም በጣም የሚገርሙና የሚያስቁ ጭምር ናቸው።
  39. 2:42አሁን እንግዲህ 77 ትልቅ ረሃብ ነው አድርሶ አይደለም ያለፈው
  40. 2:46ካለፈ በኋላ ግን ማንም መለስ ብሎ አላየም። ገና 78 ውስጥ
  41. 2:50ሳንገባ እንደውም የእርዳታ ይሄ ጊዜያዊ የእርዳታ ጣቢያዎች
  42. 2:56>> አዎ እዛ ውስጥ ተቀምጠን ነው ሰባሰባት መረሳት የጀመረው። ምን
  43. 2:59ይላል ያንን ሰባሰባት ምንጊዜ ረሳሽው ማሽላውን ሸጠሽ ማሽን
  44. 3:03የገዛው አለ
  45. 3:05>> በማሽን የተሸበሸበ ያማሬ ከተማ ቀሚስ ገዛች ማለት ነው እንግዲህ
  46. 3:1077 ከፍተኛ ረሃብ ነበር የሁለት አመት የድርቅ የተምች የምናምን
  47. 3:15የምናምን የወረድሽኝም እዳ ነው ያወራረድነው 77 ላይ ያ ከመቼው
  48. 3:20ተረስቶ ወዲያውኑ የማሽን ቀሚስ ለመግዛት እንደሞከርን ተመልከቺ
  49. 3:25እንግዲህ
  50. 3:26ስነልቦናችን
  51. 3:28ሌላው ተመሳሳይዘንስ
  52. 3:33ላይ ነው ልብስ ልግዛ ነው አምጣ ገንዘብ አምጣ አሮጊት ኮረዳው
  53. 3:38ቂንቂ አመጣን
  54. 3:41ሰባ ሰባት ያ ሁሉ መከራ ታይቶ ከመቼው ከጭንቅላታችን ብዙ ጊዜ
  55. 3:45እኮ የአውሮፓ የስነ ሁፍም ሆነ የላይፍ ስታይል ትልቅ የሆነ
  56. 3:51የማይቃና መጣመም የሚታይበት እንዲህ አይነት መከራዎች በመድረኩ
  57. 3:56ነው። የሁለተኛ አለም ጦርነት ላይ የአንደኛ አለም ጦርነት
  58. 3:59የፈጠረው መከራ እስካሁን ድረስ አብሯቸው አለ። ስነ ሁፋቸውን
  59. 4:03ወደ ሌላ አቅጣጫ የቀየረው ላይፍ ስታይላቸውን ወደ ሌላ አቅጣጫ
  60. 4:07የቀየረው የኢንዲቪዱዝም
  61. 4:09የኤግዚስቴንሻሊዝም የሚባለው እየተባለ እና አልበር ካሙ የተለያዩ
  62. 4:15ስኩል ኦፍ ቶት የስነ ሁፍ እንትኖች የተፈጠሩት በነዛ በመከራ
  63. 4:19ዘመኑ
  64. 4:22የደረሰውን መከራ በማየት ብቻ ምን አለም አለ እያሉ ወደ ራሳቸው
  65. 4:26እና ወደ እግዚአብሔርም ጭምር ለመመልከት ሞከሩ። የኛ ግን ቶሎ
  66. 4:30መርሳት ቶሎ ረስቶ ደግሞ ሌላ ዝግጅት አለማድረግ ጭምር ያለበት
  67. 4:35ስለሆነ ዛሬ ምናልባት ማንሳታችን ይቺን ሃላፊነት እንድንወጣ
  68. 4:39እድል እድል ይሰጠናል የሚል አዎ
  69. 4:44>> [ሙዚቃ]
  70. 4:49[ሙዚቃ]
  71. 4:54[ሙዚቃ]
  72. 4:59>> ከታሪክ እንነሳ ነው ወይንስ ረሃብ ምንድነው በሚለው ላይ
  73. 5:03እንግዲህ እርግጥ ድርቅ የድርቅ ጊዜ የአየር መዛባት የግድ ረሃብ
  74. 5:09መሆን የለበትም ይባላል በተለይ ካለፉት
  75. 5:1220 አመታት ወዲህ እንደዚህ አይነት አስከፊ የረሃብ ጉዳቶችን
  76. 5:17ያላየነው ዝግጅት ነው እንጂ ድርቅ ወይንም የአየር መዛባት
  77. 5:22ያስከተለው ችግር ሳይደርስ ቀርቶ አይደለም እና ከታሪክነሳ ካልክ
  78. 5:26>> ኮሊን ፍሬዘር የሚባል ሶ ላይፍ ላይ የሚል አንድ መሃፍ ጽፏል
  79. 5:30በሰባ ሰ7 ላይ 77ን ስናነሳ ብዙ ጊዜ ወደ እኛ ብቻ ነው
  80. 5:35ምንመለከተው ዘጠኝ የአፍሪካ ሃገራት በረሃብ ተጎድቷል ኢትዮጵያ
  81. 5:41ሱዳን ቻድ ኒጀር ማይ ቡርኪና ፋሱ ሞሪታንያ ሞዛምቢክ እና
  82. 5:47አንጎላ ከፍተኛ ነበረ እንደውም መጀመሪያ ሲተነይ የነበረው የ25
  83. 5:53የአፍሪካ ሃገራት ነበር የተባለው በኋላ እርግጦ ሲመጣ ግን 9
  84. 5:59እና የኛን የረሃብ እና የወረርሺኝ መነሻ አድርጎ ይሄ ኮሊን
  85. 6:04ፍሬዘር የሚገልፀው ምንድነው ዘቪስ ሰርክል ኦፍርቲ ነው የሚለው
  86. 6:09እንጂ ድርቁ አይደለም። ድርቅ ሁልጊዜም የረሃብ ምንጭ
  87. 6:13እንደማይሆን የተለያዩ ጥናቶች ላይ እናያለን። ምክንያቱም ድርቅ
  88. 6:17አልቆመም እኮ በአሜሪካም ይኖራል ድርቅ የውሃ ብዛትም እዛ
  89. 6:21ይኖራል። አንበጣ መከላከሉም ቢኖር ጭምር
  90. 6:24>> የተፈጥሮ አደጋ የሚባሉት
  91. 6:25>> የተፈጥሮ አደጋ አደጋ የሚባሉት ነገሮች ወደ ረሃብ ሊቀየሩ
  92. 6:28አይችሉም። ልክ ነው ይሄ ሲወራረስ የመጣው ድህነትም ጭምር ነው።
  93. 6:33ድህነት ብቻ ሳይሆን በዛን ጊዜ የእርስ በእርስ ጦርነት መኖሩ
  94. 6:36በራሱ የተለያዩ ሰዎች እንደሚነግሽ መልስ አዱኛ ራሳቸው
  95. 6:41እንደሚናገሩት ያኔ የማማኮ ሃላፊ ሆኖ ያዩት የአንበጣ እንደሚነሳ
  96. 6:48ይታወቃል። ግን የሚነሳ መፈልፈያ የሆነው ኤርትራ አካባቢ ነው።
  97. 6:53እዛ ደግሞ የእርስ በእርስ ጦርነቱ የተጠናከረበት አካባቢ ስለሆነ
  98. 6:58በአውሮፕላን ሄዶ መርጨት አልተቻለም። ስለዚህ አንበጣ እንደሚመጣ
  99. 7:01እየታወቀ መርጨት ሳይቻል ቀረ። ጦርነቱም አስተዋጽኦ ነበረው
  100. 7:05ማለት ነው። የዚህ ሲወራረድ የመጣው ድህነት አንዱ
  101. 7:10እሱም ነው ሁለተኛ ደግሞ እንዲባባስ ያደረጉ ሌሎች ምክንያቶች
  102. 7:15ነበሩ ተብሎ የተጠቀሰ አለ እሱ ይሄ ኮሊን ፍሬዘር የሚለው
  103. 7:18ምንድነው ይሄ ኩራት ለራስ የሚሰጥ ፖለቲክስና ሶኮል ዲፕሎማሲ
  104. 7:26ከዲፕሎማሲ ጋር የተያያዘ ችግር ስለዚህ ፖለቲካም የክብርም
  105. 7:30ጉዳይና የምናምን አፍሪካ በዛን ጊዜ በሚበልጥ እነዚህ ዘጠኝ
  106. 7:34ሃገሮች ላይ ረሃቡ በተጠናከረ መንገድ ወደ ሰው መፍት ፍጀት
  107. 7:39እንዲሸጋገር ያደረጉት ምክንያቶች ናቸው። እኔ እኛ ብቻ ይመስለኝ
  108. 7:43ነበር ይሄ ኢትዮጵያ ዳቦ ቅርጫት የምንለው ለካ ሱዳንም ኒሜሪ
  109. 7:48እንደሱ ይል ነበር እንደውም ለአፍሪካ ሳይሆን እሱ ለመካከለኛው
  110. 7:52ምስራቅ የዳቦ ቅርጫት ናት ሱዳን ሲል ነበር የሰባ ሰ7ቱ ረሃብ
  111. 7:56ሲል አፈረና መሸፋፈን ጀመረ ረሃቡን በዛ የተነሳ ነው ፕራይድ
  112. 8:00የሚለው እሱን ነው
  113. 8:01>> ወደ እኛም ይመጣል ፖለቲክስ የሚባለው ደግሞ የኛ እንከተል
  114. 8:05የነበረው አዎ እንከተል የነበረው
  115. 8:08የማርኪስት ሌኒስት ርእዮተ አለም በምዕራባውያን የማይደገፍ እኛም
  116. 8:14ምዕራባውያንን ሆነ ብለን በራችን ላይ ቆመን የምንሳደብበት ዘመን
  117. 8:18ስለነበረ እነሱ ይሄንን ነገር ለመተውም ጭምር እንትን አሉ። ከዛ
  118. 8:24ይልቅ ግለሰቦች የበለጠ ትኩረት መስጠት እንደጀመሩ ነው አንዳንድ
  119. 8:28ጥናቶች ላይ እንትን የሚለው ከመንግስታቱ ይልቅ ከረጂ ድርጅቶች
  120. 8:32ይልቅ ምክንያቱም ረጂ ድርጅቶችን ሆነ ብለን አጥክተናል እኛ
  121. 8:36በዚህ ላይ ደግሞ 10ኛ እኛም አብዮት በዓል የሚከበርበት ዘመን
  122. 8:39ነበር ስለዚህ ለአስረኛ አብዮት በዓል ያደረግነው ሽር ጉድ
  123. 8:44አውሮፓውያንን እንዲናደዱም ጭምር ያደርገዋል ምክንያቱም እንደውም
  124. 8:48እንደሚባለው እኮ ወደ አራት መቶ ሺ ውስ ጠርሙስ ታዞ እሱ
  125. 8:52በመዘግየቱ እንደገና በውድ አውሮፕላን ቶሎ እንዲመጣልን እንደሱ
  126. 8:57የተደረገበት ነው ደሞ እነዚህ ቀለም ያላቸው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ
  127. 9:00ምናምን የተለያየ ቀለም ያላቸው አምፖሎች ወደ 200 ሺ አዘናል
  128. 9:04ያኔ አጠቃላይ ወጣ የሚባለው የሚባለው ያኔ ወደ 200 ሚሊዮን
  129. 9:08ዶላር ነው ወጣ ተብሎ የተገመተው በዛ ሽር ጉድ መካከል
  130. 9:14የተሽፈነና የተዳፈነ የረሃብ
  131. 9:16>> ሁለት ጊዜም እንግዲህ 66ም ሰባሰባትም
  132. 9:20>> ስልሳ ስድስትም 64 እና ስልሳ አምስት አከባቢም እንደዚሁ
  133. 9:24የፀሃለ ስልሳ አራት ሰማንያ አመት ነበር ይሄ ነገር እሱንም
  134. 9:28ጎድቶታል ተብሎ ይታሰባል እዚህ የተለያዩ መሃፎች ላይ
  135. 9:33እንደሚገለጸው ከሆነ አፄ ሃይለስላሴ አልሰሙም ይባላል ግን አገር
  136. 9:37ውስጥ እየተከናወነ የማይሰሙት ነገር የለም። አንዳንድ መጽሐፍ
  137. 9:41ላይ ሳይሆንቧ እንኳን ሲሰበር እሳቸው አውቀውት ነው የሚጠገነው
  138. 9:44ይባላል እንኳን እንዲህ አይነት እና የሰማንያ አመታቸው
  139. 9:49የተከበረበት
  140. 9:50እንትን ነው ያቺ ካለፈች በኋላ ነው ሌላ ረሃቡን ለመቋቋም
  141. 9:55የሚያስችል እንቅስቃሴ የተጀመረው የሚገርመው ግን ረሃብ አንዳንዴ
  142. 10:01የምቀኛችንም ነው እንድትይ ያደርጋል ልንደሰት ስንዘጋጅ ነው
  143. 10:05የሚመጣብን
  144. 10:06የሃለስላሴን ሰማንያ አምስት ልናከብር እና ልንደሰት ስንዘጋጅ
  145. 10:10ከፍተኛ ረሃብ ነበር እኛ አናውቅም እንጂ ሰባ ሰባትም ላይ
  146. 10:14ተመሳሳይ 10ኛ አብዮት በዓል የሚከበርበት ልንደስራ
  147. 10:19ወደ ክብረአሉ
  148. 10:20>> አዎ ወደ ክብረ በዓሉ በዞረበት ሰአት ላይ የሚገርመው 18184
  149. 10:26ድረስ የነበረው ረሃብ የአጼ ሚኒሊክን የንግስ በዓል አደናቅፏል።
  150. 10:32ማደናቀፍ እንግዲህ እሳቸው ትንሽ እንትን ስለሆኑ ሆኖ እምዬ
  151. 10:36አደለም ሚባሉት እምዬ ሚኒሊግ ስለሆኑ የእሳቸው ድግስ ላይ ሊወጣ
  152. 10:41የነበረውን በሙሉ ገድበው መኳንቶቻቸው ከብት እንዳያርዱ አርገው
  153. 10:46በመንግስት በኩል ለእርድ የተዘጋጁ ከብቶችን በሙሉ ወደ
  154. 10:51ረሃብተኞቹ በማዞር እንዲሁም ደግሞ መኳንቶቻቸው በእሳቸው ስር
  155. 10:55ያሉት በሙሉ ያከማቹት እህል ካለ ወደ መንግስት ዞሮ በመንግስት
  156. 11:00በኩል ለረሃብተኞቹ እንዲደርስ በማድረግ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል
  157. 11:04ለረሃብ
  158. 11:05የነበረውን የሞት መጠን ለመቀነስ ማለት ነው። እሱ ብቻ ሳይሆን
  159. 11:10ከብቱ በሙሉ ስላለቀ በእጃቸው እየቆፈሩ በማሳየት አጼው ራሳቸው
  160. 11:14አፄ ሚኒሊክ በእጃቸው በመቆፈር በማሳየት በዶማ እንዲታረስ
  161. 11:19ሲያበረታቱ ነበር ይባላል እነዚህ ፋክተሮች ሊደርስ የነበረውን
  162. 11:24የረሃብ መጠን በጣም ቀንሶታል ተብሎ ይታሰባል እና እነዚህ
  163. 11:29የሶስቱ ብቻ አይደሉም የአጼ ሃይለስላሴ አፄ ሚኒሊክ የደርግ ብቻ
  164. 11:34አይደለም በ77 ረሃብ ላይ ተመሳሳይ የትግራይ ህወሃት እና ህዝቡ
  165. 11:39ህዝቡን በማደራጀት ሲታይ የጦርነት ቀጠና ነው አይደል መንግስትም
  166. 11:44ሆነ ብሎ ለማጥቃት ይሞክራል ይላሉ የአውሮፓ እንትኖች ስለዚህ
  167. 11:49ያለው አማራጭ ህዝቡን በይበልጥ ራቅ ካለው ከምዕራብ ትግራይ ወደ
  168. 11:53ሱዳን እንዲሰደድ እድል መስጠት በሚሰደድባቸው
  169. 11:58መሃል መሃል መሃል መሃል ላይ የመመገቢያ ጣቢያ በማዘጋጀት ጭምር
  170. 12:02ሱዳን እንዲደርሱ
  171. 12:04የማድረግ እቅድ ነው የተያዘው የነበረው ከዛው ያሉበት ሆኖ
  172. 12:07ከመመገብ ይልቅ ሱዳን ከገቡ በኋላ ግን የህወሃት የትጥቅ ትግል
  173. 12:13የተጀመረበት አስረኛ አመት መከበር ነበረበት እንግዲ አስቤ እዛች
  174. 12:17ሰዓት ላይ ነው የደረሰው ማለት ነው ሜይቢ እንዴት ነው ይሄ
  175. 12:21ብሄራዊ የሆነ
  176. 12:22>> አንድ ሳይክል ነገር ያለውም ይመስላል
  177. 12:24>> ያለው ይመስላል እዛች ጋር ይገናኛል እና እንደውም መጽሃፍ ላይ
  178. 12:28የሚለው የገብሩ አስራት መሃፍ የወጡ አለ ከገብሩ አስራት ደሞ
  179. 12:32ሌላም ጽናት የሚል መጽሐፍ አለ ሃይላጎ ትርጉም ነው ብርሃኑ
  180. 12:36አባዲ የተረጎመው ነው የካቲት 11 1977 የትጥቅ ትግል
  181. 12:40የተጀመረበት አስረኛ አመት በርዳታል ተደገሰ ይላል ሱዳን ውስጥ
  182. 12:44ስለዚህ እየዞረ እየዞረ እዛች ላይ እየዞረች እየዞረ እዛ ላይ
  183. 12:47የሚያርፍና በይበልጥ ከላይ ያሉ አመራሮች በንጉሰ ነገስትም ሆነ
  184. 12:53በጓድ ወይም በርዕሰ ብሄርም ሆነ በሌላም መንገድ የሚመጡትን
  185. 12:58አመራሮች ለማሳጣትም ጭምር ይመስላል ይሄ በዛ በዛ
  186. 13:03የሚመጣው
  187. 13:04>> ለማንኛውም ግን አንድ የአስተዳደር ጉድለት ነው ቅድም እንዳልነው
  188. 13:07የግድ የአየር ጠባዩ ስለተቀየረ ወደ ረሃብ ድረስ መሄድ የለበትም
  189. 13:11ሰው መፍጀት የለበትም እንግዲህ
  190. 13:13>> ኢንፍራስትራክቸር ችግር አለ ደግሞ ይሄው የ የተለያዩ ሰባት
  191. 13:19ስምንት አይነት አሉ እኮ የአስተዳደር ችግር የኢኮኖሚ አቅዳ
  192. 13:23ወጣት ችግርም አለ ምን ላይ ነው ተተኩሮ እንትን ማለት ያለበት
  193. 13:28ያን የሰባ ሰባት ድርቅ ጊዜ መንግስቱ የአብቱን በዓል እንዲዘገቡ
  194. 13:33ድምቀቱን በይበልጥ ለአውሮፓ ጠላቶቻችን እንዲያሳዩ 200
  195. 13:38ጋዜጠኞች ጋብዙ ነበር።
  196. 13:40>> እና እነዛው [ጉሮሮን ማጥራት] 200 ጋዜጠኞች ጉዳዩን ቀየሩት
  197. 13:43የረሃቡን ጉዳይ አነሱ እኛ የፈለግነው በዓሉን እንዴት እንደመቀ
  198. 13:48እንዴት እንደተሰለፈን
  199. 13:50እንዴት ከተማዋ እንዳሸበረቀች እንዲታይ ነበር
  200. 13:53>> አብዮቱ
  201. 13:53>> አዎ አብዮቱ እየገሰገሰ እና ውጤታማ እንደሆነ ለማሳየት ነበር
  202. 13:59ከዛ በቃ የቀጠሯቸው እና ለጋዜጠኞቹ ድግስ አዘጋጅተው እንዲዘግቡ
  203. 14:05ያዘጋጁት ሰው እየጠፉ ምክንያቱም ነገሩ ተቀየረ ተቀየረ እና
  204. 14:10እነሱ የሚፈልጉት ስለረሃብ ሆነ እና የሚጠይቁትም ጥያቄ ደሞ
  205. 14:14የተለየ ነው ለዚህ ድግስ ምን ያህል ብር አወጣችሁ እንዲህ
  206. 14:18እንዲህ ይባላል እንዲህ ይሄኛው ወደ ረሃብ ቢዞር ኖሩ
  207. 14:22>> ቶሎ መቅጨት አይቻልም ነበር ወይ ምናምን የሚል ነው ጥያቄ
  208. 14:25ሲያነሱ የነበሩት ስለዚህ ሸሸን እና ጋዜጠኞች
  209. 14:30>> አስከፊም ነበረ
  210. 14:33ሌላው የፖለቲካ ሁላቴዝው
  211. 14:40ጦርነት የሚባለው ዘመን ነው የኢትዮጵያ ፊቷን ያዞረችው ቅድም
  212. 14:43ተናግረዋል ለምስራቁ ክፍል ነው ከምዕራብ የሚመጡ ጋዜጠኞች
  213. 14:48ይሄንን ነገር በጣም ብዙ ሽፋን ሰጡት እና ቅድም ያልከው ነገር
  214. 14:53ነው ረሃብተኛ መባላችንን ከዲክሽነሪ ላይ ማስፋቅ አይደለም ቁም
  215. 14:57ነገሩ ብለሃል አለማየው ግን ደሞ አንዳንዴ
  216. 15:00>> አዎ የም ያ ይሆናል
  217. 15:02የምትታይበት መንገድ ያ ይሆናል። ስለ ኢትዮጵያ ከተነሳ በጣም
  218. 15:06በሚያሰቅ ሁኔታ በረሃብ የጠወለገ ልጅ
  219. 15:10>> አዎ
  220. 15:10>> የሟች እናቱን ጡት ሲጠባ የሚታይ ልጅ እንዲህ አይነቱ አስቸጋሪ
  221. 15:15ነው እኮ በጣም
  222. 15:16>> ግን ደግሞ ሁኔታ
  223. 15:18እኛ በመፈራረም ነው ወይን ልናጠፋ ምንችለው አንችልም አንድ
  224. 15:22ከቻይና የመጣ ጓደኛዬ አገኘሁትና እስቲ ስለ ቻይና
  225. 15:29ኢትዮጵያን ጻፍልኝ ያልኩት ጻፈና እዚህ ውስጥ ረሃብ የሚል አለኝ
  226. 15:33ኢትዮጵያ የሚለው ውስጥ ረሃብ እነሱ የሚጽፉት ልክ እንደሱ ነው
  227. 15:38እኔ አሁን አለማየሁኝ አይደል አንድ መደብር ጋር ሲሄድ አዳልጦኝ
  228. 15:41ከወደኩ አዳልጦት የወደቀው በሚል ነው ማስታወሻም ጭምር
  229. 15:44እንደቀጥል ስም እኛ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያም ሲባል አዎ ኢትዮጵያም
  230. 15:49ሲባል ረሃብ የሚል እዛ ውስጥ አለ እንግዲህ አንዳንዴ ወደፊት
  231. 15:52እኮ እኛም ስም ለተቀረው አለም እንደዚህ በረሃብ ወደፊት
  232. 15:56ለሚጠቀው ስም እናወጣ ይሆናል ቻይና ከፍተኛ ረሃብ ነበር እኛ
  233. 16:01የሌለን ህዝብ ነው ያጣችሁ 512 ቅድም እንዳልነው ግን አሁን
  234. 16:06ሰውን በሌላውን ሃገር በረሃብ ማስታወስ ጀምራለች እሷን በረሃብ
  235. 16:10የሚያስታውሳት የለም ወደፊት
  236. 16:13ጊዜ በመስራት ነው በመስራት ነው እንጂ በመማጸን በመፈራረብን
  237. 16:20በማለት ይሁን አይመስለኝም ዝም ብዬ
  238. 16:23እውነትን ነው እየተቀየረ ይሄዳል።
  239. 16:29[ሙዚቃ]
  240. 16:35[ሙዚቃ]
  241. 16:40[ሙዚቃ] ወደ ታሪክ እንሂድ ብየህ ነበር ቅድም እና የረሃብ
  242. 16:44ታሪክ የቆየ ነው።
  243. 16:46>> አዎ የረሃብ ታሪክ በይበልጥ እኛም ሃገር የቆየ ነው። አዲስ
  244. 16:51አደለም። አንድ አሜሪካዊ
  245. 16:55ቶን ፍራንክሊን የሚባል አሜሪካዊ በኢትዮጵያ የተባበሩት
  246. 16:59መንግስታት እንደ አምባሳደር ነገር ነው እሱን የዚህ መጽሐፍ
  247. 17:04የላይፍ ላይ መጽሃፍ አናግሮት ነው ኮሊን ፍሬዘር የሚባል የሱ
  248. 17:09በ1964
  249. 17:11ቅድም ያነሳናቸው የረሃብ ዘመኖች 64ም ሆነ ሰባ ሰባት አመተ
  250. 17:15ምህረት የደረሰውን እልቂትና የተከተለው የረሃብ የመጋነኑ አለም
  251. 17:21ደረጃ መዳረሱን እንደትልቅ ነገር አላየሁም
  252. 17:24ምክንያቱም ከ1950 በኛ ጀምሮ እስከ 70 አመተ ምህረት ድረስ
  253. 17:29በየአመቱ 20 ፐርሰንት የሆነው የመሬት የኢትዮጵያ መሬት ድርቅ
  254. 17:34እና አንበጣ ይመዋል። እዛ መሬት ላይ ያሉ እንግዲህ አንድ
  255. 17:37አምስተኛ ማለት ነው አይደል? አንድ አምስተኛ መሬት ላይ ያሉ
  256. 17:41ሰዎች ሁሌ እንደተራቡ ነው። በየአመቱ 200ሺ ሰው ይሞታል አለ።
  257. 17:45እና እንደውም ይሄ የሚለው ምንድነው ዝምተኛ እና ያልተነገረለት
  258. 17:49የረሃብ ዘመን ብሎ ነው የሚያወራው። ስለዚህ ምናልባት እነዚህ
  259. 17:53እኔ እንደሚመስለኝ ቅድም ያነሳነው አለ አይደል የ80 አመት
  260. 17:56መከበሩ ነገሩን እንዲገን እና የረሃቡን አገለበን ለአብዮት
  261. 18:02ለለውጥ ለለውጥ መነሻ አደረግን
  262. 18:04>> እ 77ቱም ላይ እንደዚሁ የ10ኛ አብዮት በዓል ከሱ ጋር
  263. 18:09የወጣውን በማነጻጸር ብቻ እዚህኛውም ላይ የደረሰውን በጣም
  264. 18:13ከፍተኛ ጉዳት አድርገን አሰብነው እንጂ ምናልባት ያልተመዘገቡ
  265. 18:17ብዙ የእልቂት ረሃቦች ተከናውነው ነበር ማለት ነው ይሄ አሜሪካዊ
  266. 18:22እንግዲህ ዩኤን ሰራተኛ ነው አብሮ እየሄደ እነዚህን ስራዎች
  267. 18:27ያጠናቀር ነበር ማለት ነው። ስለዚህ ረሃብ ሁልጊዜም አብሮን
  268. 18:31ነበር ማለት ይቻላል። ለምሳሌ በ16ኛው ክፍለ ዘመን ገብርኤል
  269. 18:35ዳንኤል የተባሉ ሰው ያደረጉት ረሃብ ድርቅ እና መንስዎቻቸው
  270. 18:40የሚል ጥናት ላይ እንዳስረዱን ምንድነው የሚለው በ 16ኛው ክፍለ
  271. 18:44ዘመን ብቻ 19 ርሃብና ተስቦ የተስቦ በሽታ ወረርሽኞች ነበሩ
  272. 18:49ይላሉ
  273. 18:49>> አለም ላይ እኛ አገር እኛ ሃገር ብቻ 19ቹም
  274. 18:54ከባባድ የተባሉት ናቸው። ልክ እንደ ቅድሙ ዝም የሚባሉ እና
  275. 18:58200 ሺ ህዝብ ምናምን እ የሚሞትባቸው ምናምን ትናንሾቹ
  276. 19:03የማይነኩ ናቸው ማለት ነው። ወደ አቅራቢያው ለምሆነው አካባቢ
  277. 19:07እየተሰደዱ አገግመው የሚመለሱትን የማይዘግባቸው ታሪክ የማያያቸው
  278. 19:12አሉ ማለት ነው። ይሄ አስራ ዘጠኙ ግን ከየስንክ ሳሩ ከምኑ
  279. 19:16ከምኑ ተለቅሞ የመጣ ነው። 19 እረሃብ ነበር ይላል በ16ኛው
  280. 19:20ክፍለ ዘመን። ከ16 እስከ 1697 ብቻ
  281. 19:24>> በጣም ብዙ ነው
  282. 19:25>> ብዙ ነው አዎ እና እነዚህ ምናልባት ቅድም እንዳልነው የአብዮት
  283. 19:30ባህል ምናምን ምናምን መከበሩ ነገሩን እንዲገን እና ለዛ
  284. 19:33የሚወጣው ብርሃን
  285. 19:34>> ለምን ወደዚህኛው አልዞረም የሚለውን ጥያቄ ያስነሳል ሌላው ደግሞ
  286. 19:38ብዙ ጊዜ በኛ ሀገር አሁን 66 ትግራይ እና የሰሜኑ አካባቢ ሸዋ
  287. 19:46በኋላ ደግሞ እንደገና 77ም እንደዚሁ እየተስፋፋ መጣ እውነታችን
  288. 19:50አዎ
  289. 19:51>> ግን ወደ ደቡብ እንደዚህ ደግሞ ስትሄድ ምርቱ ጥሩ ነበረ በዛን
  290. 19:55ሰአት
  291. 19:56>> አዎ
  292. 19:56>> ሌላው ደግሞ የአረንጓዴ ብርሃብ የሚሉት
  293. 19:59>> በዚህ ባለፉት 20 አመቶች ውስጥ የነበረው ወደ ደቡብ አካባቢ
  294. 20:02የነበረው ስታየው
  295. 20:04>> ድርቅ ያለበት አይመስልም
  296. 20:05>> ግን ውስጥ ውስጡን ነው ውስጡን ነው አሁን እኔ በ94
  297. 20:1095 አካባቢ ሄጄ ነበር አኮርድ ኢትዮጵያ የሚባል ድርጅት ሻሸመኔ
  298. 20:15አካባቢ ለረሃብተኞቼ መመገብያ ጣቢያ አዘጋጅቶ ነበር የሚገርም
  299. 20:20ረሃብ ነበረ እዚህ አርሲነግሌ አካባቢ ሻሽመኔ
  300. 20:24አለፍ እንዳልሽ ማለት ነው መመገበያ ጣቢያ ድረስ ሄጄ አለው ልክ
  301. 20:28ሌላው ቦታ በፊት እነ የተለያዩ እነ አሚን አሚን ምናምን
  302. 20:33ያነሷቸው አይነት ፎቶዎች ናቸው እዛ የነበሩት ከፍተኛ ረሃብ ግን
  303. 20:38የሚገርመው እዛው ሲነጋገሩ ከቤት አልወጡም ነበረ ረሃብተኞቹ
  304. 20:42እንግዲህ ምንድነው መሰለህ አንደኛ እህል የማድረስ ለተጎዳው
  305. 20:46ህብረተሰብ
  306. 20:47>> ምግብ የምታደርስበት
  307. 20:49መዋቅር መቅርህ በደንብ እየተጠናከረ ሲመጣ አንዱ እሱ ነው
  308. 20:52ኢንፍራስትራክቸር ነው እንግዲህ ኢንፍራስትራክቸር እና ምግቡን
  309. 20:55ማግኘቱና ማድረሱ ነው ማድረሱ ነው የኢንፍራስትራክቸሩም ማተር
  310. 20:59ያደርጋል አንዳንዴ ሃሳብ ላይ ተከማችቶ እዛ የሚያቡበት ጊዜ አለ
  311. 21:04አንዱ ደሞ ክስ ምን ነበር ኢትዮጵያ ላይ ለሩሲያ
  312. 21:09ወታደሮች ለሩስያ ወታደሮች እንደ ደሞዝ አድርጋ ትሸጣለች
  313. 21:13ኢትዮጵያ ነው ለረሃብ የመጣውን የእርዳታ ስንዴ አንዱ የተነሳው
  314. 21:17እሱ ነበረ ግን ለዛ ምንድነው ሩሲያ
  315. 21:20300 ወታደሮች እና 300 ካሜን ልካ ነበር ለምግብ ማመላለሻ
  316. 21:24መኪና ስለጠፋ የሩስያ ወታደሮች ሲጭኑ ስለታየው በቃ ሸጠዋለች
  317. 21:29ኢትዮጵያ በሚል ነበር የተዘጋ እስከዛሬም ድረስ ጦሱ እኮ አለ
  318. 21:33>> አሁን በወቅቱ ታጋዮች የነበሩት
  319. 21:37>> አዎ
  320. 21:38>> የኢሀድግ አባላት ይሄን ነገር ሸጠውታል እንዲህ ነው መሳሪያ
  321. 21:43ገዝተውበታል የሚለው ነገር እስከዛሬ ድረስ ይነሳል
  322. 21:45>> እነቦልዶፍ
  323. 21:47የሰጡትን እንደሱ የሚል አለ እዛች የገብሩ አስራት መጽሐፍ ላይ
  324. 21:51ግን ኖ ይላል።
  325. 21:53>> እንደውም አንዳንዴ ትንሽ ለመቀበልም ይቸግራል
  326. 21:57ከተነሱበት አላማ ህዝባዊ የሆነው ነገር ጠንከር ይላል አይደለ?
  327. 22:01>> በጣም በጣም [ሳቅ] ይኸውልሽ አሁን ስትሆን አንዳንድ ሰዎች አሉ
  328. 22:05ደግሞ ከግል ይነሱና የሚያደርጉት አስተዋጾ ተዳፍኖ የሚቀር ገብሯ
  329. 22:11አስራት መጽሐፍ ላይ የእንስሳት ነጻ አውጪ ግንባር የሚባል አንድ
  330. 22:15ድርጅት አለ። እኔ ይሄንን ሲጀምርልኝ የአኒማር ሊብሬሽን ፍሮንት
  331. 22:20የሚባል ሲል እንግዲህ መቶ ደግሞ አህያ በሌላ ነው እንዴ የከብት
  332. 22:25እንደዚህ ሆነ ውሻ እንደዚህ ምናምን ሊል ነው ብዬ ተናድጄ ነበረ
  333. 22:30እዚህ መቶ ግን ለካ የነሱ እንትን ነው እንደ ነርስ የእንስሳቱ
  334. 22:35የሚያክም ነው እዚህ መቶ ሊረዳ ነው የመጣው ግን የለም እቃ
  335. 22:40መድሃኒትም የለም ምንም የለም ምንም የለም ከዛ መጥቶ የሚሰራው
  336. 22:44ሲያጣ ማለት ነው የረሃብተኞችን ልብስ ያጥብ ነበረ
  337. 22:48ወደ ወንዝ እየወሰደ ይሄ የ እንግዲህ እንትንም አለ ተስበውም
  338. 22:52አለ አይደለ የሚወጡ ብዙ ነገሮች አሉ የሚበላሹ ብርድ ልብሱን
  339. 22:56ምኑን ምኑን ሰብስቦ የሆነ ቦታ እየወሰደ ያጠብ ነበር ይላሉ
  340. 23:00እንዲህ እንዲህ አይነት ሰዎች አሁን ስማቸውም መጥፋቱ በጣም
  341. 23:03እንትን ይላል አይደል አባ ድብ ድብ ነው አባ ውድ ውድ የሚባሉም
  342. 23:07ሰው ነበሩ ይባላል በሰራ ስምንተኛው ክፍለ ዘመን ረሃብ ላይ 18
  343. 23:11ሰማንያ አንድ ያኔ እሳቸውም ሰውዬ ልክ እንደዚሁ በየቦታው
  344. 23:16ለወደቀው ሰው እንጨት እህል እየለመኑ ከዛ ከዛ እያመጡ ይሰጡ
  345. 23:21ነበር። መጨረሻ በዛ የጻድቅ ስራ ሰርተው እሳቸው በበሽታው
  346. 23:25ተለክፈው ሞቱ የሚል ታሪክ ሌላ መጽሐፍ ላይ አንብቤያለሁ።
  347. 23:28እንደዚህ እንደዚህ በግለሰብ ደረጃ የሚችሉትን ለማድረግ
  348. 23:33የሚንቀሳቀሱ ሰዎች አሉ። ስማቸው እንትን ነው ያለ ቅድም
  349. 23:36እንዳልነው እንደው በረሃብ እልቂት ውስጥ እንትን ላሉት እንኳን
  350. 23:40ባይሆን ለነሱ አንድ አውልት በማቆም መታሰቢያው ያው ከተማ ውስጥ
  351. 23:44አውልት በዝቷል
  352. 23:46>> [ሳቅ]
  353. 23:47[መደነቅ]
  354. 23:47>> እንግዲህ
  355. 23:48>> አዎ ምንድን ነው መሰለህ ከዚህ ከረሃቡ ጋራ አሁን በተለይ
  356. 23:51የስልሳ ስድስት እንደው የመጨረሻ
  357. 23:54ህዝቡን ያነሳሳው ማለት ትችላለህ የጥላውን ገሰ ዋይ ዋይ ሲሉ
  358. 23:59እና ከሱ ጋር የነበረው ኢሜጅ ነው እንግዲህ የታየው እርግጥ ቁጭ
  359. 24:03ብለህ ስታስበው የፕሮፓጋንዳ ስራ ነው የአብዮት ጉዳይ ነው
  360. 24:07እንግዲህ
  361. 24:08እና የሽመልስ አዱኛ ናቸው እንግዲህ ብዙ ጊዜ ረሃብ ሲባል
  362. 24:13እያለቀሱ ሲለምኑ የነበረው ነገር እሱ
  363. 24:16>> እነሱ እነሱም አይወጣም አሁን ዲንቢል ነው የሚያውቀው አይደለም
  364. 24:21ግን ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ ጥቁሩ ዮሴፍ የሚሉት
  365. 24:26>> ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያምን ነው
  366. 24:28>> ለካ እውነትም ደግሞ እንደሱ ሆነ ብለን የኛን ክሬዲት ለሌላ
  367. 24:32አሳልፈን የመስጠ ባዜ ስላለብን ነው እንጂ እሳቸው ባስቀመጡት
  368. 24:36መንገድ ስትሄጂ ትክክል ነው የአፄ ሃይል ስላሴ ሰማንያ አመት
  369. 24:40ስለሚከበር ሁሉም ዝም ብሏል ህዝቡ በጣም በረሃብ ውስጥ ስለነበር
  370. 24:45በይበልጥ ወሎ እና ሰሜን ሸዋ የነበሩት ወደ አዲስ አበባ
  371. 24:48እየተጠጉ ሲመጡ ኮተቤ ላይ
  372. 24:50>> አዎ [ጉሮሮን ማጥራት]
  373. 24:51>> አቁሟቸው እና ፕሮፌሰር መስፍን ያኔ ነው የሄዱት ሄደው አይተው
  374. 24:55ታማው መተዋል በቃ እና እዚህ መተው ወደ ስብሰባ ሊገቡ ሲሉ
  375. 24:59ይሁን ምናምን ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይል ሲያናግሯቸው ምን እንዴት
  376. 25:02ትላለህ የምናገኘውን ሰብሰብ ሰብሰብ አድርገን ወስደን እንስጥ
  377. 25:06እንጂ እንደዚህ በርሃብ እኮ ገና አልሰሙም ፕሮፌሰር ከዛ በኋላ
  378. 25:10ሄደው ነው የጂ ድርጅቶችን ሲያናግሩ መጀመሪያ የተጨበጠ አሰመንት
  379. 25:14እንፈልጋለን አሏቸው ስለዚህ በፕሌን ለዛች በጀት ተይዞ በፕሌን
  380. 25:19ወደ ወሎ ወደ ተለያዩ አካባቢዎች በመሄድ ወደ ባቲ ምናምን
  381. 25:24በመሄድ የረሃቡን መጠን ሄደው አይተው ዘግበው መጡ ሶስት አራት
  382. 25:28ሆነው አራት ሰዎች እና እነሱ ሄደው የዘገቡትን ይዘው መተው ነው
  383. 25:33ለፕሮፌሰር መስፍን ሰቷቸው እሳቸው ያንን አጠናክረው ለተማሪዎቹ
  384. 25:37ሰጡ ተማሪዎች ሆት ለካ የፕሮፌሰር መስፍንን አይተው ከዛ በኋላ
  385. 25:41ነው [መዝፈን] እነ ዲምቢልም ምናምን ምንም ምናምን የመጡት ከዛ
  386. 25:45በኋላ ግን መጨረሻ ላይ ከሰባት ይሁን ከስድስት አመት በኋላ
  387. 25:49መንግስቱ መጥቶ የምስጋና ሽልማት የሰጠው ለዲምቢል ነው እንጂ
  388. 25:54ለፕሮፌሰር መስፍን አይደለም እና እንዲህ እንዲህ አይነት ነገሮች
  389. 25:57ቢያንስ ቢያንስ ተጽፎ እንኳን መቀመጣቸው ቀላል ነገር አይደለም
  390. 26:01ወደፊት ታሪክ የሚፈርደው ይሆናል ማለት ነው አሁን ፕሮፌሰር
  391. 26:05ጌታቸው ሃይሌ ሁል ጊዜም ችግርተኛና ረሃብተኛ የሆነ ህዝብ
  392. 26:10አይደለም ወይ የሚል ሃሳብ ያነሳሉ አይደለ በግብር ምክንያት
  393. 26:15እነኚህ በሽታ
  394. 26:18በተፈጥሮ በሚያመጣው ነገር ሁሉ ህብረተሰቡ በጣም ችግርተኛ
  395. 26:21ስለሆነ እንዲከፋ ያለ ነገር ሲመጣበት መቋቋም አይችልም ነው
  396. 26:25እንግዲህ አይደለ ሀሳባቸው
  397. 26:26>> ሌሎቹም ሌሎቹም እኮ የሚሉት ይሄንኑ ነው ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ
  398. 26:31ወደ እንትን ይመጣል ማለት ስር የሰደደ የረሃብ እና የእህል ቅት
  399. 26:36ምንድነው ከስ ያለፈ እንደ ቅትሪገብ
  400. 26:42ነገር አለ ይሉና የራሳቸውን ኤክስፒሪያንስ የሚያስቀምጡት አሉ።
  401. 26:46እኔም ከነሱ አንዱ ነበርኩ በፊት ለምሳሌ የሆነ ሰው መቶ
  402. 26:50አገልግል ፈታ ፈታ ሲያደርግ ግር ብሎ የሚመጣ እርኛ እና
  403. 26:54የሰጡትን አመስግኑ ጎረስ ጎረስ ሲያደርግ ስንመለከተው ስር
  404. 26:59የሰደደ ረሃብ በደናውም ጊዜ እንደማይበላ ያስታውቃል ብሎ
  405. 27:03የሚናገሩት ነገር አለ። እሱ ብቻ
  406. 27:05>> ተማሪ በነበሩበት ጊዜ ብለው የሚያነሱት
  407. 27:07>> አዎ የሚያነሷት ኩኪስ ተዘረግፈና
  408. 27:11ተሻምተን ይላሉ ግን በጣም የሚያማው ምንድነው የሳቸው
  409. 27:13ኤክስፕረሽን? ምን ይሉታል? የኢትዮጵያ መሬት የልጆቹን ስጋ
  410. 27:19የህዝቡን ማለት የህዝቡን ስጋ የህዝቡን ደም ጠጥቶ የዳበረ መሬት
  411. 27:24ነው ይላሉ። በረሃብ በጦርነት በተስቦ በምኑም በምኑም እየዳበረ
  412. 27:30የመጣ ነው። እንደውም አንዳንድ የሚሰጡት ማስረጃ የሚገርም ነው
  413. 27:34ከግራይ መሃመድ ጦርነት በፊት የነበረው የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት
  414. 27:39በ19ኛ ክፍለ ዘመን
  415. 27:42ከ 200 ከ300 አመት በኋላ ሲታይ እኩል ነው በዛ መሃል የት
  416. 27:46ገባ እንግዲህ ያው ሁሉ ቱግ ብሎ በቅሎ ቱ ብሎ የሚጠፋ ነው
  417. 27:50እንግዲህ ማለት ነው ነው የሚሉት እሳቸው ይሄ ሁሉ ያልተነገሩ
  418. 27:54ብዙ ረሃቦች አሉ ማለት ነው ብዙ ክፉ ቀኖች አሉ እነዚህ
  419. 27:58እነዚህን ነው ቅድም ስለመርሳት ቶሎ ስለመርሳት ስታነሳ
  420. 28:03ብዙ ጊዜ ማንኛውም ቸነፈርም ይሁን በሽታም ይሁን ሁል ጊዜ
  421. 28:08የሚሰበበው እግዚአብሔርን ከማስቀየም ጋር ነው። እና ጸሎት እና
  422. 28:13እንግዲህ ቀደም ባለውም የእምነት መሰረት መስዋዕት ማቅረብ
  423. 28:17ወደሚለው
  424. 28:18>> የሰባ ሰ77ቱም ላይ እኮ አለ ግጥም የሰባ ሰ7ም ላይ እንዲህ
  425. 28:21ይላል
  426. 28:22>> እሱ እንደሆነ ስም ቶሎ የሚያስረሳን
  427. 28:24>> አዎ እሱም የሆነ እኮ በእግዚአብሔር ላይ መተማመን አዎ
  428. 28:28በእግዚአብሔር ላይ ቁጣውም የእግዚአብሔር ነው የሚመጣው
  429. 28:31በእግዚአብሔር ነው እሱን ትያለሽ አሁን 1950
  430. 28:34ምናምን ወይም ምናምን ላይ ዝክረ ነገር ላይ እኮ አለ አጼ
  431. 28:38ህልስላሴ ያወጡት አዋጅ አለ። ተግታችሁ ጸልዩ ብትባሉ እምቢ
  432. 28:43ብላችሁ በሰንበት ቀን አትሩ ስትባሉ እምቢ ብላችሁ ይሄው መአት
  433. 28:47መጣ ልንል አለ። እባካችሁ ተግታችሁ ጸልዩ። እ እንትን አትሉም
  434. 28:51ከሆነ እንቀጣለን አይነት ነው። እንግዲህ አስቸጋሪ ነው አሁን
  435. 28:54እንደሱ ከሆነ እንደሱ ብለው ያወጡት አዋጅ አለ አዋጅ አለ እስከ
  436. 28:58190
  437. 29:0060 እስከ እሳቸው እስካሉ ድረስ የሚደርሱ መከራዎች በዛ ነው
  438. 29:05የሚታዩት። ሜይቢ ለማሻሻልም እኮ ለዛ ይመስለኛል። ቁጣ ቁጣ
  439. 29:09ከሆነ
  440. 29:10>> አዎ ቁጣ
  441. 29:11>> አንተ የለህም እዚህ ውስጥ እኮ
  442. 29:12>> ይላል አዎ እዚህም ላይ የሚለው እንደሱ ነው እኔ ከዚህ ተነስቼ
  443. 29:17አጠቃላይ የፍቃድ አዘዘ ላይ ምን ይላል ከዚህ ተነስቼ ሌላ ሃገር
  444. 29:21ብሄድ እዚህ የሚያቀኝ እግዚአብሔር እዛ አያቀኝም ወይ ይላል
  445. 29:24እንግዲ [ሳቅ]
  446. 29:26[መደነቅ] እዚ እየቀጣው ያለው እግዚአብሔር ነው አይደለም ያም
  447. 29:29ሃገር እኮ የእግዚአብሔር ነው ከንጉስ ሀገር ወደ ሌላ ንጉስ
  448. 29:32ሀገር ሄጄ እንደሆነ ነው እንጂ ከእግዚአብሄር አገዛዝ ወዴት
  449. 29:35ትሄጃለህ እንደዛ እስከማለት ድረስ ይደርሳሉ ምክንያቱም
  450. 29:38የእግዚአብሔር እግዚአብሄር የረሃብ ጉዳይ ነው ብለው ስለሚያስቡ
  451. 29:42ጭምር ማለት ነው። የኛ የሚያሳዝን ነው እኮ አንዳንዴ 14 27
  452. 29:47ቅድም አቶ ገብርኤል ዳንኤል ያጠኑት ጥናት ላይ ምን ይላል ከስራ
  453. 29:52አራት 27 እስከ 14 28 ድረስ ያለው ረሃብ ላይ ንጉሱም ጭምር
  454. 29:57ሞቷል ይላሉ። እንግዲህ የረሃቡን መጠን ተመልከ አንድ ንጉስ
  455. 30:02መቀለብ እንግዲህ እስቲ እንደ አጼ ሃይለስላሴ ኬ አይቁረስ
  456. 30:07>> ወይም እንደ ደርግ ህግ 450 ውስኪያ አስመጣ እንዴት አንድ
  457. 30:12ንጉስ መቀለብ አቅተናል ንጉሡ ከሞተ የት ነበረ ሌላው የቀረው
  458. 30:18ትውልድ ዘሩን ያስተላለፈው ትውልድ ምስ ተደብቆ ነው ምን እየበላ
  459. 30:23ነው እዚህ ያደረሰው ብለሽ እንድትጠይቅ ያደርጋል እነዚህ እነዚህ
  460. 30:26በእርግጥም ከእምነት አንጻር ካየሺው የእግዚአብሄር ቁጣ ነው
  461. 30:30ማለት ይቻላል ግን ደሞ ለማሻሻልም ለምንም ለምንም እድል
  462. 30:35የማይሰጥ በመሆኑም ጭምር ይመስለኛል እረሃብ ለሁለት ለሶስት ሺ
  463. 30:39አመት ድረስ አብሮን እንዲኖር ያደረገው ከዮሴፍ ነው እንግዲህ
  464. 30:43አይደለ?
  465. 30:44>> አዎ
  466. 30:44>> መጽሐፍ ቅዱስ ዮሴፍ ጀምሮ ነው እንግዲህ ረሃብ ኢትዮጵያ ውስጥ
  467. 30:48እንዳለ መመዝገብ የጀመረው። ዮሴፍ ሰባት አመት ግብጽ ውስጥ
  468. 30:52ረሃብ እንዳለ ሲናገር ሰባት አመት ረሃብ ነበር ሲባል ያው ውሃው
  469. 30:57የሚሄደው ከዚህ ስለሆነ እዚህም ሃገር ድርቅ ነበር ማለት ነው
  470. 31:01ረሃብ ነበር ማለት ነው ብለሽ እንደዚህ በተዛማጅ እንድትደርሽበት
  471. 31:05የሚያደርግ መረጃ ጨምሮ ማለት ነው። ግን ደግሞ ረሃብ ኢትዮጵያ
  472. 31:09ውስጥ ብቻም አይደለም ብለናል ቀደብለን የሌሎች ሃገሮችስ
  473. 31:14አውሮፓ ውስጥም ረሃብ ነበረ።
  474. 31:16>> አዎ የነሱ ይውልሽ አሁን በፊት ከእምነት ጋር ያያይዙት ነበር
  475. 31:20ኢንኩዚሽን ፔሬድ በይበልጥ ከካቶሊክ ጋር ተያይዞ ይሄንን ነገር
  476. 31:26ከእግዚአብሔር ጋር ነው ሬነሰንስ ሬነሰንስ ከመምጣቱ በፊት
  477. 31:29ሁሉንም ነገር ከእግዚአብሄር ጋር ነበር የሚያገናኙት እንግዲህ
  478. 31:3314ኛ ምናምን ማለት ነው በነ ሊዮናርዶ ዳቬንቺ አንቺ ዘመን ነው
  479. 31:37እሱ ነው ጀመረው የሚባለው አይደል? ከዛ በኋላ ግን ጉዳዩን
  480. 31:41ወደራሳቸው ማምጣት ጀመሩ እንደሆኑ ኤግዚስታንሻሊዝም
  481. 31:45ማንም ተጽእኖ የለበትም የሰው ልጅ የሚደርስበት ነገር በሙሉ
  482. 31:48በራሱ ጥፋት ነው እራሱ ውጤት ማምጣት አለበት ብለው እስኪወስኑ
  483. 31:52ድረስ ግን የእግዚአብሔርን ተሳታፊነት በመስራት ያገዙት ነበር
  484. 31:57እንደኛ ሁሉንም እንዲሰራል ዝም ብለን አይጠብቁም እነሱ ሌላ
  485. 32:01ይቅርና በኛ ዘመን ውስጥ እንኳን ተመልከቺ አሁን የትራፊክ
  486. 32:05አደጋው መአት ነው አይደል? ምን መፍትሄ የተበጀ ምንም አንዳንዴ
  487. 32:10ከእግዚአብሔር የሚጠበቅ ይመስላል ውጤቱ አይደል? ግን
  488. 32:13የፈረንጆቹን ተመልከቺ ለእያንዳንዷ ስህተት አጠገብሽ ያለውን
  489. 32:17ነገር መመርመር እኮ ነው። ለእያንዳንዱ ችግር አንድ መፍትሄ ይዞ
  490. 32:20ይመጣሉ። ለምሳሌ ሞባይል እየተሰረቀ አስቸገረ አይደለም አንድ
  491. 32:25በቁልፍ እንዲከፈት ቁጥር በሚስጥር ቁጥር እንዲከፈት የማድረግ
  492. 32:29አለ። ሌላው ሊጠቀምበት አይችልም። እሱን ደግሞ በኮምፒውተር
  493. 32:32መክፈት ሲጀምሩ የመጀመሪያውን ደዋይ ቁጥር
  494. 32:36እዛ ለተመዘገበ ቁጥር ያስተላልፋል ተሰርቆ እንኳን አደል ይሄ
  495. 32:40መፍትሄ መፈለግ አይደል እኛ ጋር ግን መፍትሄ መፈለግ የሚባል
  496. 32:43የለም በሁሉም ነገር ላይ ነው እኮ በሁሉም ነገር ላይ መፍትሄ
  497. 32:47መፈለግ የሚባል
  498. 32:48>> ሁል ጊዜ አንድ ባለቤት አለው ያቤት ነው
  499. 32:51>> እግዚአብሄር ነው እሱ ነው በቃ እሱ ወይም ደሞ ከእግዚአብሄር
  500. 32:54ቀጥሎ መንግስት አለ
  501. 32:55>> መንግስት አለ ወይ እሱ ይወጣው እንደማለት ነው እና ይህ
  502. 32:59ከጦርነት በላይ እኮ ነው አንዳንዴ ደስ ብሎ ሁለት ሰው ብቻ ነው
  503. 33:02በዚህ ሳምንት የሞተው ይላሉ በመኪና አደጋ
  504. 33:06እንዴት ነው? ከባድ ነው እኮ ትልቅ ጦርነት እንደማለት ነው እኮ
  505. 33:09>> በጣም አዎ ደግሞ ይሄም እየሆነ ይሄም እየተነገረ
  506. 33:13ተግባራችን
  507. 33:14>> አዎ ለማሻሻል አዎ ለማሻሻል አንሞክርም ለእግዚአብሔር
  508. 33:17እንሰጠዋለን ለኛዉን አናጣውም እያልን ነው አደጋውም ምኑም ምኑም
  509. 33:21ምንም ለኛው የተሰነዘረ ስለሆነ እኛ ላይ ዝም ብሎ ይረፍ የማለት
  510. 33:26እንትን ያለው ይመስላል ዝም ብለን ባህላችንም ነው እኮ
  511. 33:29የስነልቦና መነሻችንም ጭምር ለማሻሻል እድል የሚሰጥ አደለም
  512. 33:34የሚል ነው። የጎጃም ታሪክን የጻፉ አሉ። አለቃ ተክለ እየሱስ
  513. 33:38ዋቅጅራ የሚባሉ አሉ። የጎጃም ታሪክን የጻፉ ናቸው። እዛ ላይ
  514. 33:43አንዳንዴ ቅድም አንመልሰውም እንለሌ ወዲያውኑ ነው የምንረሳው።
  515. 33:47ያቺ ማሽን ቀሚስ ገዛች።
  516. 33:49>> የሳቸው ላይ ደግሞ ያለችው ሌላን አጥጋበኛ።
  517. 33:52>> ግን ሴቶቹን ብቻ ነው እሺ።
  518. 33:54>> ይላሉ ያው እነሱ እንግዲህ እንደሱ ነው. [ሳቅ]
  519. 33:57ወንድም ይኖራል እኮ አይታወቅም ጥበኛለን
  520. 34:01[ሳቅ]
  521. 34:01እንግዲህ የቀረበልን ነው ታሪክ አስቸጋሪ ነው እና ትወጣና በር
  522. 34:06ላይ አሉ ምን ትላለች ዞር ብዬ ባየው ወገቤ ቅጣጣ እንግዲህ
  523. 34:11ከፍተኛ ረሃብ ተነስቷል ከአንድ አመት በፊት እና ደግሞ ከፍተኛ
  524. 34:15ምርት ተገኘ በቀጣዩ አመት አንጠባረቄ ባየው ደሞ ጉንጬም ቅጣጣ
  525. 34:20እባክህ ጌታዬ አምናውን ቀን አምጣ [ሳቅ]
  526. 34:23>> እረሃልኝ
  527. 34:25አዎ አስቸጋሪ ነው አሁን ይሄን
  528. 34:27ስትመለከቺ
  529. 34:29ረሃብ ይናፈቃል ይሄ የስነ ልቦናችንም ችግር ምናልባት ያረሃብይ
  530. 34:35ስለማድረግ የሚኬድበትን መንገድ ጋር የያዘብን ይመስላል
  531. 34:39ለማሻሻልና
  532. 34:40>> ብዙ ጊዜ ደግሞ ከተቸገረው ጋራ አብሮ መሆንን የመምረጥ ነገርም
  533. 34:46አለ
  534. 34:46>> አለ ንጉስ ሰለሞንም የሚለው እሱን እንደጋግማለንኮ ምን ይላል
  535. 34:50ወደ ሰርግ ቤት ከመሄድ ይልቅ ወደ ሃዘን ቤት ብትሄድ የበለጠ
  536. 34:54ልብ ሰው ወደዛ ነው መሄድ ያለብን አለበት ይላል። እና ልክ ነው
  537. 34:59የእንትኑም እራሱ የረሃብን
  538. 35:02ያማረራል ሰው ቁንጣንን ባይቀምሰው የሚለውን ከተራቤ ይልቅ
  539. 35:07ለጠገባለው እንዲህ እንዲሉ እንትኖች እራሳቸው ረሃብና አርገሽ
  540. 35:12እንድታይ እና እንድትቀበዩ ግድ የሚሉ የሚሉ ቢሎች ጀመሮች ናቸው
  541. 35:17መከራው መከራንም ጭምር ከረሃብ የበለጠ የለም መአት ነው
  542. 35:21ምናልባት ዘግናኝ ነገሮች ይሆናሉ በይበልጥ
  543. 35:26የጌታቸው ሃይሌ እንትን ላይ ስትመለከቺ ከየስንክሳሩ ከየታሪክ
  544. 35:30ከመንግስቱ ለማወልደ
  545. 35:33ታሪክ ከእሳቸውም ላይ የወሰዱትን አንዳንድ ታሪክ ስታይ
  546. 35:36ያስደነግጣል ሰውን ሰው እስከ መብላት ድረስ ነው ሲደርስ
  547. 35:40የነበረው ያ ነገር እንዳይደገም እንዴት አትጥሪም አንድ ሰውዬ
  548. 35:44ነበር ሰው ደሃ ነው ደግሞ እኮ ሰው አይደለም ሰው ደሃ እያረደ
  549. 35:48የሚበላ አሉ እና ስጋ በሸማ ደብቆ ይዞ መጣ እኛ የተቀመጥንበት
  550. 35:53ስጋ ግዙ የፍየል ስጋ ስጋ ስጋ ስጋ ግዙ አለን አሉ አንዱ
  551. 35:57ጠረጠረውን አንተ የሰው አይደለም እንግዲ ያውቀዋል ማለት ነው
  552. 36:00የሰው አይደለም ሲሉ አዎ ብሎ አለቀሰ ደግሞ ማልቀሱ ምንድነው
  553. 36:05ጸት ነው [ሳቅ]
  554. 36:07>> አረቃ አለም ሃይሉ ላይ ነው
  555. 36:08>> አዎ ቤት በየት በኩል እንትን እንደምንለው ምናስተናግድበትን
  556. 36:13መንገድ እኮ ኢሰብአዊነትም ጭምር ያለው ነው ከሃይማኖትም ከምንም
  557. 36:17ከምንም ጋር የተያያዘ አይደለም ማለት ነው ብዙ የማይበሉ ተክሎች
  558. 36:23የማይበሉ በሉ እንሰሳት በሙሉ ተበሉ ይላሉ። እንግዲህ በዛ
  559. 36:27መንገድ የምታል ነገር እንዴት ለመለወጥ እንዴት ደሞ ጊዜውም
  560. 36:32ሳያልፍ ጭምር እኮ ነው ምንረሳው በይበልጥ ወደ ሊትረቸሮቹ
  561. 36:35ስንመጣ አሁን የብርሃኑ ዘር ይሁን አይደል? ማዕበል የአብዮት
  562. 36:40መባቻ ላይ አለ። መባቻ እንግዲህ ልክ እዚህ 77 የስልሳ አራቱ
  563. 36:46ረሃብ ላይ ባቲ ላይ የጊዜያዊ ጣቢያ አለ የመመገበያ እና እዛ
  564. 36:51ጣቢያ ውስጥ ብርሃኑ ዘር ይሁን እንደሄደ
  565. 36:53የ እንትን ላይ ተናግሯል የካቲት መጽሔት ላይ 73 መጨረሻ ላይ
  566. 36:58የወጣ የካቲት መጽሔት ላይ ሄዶ ወሎ ካየ በኋላ ነው ማዕበልን
  567. 37:02የጻፈው ሶስቱን ማዕበል
  568. 37:05የአብዮት መባቻ ማዕበል የአብት ዋዜማ እናት ማግስት የሚል ነው
  569. 37:10ሶስቱን የጻፈውና
  570. 37:12የጻፈው በደንብ አይቶ እንደ ሪፖርታጅም ጭምር ነው ይላል እዛ
  571. 37:16የጻፈውና እዛ ውስጥ የሚቀርጻቸው ካራክተሮች ረሃብ አሳዷቸው
  572. 37:21እየተንፏቀ ለቀቁ በሞት እና ሽረት መሃል ወደዛ የሚገቡ አሉ።
  573. 37:26ወደ መመገቢያው ካምፕ ከዛ ጥቂት ስንዴ እንጀራ ምናምን
  574. 37:30እየተሰጣቸው
  575. 37:32ብዛትም የለም ማገገምና ከታመሙት መዳን ሲጀምሩ ኢሚዲየትሊ ወደ
  576. 37:38ድር ነው የሚገቡት እዛ ልቦለድ ውስጥ የኔን ሚስት ታያት የኔን
  577. 37:42ሚስት ተናገራት የክብር የብራይድ ጥያቄ ማንሳት ይጀምራሉ
  578. 37:46እንደውም አንዱን ሰውዬ ሚገልጸው ምን ብሎ ነው እንደ ሽመልጠነ
  579. 37:51ሰውዬ ረሃቡ ያቀጠነ ነው ሽመል ተደግፎ ማንም ሚስቴን የተናገራት
  580. 37:55ብሎ በሩ ቆሞኝ እዛ ረሃብተኛ መሃል እንግዲህ ይፎክራል እገሏል
  581. 38:00እያለ አዛውንትም ነው ምናምን እና ያኛውም እንደዛው ደግሞ
  582. 38:05ያየውንም ለማግባት የሚሞክር ከበደ የሚባል አለ እንደዛው
  583. 38:08ረሃብተኛ ነው እሱ ገና ቤቱ ሄዶ ተቋቁሞ ምን ብሎ እኔም
  584. 38:13አልረባም ያለሁበት ሁኔታ ጥሩ አይደለም እኔም ግን እንደው
  585. 38:17አግባብና ምናምን እያለ ሚስቴ ከሞተችው ስድስት ወር ሆና እያለ
  586. 38:21እያለ ማማከር ይጀምራል።
  587. 38:23>> እ
  588. 38:24>> እና ኢምዲየትሊ ከዛ ውስጥ ወጥተን ቀጥታ ወደ
  589. 38:27>> እ ኖርማል ላይፍ ውስጥ እንገባለን። ኖርማል ላይፍ ብቻ ሳይሆን
  590. 38:31የሚመጣውንም መርሃብ ለመቀበል የተመቻቸ ላይፍ ውስጥ ነው
  591. 38:35የምንገባው።
  592. 38:35>> እ ፈቃድ አዘዘው
  593. 38:38>> እ ከሰበሰባቸው ውስጥ
  594. 38:40>> አዎ
  595. 38:41>> ዘመነ ዮሐንስ ሁለተኛ ትምጣ እንኳን የህልቅምት ዛፉ ቅጠላጣ
  596. 38:46ይላል።
  597. 38:47>> የሸንቁ ወንድም አጉርጥ እኔ ነኝ ወደ አምስት ለሰው ፍታና ቆየ
  598. 38:53[ሳቅ]
  599. 38:53>> አቤታ ወንድ መስልሽ ያ ቅድም ያልሽው ነው አስቸጋሪ ነው አዎ
  600. 38:58>> ከድ [ሳቅ] ነውኮ እስኪ አንተ የሰበሰብካቸውን አምጣ
  601. 39:01>> የሚያም ደሞ አለዚ አንዳንዱ ዝም ብለሽ በእንትን አይደለም
  602. 39:07ስተነኚው ብትዪው ሁሉ የሰውን ልጅ ከውስጥ እንትን የሚያወጣ ነው
  603. 39:12የመተሳሰቡ ስጋነት ምንድነው ምናምን እያልሽ እንድትጠይቂ ነው
  604. 39:17እናቴን ጠዋት እህቴን ጠዋት ፈረንጇን ብቻ ነው ዛሬ ሲወደድኳት
  605. 39:21የሚል አለ እንግዲህ ይሄ አስቸጋሪ ቅድም ያልነው ለደ ተረጂነት
  606. 39:26ያዘነበለው ነው ሌላ ደሞ አለ አይ ይሄ ሰባ ሰ7 ባልተወለድኩኝ
  607. 39:31እናቴ ከጄ ላይ ጥሬ ስትቀማኝ የሚል አለ ይሄ አስቸጋሪ ነው አዎ
  608. 39:37ወንድም ሞተሽ ብለው ለምን ይጠሩኛል እራቴ ጎመን ነው ከብት
  609. 39:41ይበላብኛል ያለች ደሞ አለች ጠባቂ አንድ ቀልድ ቀልድ አይደለም
  610. 39:45ግን እንትን የሚል አለ ሰውየው የመጀመሪያዋ እንግዲ ከረሃ ቀጥሎ
  611. 39:51የበቀለች እንትን ናት ከመጪው ደረሰች ደረሰች ይላል ማሽላ ናት
  612. 39:57እሷን እንኩቶ ለመብላት ይዘጋጃል እንኩቶ ማለት እሺን ትቆርጭውና
  613. 40:01እሳት ውስጥ ከተሽ እዛው እንደ እንትን እንዳለ እፍ እያልሽ
  614. 40:05ምትበየው ነው ልክ እንኩውን ከቶ እየጠበቀ
  615. 40:09>> ወንድሙ እንትን ላይ ሆኖ ጠራው አዩ አዩዋ አለው
  616. 40:15ወይ ይላል ኧረ እናታችን ሞታለች ይላል ተው እባክ ይሄም እዚህ
  617. 40:19ያስቀመጥኩ
  618. 40:20አንድ አስከሬን ነው አለ [ሳቅ]
  619. 40:22ቀባሪ ይፈልጋል አለ በረሃ መሃል ያለ ዝምድና አሁን እዚችኛዋ
  620. 40:29እናቴ ከጅ ላይ እንትን ስትቀማኝ ያለው አንዱ እንደዛው ነው
  621. 40:33እንግዲህ የችግር ዘመን አይደል ከረሃብ ቀጥሎ የሚከተሉ የችግር
  622. 40:37ዘመቻ እስክትቋሚ ድረስ እና እንደዚሁ አየዋ ብሎ ጠራው ምንድነው
  623. 40:45እና ሞታች አሉ እረ አለ ከደነገጠ በኋላ ለመሆኑ ከፈኗ ከማን
  624. 40:52ነው ብሎ ጠየቀ እዛው ቆሞ ከዛ ከአንተ ነው ይባላል እንግዲህ
  625. 40:56ሲሉ ከረመች በላት አለ [ሳቅ]
  626. 40:59>> መግዛት
  627. 40:59>> ይሄ ችግር ነው ከፈኑ አዎ በዛን ዘመን ውስጥ ከፈን ሊገዛ
  628. 41:03አይችልም ቅንጦትም ነው እኮ እነሱ የከፈን ጥያቄ ማንሳቱ ከዛ
  629. 41:06ተበድረው ደሞ አይቀርም ተበድሮ ከፈን ተደርጎ እናት እየተቀብር
  630. 41:12ስትሄድ ደሞ አለቀሰ ፍሰሽ እናቴ ፍሰሽ እንግዲ ማልቀስ
  631. 41:16አይደለምሽ
  632. 41:18እናቴ ፍሰሽ እሺ የሰው ጃኖሽ እኔን በዳውሰ አለ አቤት አቤት
  633. 41:24ይሄንን የመከራ ዘመን እንዴት ነው የምትረው እንዴትስ ደሞ
  634. 41:27የቁጠባ ባህል እንዴ ቁጠባም ሊባል አይችልም አስተዳደሩም የራሱ
  635. 41:32ችግሮች እኮ አሉበት ያለውን ነገር አሟጡ አንድ ሶስተኛውን ነው
  636. 41:36የሚሰጠው ምክንያቱም መልከኛ ይሄ ጭቃሹ ምናምን የሚባለው ዳኛውም
  637. 41:41ቤተክርስቲያኑም ምኑም ምኑም የሚወስዱት አለ ከዛ ከሚያል ሰው
  638. 41:44ላይ ስለዚህ እንደምንም ተንገዳግዶ በጎመን ነው ሚወጣት ያቺ
  639. 41:50ክረምት በጎመን ጎመን በመብላት እንደውም ምናምን አትንፈላሰስ
  640. 41:55ነው ጎመን ባወጣው ነብስ የሚባል አለ ጤፍ ይሁን ምናምን አይተው
  641. 41:59ግብስ ገብስ ይሁን አይተወቁም አዎ አትንፈላሰስ ጎመን ባወጣው
  642. 42:03ነብስ ጎመን ነው የሚያወጣው ክረምት ላይ ያልቃል እህልሽ በሙሉ
  643. 42:07ዘርም በልመና ነው የሚሆነው እነዚህን መከራዎች ያለፈ ሰው
  644. 42:13እንዴት ወዲያውኑትሊ
  645. 42:15ወዲያውኑ ይረሳል ከረሃብ ጋር ሁለተኛ እኛ አልራብም እንዴት
  646. 42:19አይልም
  647. 42:19>> አይልም ድጋሚስ እንዴት ከሰባሰባት በኋላ ወደ አራት ነው 5
  648. 42:23ርሃቦች መጥተዋል
  649. 42:25>> ከ7 በኋላ 82 መቷል ከዛ ሰማንያ ሰባት መቷል ከዛ 92 መቷል
  650. 42:32ከዛ 97ም መቷል ሜይቢ እንግዲህ አሁን አቅም እየተበጀ
  651. 42:38በይበልጥ ደሞ የቴክኖሎጂው ጥያቄ አለ
  652. 42:40>> መዋቅሩም ጥሩ ነው
  653. 42:43መረጃው ቀድሞ
  654. 42:44>> መረጃው ገበሬው አሁን እንትን አለ ከዋየርለስ በፀሐይ ብርሃን
  655. 42:49የሚሰራው
  656. 42:49>> አዎ
  657. 42:50>> ይጠይቃል አሉ ደግሞ እሱም ሲያበሰው ነው እንግዲህ ይጠይቃል
  658. 42:54እህል በረዳ ደውሉ ስንት ገባ ሲል 9 ከ50 ካልጠኝ ነው እኔ
  659. 42:59ምሽጠው ይላል አሉ አስቸጋሪ ነው ጤፍ [ሳቅ]
  660. 43:02ሌላ እንትን ይሆናል ግን አሁን ነው አንድ መንደር የጀመረችው
  661. 43:06ማለት ነው እነሱ
  662. 43:07>> ትንቢያ አለ አሁን እንግዲ ባይሆንም እነኚ እነኚ እነኚ
  663. 43:11አካባቢዎች ችግር ይደርስባቸዋል ተብሎ ቶሎ ጨዱ ይባላል ከዛም
  664. 43:15በፊት
  665. 43:16የ እህል ችግር ይገጥማቸዋል የተባሉ አካባቢዎች ትንቢያ ይካሄዳል
  666. 43:21ስለዚህ በዚህ አመት ይሄን ያክል ያስፈልገናል ይባላል መንግስት
  667. 43:25እህል ገዝቶ ያከማቻል እነኚ እነኚህ ሁሉ እንግዲህ ወደዚህ ወደ
  668. 43:29ከፍ አልወሰዱንም ምናልባት ይሄንን ሁለተኛ ልራብም ወደ ማለት
  669. 43:35ብንወስደው
  670. 43:36>> ቢወሰድ አዎ እኔ በ92 አካባቢ ላይ ወደ መተማ ዮሐንስ ሄጄ
  671. 43:42ነበር እዛ ሰፈራ ነበር አዲስ የሰፈሩ ከሰው ሰሜን ሸዋ የሄዱ
  672. 43:46ሰዎች ነበሩ እዛ እንግዲህ የክብርን ጥያቄ ስታነሽው ነው። እዛ
  673. 43:52ስደርስ እኔ አንድ መጋዘን ከበው ቆሞል መጋዘኑን ከከበቡት
  674. 43:58ሳምንት ነው። የማጋዘኑ ሃላፊ በአንድ ሰው ነፍሶ እስኪቋሙ እዛ
  675. 44:03ሰፈራ ላሉት 12.5 አምስት ይሁን ስንዴ ይሰጣል ኪሎ
  676. 44:07>> እህ
  677. 44:08>> ስለዚህ ቤተሰብሽን ሁሉ ይዘሽ ሄደሽ ምትቀበይበት ሰአት ነው።
  678. 44:12እና አንድ ሳምንት ቁጭ ብሏል ሊሰጥ ገና ሲገባ ነው አንቀው
  679. 44:16የያዙት በሩን መሰጫው ጊዜ ገና 10 ምናምን ቀን ሲቀረው
  680. 44:21እንደገባ እንዳይወጣ እንደሚወሰድባቸው አስቡት መሰለኝ ዘግተው
  681. 44:25ቁጭ ብለዋል እኔ ስሄድ ሳምንት ቀን 5 ቀን ምናምን የተቀመጡ
  682. 44:29ሰዎች አገኘው እዛጋ መለስ ብዬ ሳይ ደግሞ እዛጋ ሰሊጥ ደርሷል
  683. 44:34ሰሊጥ ያኔ አስር ብር በጣም ብዙ እኮ ነው።
  684. 44:36>> ማጨድ
  685. 44:37>> አዎ የተከመረውን እራሱን ወደ ትራክተር ላይ ከእርሻው አንስተሽ
  686. 44:40ወደ ትራክተር ላይ መጫን 10 ብር ያስከፍላል ብዙ ነው 10
  687. 44:44ብር። ያኔ ስንዴው ወይ አራት ብር ወይ ብር ቢሆን ነው 12 ኪሎ
  688. 44:48ከዛ እዛ ጋር ሳይናገርኳቸው እዛ የተሰበሰቡ ለምንድነው እዛጋ
  689. 44:54ሰሊጣል በአይን ቁራኛ እንትኑንም በጋዘዱንም እየጠበቃችሁ ከዛች
  690. 44:59እዛ ወደ መኪና እኮ ብታደርሱ በቀን አስር አስራ አራት ቀን
  691. 45:02140 ማለት ነው 140 ብር ምን ምናልባት በዚህኛው ሂሳብ
  692. 45:06ለአንድ አመትም የሚበቃ ነው ብዬ ስል ሊያሸክመን ነው እንዲህ
  693. 45:10ያመጣን እዚህ አሉ መሸከም ነውር ሆነ ስራ እንዴት ነው ይሆናል
  694. 45:15ተቸግረሽ እዛ አካባቢ ላይ መስራት አቅቶሽ አንዳንዶቹ እንደውም
  695. 45:19መሬትም ዛፍም ምንም የሌላቸው ምንም የማይሰሩትን ነው አምጥተው
  696. 45:24ያሰፈሯቸው እዛ ቦታ ላይ ምናለች እዛ ብሰራ ጋዜጠኛ ነኝ አይደለ
  697. 45:31እዛች ሳምንት ከሆነ ምንም የሚያመልጥ የለም
  698. 45:35ሰው ሲኖር እዛው እያናገርሽ እኔስ ቢሸከም አለበት እነሱ ግን
  699. 45:41አንድ በሽታ ትቶብን ሄደው ይሄ ነው ያልተገባ ያልተገባ ክብር
  700. 45:46መጠበ
  701. 45:47ክብር ክብር
  702. 45:48>> ኧረ ክብር አይደለም ይሄ
  703. 45:49>> አይ ክብርን መጠበቅ እኮ ነው ባልተገባ መስራት አዎ ያቺኛዋ
  704. 45:54እርዳታዋ ናት ያቺ አዳዲስ እንትን አለች እና እነሱ እነሱን
  705. 45:59ስታይ አስቸጋሪ ነው ግን ይሄ ደሞ በዚህኛው ዘመን ነው እንጂ
  706. 46:03ያኔ ነበር ብዬ አላስም አይስብም ምክንያቱም ይሄ ላይፍላይን
  707. 46:07የጻፈው ኮሊን ፍሬዘር የባቲ መመገበያ ጣቢያ ላይ ከአንድ አመት
  708. 46:12በኋላ ሄዷል የ7 ረሃብ ካቆመ ሰባ ስምንት አመተ ምህረት መጨረሻ
  709. 46:18ላይ ሄዷል 78 መጨረሻ ላይ ሲሄድ እንትኑ ውስጥ እዛ ጣቢያ
  710. 46:23ጊዜያዊ ጣቢያ ውስጥ የነበሩት 240 ሺ ወይም ምናምን ህጻናት
  711. 46:28ብቻ ናቸው ደነገጠት ሄዱ ብሎ ሲጠይቅ የምርት ሰአት አይደለም
  712. 46:33የእርሻ
  713. 46:35ወደ ሄደ ተቸግረው ተርበውም ቢሆን ለማረስ መሬታቸው ጦያ
  714. 46:42ስለዚህ ተስፋቸው ያለው እርዳታው ላይ አልነበረም ማለት ነው አዎ
  715. 46:45እንግዲህ በዛን አካባቢ እንደዚሁ የታዘቡትን የጻፉ ሰዎች ጋዜጣ
  716. 46:52ላይ ይሁን ምን ላይ ይሁን አላቅም ያየሁት ምንድን ነበር በጣም
  717. 46:55የሚገርማቸው የተራበ ሰው እንዴት ተሰልፎ ምግብ ተቀብሎ ይሄዳል
  718. 47:00የሚለው ነገር በጣም ይገርማቸው ነበረ እንዲህ አለ
  719. 47:03>> ሱዳን ክብርና ሱዳን ውስጥ አሁን የትግራይ ከትግራይ የተፈናቀሉት
  720. 47:08በህወሃት መሪነት ወደ ሱዳን የገቡት እዛ ቆይተዋል ብዙ እንደውም
  721. 47:12እዛ ሞተው በዝቷል አሉ። ወደ ሱዳን ከገቡ በኋላ እዛ አልደረሰም
  722. 47:18የእርዳታ ያህል እስኪደርስ ብዙ ችግር ታይቷል። እና ከመጣ በኋላ
  723. 47:23ግን ፈረንጆች ደግሞ የሚሰሩት ትሪክ አለ አይደል? ከአየር ላይ
  724. 47:27መልቀቅ ነው ምናምን እንደዚህ ብቻ ብርድ ልብሱን በየሰው
  725. 47:31መወርወር እህሉንም ምናምን ምንድነው አውራ የሆነው የአካባቢው
  726. 47:36አለ አይደል? በመምረት ሽማግሌዎቹን ተጎዳድነው በትክክል እነሱ
  727. 47:40ያልጠበቁት ረሃብ ላይ አይደሉም ግን በትክክል ተሰልፈው በጣም
  728. 47:44ገረማቸው ፈረንጆቹ ተደነቁ ይላሉ በትክክል ትክክለኛ ሰልፉን
  729. 47:48ይዘው ሰልፉን ይዘው የፕራይድ ጥያቄ እኮ አንዳንዴ ሰው ከሰውም
  730. 47:53ጋር እኔ ከአንድ ታጋይ ጋር ሳወራ የሰባ ሰ7ቱ ላይ አብሮ
  731. 47:57እንትን ያለ ነው። ምን አለኝ መንገድ ላይ ያገኘነው እርዳታ
  732. 48:03ሰርዲን ብቻ ነበር አለ አንዴ
  733. 48:05>> እና ሰርዲን ደሞ ትግራይ ውስጥ አይበላም አሳነክ የሚባል ነገር
  734. 48:09ይቀፋቸዋል አይበሉም
  735. 48:11>> በጾም ቀን ነው
  736. 48:12>> አደለም መቼም ሰርዲን ልምድ የለም ከአሳ ጋር ከሰርዲን ከምናምን
  737. 48:16ጋር እና ብሎ አትብሉምገማ አራት ቀን ብሎ አንበላም ብሎ
  738. 48:20አንበላም ብሎ አንበላም በኋላ ከአካባቢው ላይ ያሉ ሽማግሌ ናቸው
  739. 48:24አሉ ጥሩና አይበሉም አዎ ዝም ብላችሁ አንድ ቦታ ላይ አስቀምጡት
  740. 48:28እና ተዉት
  741. 48:29እንግዲህ ከፍተኛ ረሃብ ላይ ነው አይደለ ያለው።
  742. 48:32>> አስቀምጡት እና ተዉት አሉ። ከዛ አስቀምጠውት ዝም ሲሉ ማታ
  743. 48:37ተከፍቶ ተበልቷል ማለት ነው።
  744. 48:39>> አይታወቅም።
  745. 48:40>> ለካስ በርስም ነው የምትጠባበቂው ምክንያቱም ቀጣዩ ሂወትሽ
  746. 48:44እንትን ይልሻል እንትን የበላ ልትባይ ነው እየተቀባበልሽ
  747. 48:47የምትበዪ ከሆነ ሰው የሚበላው ነው ምናምን ግን የተለመደ ምግብ
  748. 48:51አይደለም። ህይወትን ከማዳን ይልቅ አጠገብሽ ያለውን ክብርሽን
  749. 48:55መጠበቅና መጪውን ጊዜ በሰላም ወይም ደግሞ በመከባበር ለመኖር
  750. 48:59መዘጋጀትም እዛው ውስጥ አለ ሂወትሽንም እየገበርሽ ጭምር ማለት
  751. 49:03ነው። እነዚህ ነገሮች ምናልባት ኢትዮጵያዊ ቀለም ያላቸው ነገሮች
  752. 49:07ናቸው። ግን ደግሞ አንዱ ደግሞ የረሃብ [መዝፈን]
  753. 49:10ምንጭ የሚሆነው የምንበላቸው ነገሮች የተመጠኑ መሆናቸው ነው።
  754. 49:14ከህል ውስጥ እንኳን እኮ የማናዘውት አለ። እዚህ
  755. 49:19እዚህ
  756. 49:20>> አንድ ቀልድ አለ እዚህ ላይ የምታውቀው ከሆነ አላውቅም።
  757. 49:23>> አከባቢውን ባልጠቅስ ይሻላል አንበኛው ብዙ ጊዜ ረሃብ የሚጠቃ
  758. 49:27ነው።
  759. 49:27>> አዎ አዎ
  760. 49:28>> አንደኛው ደግሞ በ እህል ምርት የታወቀ ነው እና ይቀላለዳሉ።
  761. 49:33ያኛው እየበላ አትበላም ወይ ይለዋል አንድ ምግብ አይ አልበላም
  762. 49:38ይላል ያገኘውን አትበላ በየቴሌቭዥኑ ላይ አጽመን አስቆጠር
  763. 49:42[ሳቅ]
  764. 49:45>> ያገኘውን አስቸጋሪ ነው የእንት አለመብላት
  765. 49:50ብታገኝም ደግሞ እኮ እንትን አለ አያሻሩ የነገረኝ አለ ጎንደር
  766. 49:55እንግዲ ቴጂያለሽ አይደለም የሆነ ለማስቀደስ የምትሄጂበት ቦታ
  767. 49:59አለ አጥቢያ አጥቢያ ከሆነ ለምሳሌ ገብል አጥቢያ ያንቺ ከሆነ
  768. 50:02ከሩቅ ዘመዶች ሲመጡ ደግሰሽ ትጠብቂያለሽ አስቀድሰው ሲጨርሱ
  769. 50:06አንቺ ጋርም ሳልተው ነው የሚሄዱት
  770. 50:09እና ደግሳ እየጠበቀች ዘመዶ አልበላም አለ እረ ና ግባ አልበላም
  771. 50:15ኧረ በቃኝ በልቼ አለ ኧረ በሞቴ ኧረ አፍርሱን ኧረ ምናምን
  772. 50:20ቢባል እምቢ አለ እና ሄደ ሄደ እቤቱ ሲደርስ እረ ምሳ አቅርቢ
  773. 50:24ሲል እንዴ እናንተን ትናን አላገኘም እንዴ አለች ሚስቱ ኧረ
  774. 50:28አግኝቻቸዋለሁ
  775. 50:29እና ግብ አላሉም እረ ብለውኛል። እሺ በሞቴ አላሉህም ኧረ
  776. 50:33ብለውኛል። አፈርሶን አላሉህም ኧረ ብለውኛል። እናት ስትል
  777. 50:38ቆንጥር እንኳን ልብስ ይዞ ያስቀራል። [ሳቅ]
  778. 50:41ለምን ልብሴን ይዞ አላስቀሩኝም ነው።
  779. 50:46ተገኝቶም እምንበላውም ተገኝቶ [ሳቅ]
  780. 50:50የክብሯል
  781. 50:53የክብሯ ጥያቄ አስቸጋሪ ነው። የእንትኑ ብቻ አይደለም ተጋባዡ
  782. 50:56ብቻ አይደለም። ጋባዡም የሚቀየምበት መንገድ አሁን አንቺ ጨጓራ
  783. 51:01ኖሮብሽ ምስርም አትበይ በርበሬም አትበይ እንዳመልሽ ቤትሽን
  784. 51:05የምትበይም ብትሆኚ አትችይም አንድ አለ እንደውም የኔ አያቴ
  785. 51:09የነገሩኝ ነው የሳቸው ዘመድ ያደረጉት ነው እንግዲህ አንዱን
  786. 51:13ሰውዬ አፈርሶን ግባ እና እንትን ጠጣና ሂድ አሉት ምሳ በልተቀስ
  787. 51:19ብለህ አርፈህ ትሄዳለህ አሉት ዘመድ ነው ኧረ እኔ ቸኩላለሁ
  788. 51:22አለብኝ ስራ ስንት የክረምት ስራ እራሱ ምናምን ኧረ በጣም
  789. 51:25አፈርሶን በሞቴ አፈርሶን ሲባል እምቢ ብሎ ሄደ ከዛ በወሩ በዛው
  790. 51:31መንገድ ሲመጣ ጠራቸውና እዩ አንተና እስቲ ውሃ ጠጪኝ በጣም
  791. 51:36ጠምቶኛል ብሎ ሲጠይ ባለፈው ሞቴ ስለ ዝም ብለህ ሄደሃል ሙ ሙት
  792. 51:41መች ውሃ ይቀዳል [ሳቅ] ዝም ብለህ ሂድ
  793. 51:44ሙት መች ውሃ ይቀዳል [ጉሮሮን ማጥራት]
  794. 51:46>> የምንቀየምበትም
  795. 51:47>> የምንቀየምበት መንገድ በሞቴ እያለ ጥሎም መሄድ አትችይም
  796. 51:51ያቀረበውንም መብላት አለብሽ እንዳመልሽ ቤትሽ አትበይም ያው
  797. 51:54ታመሽም ቢሆን ትሞቻታለሽ እንጂ እነዚህ እነዚህ ነገሮች ለረሃብ
  798. 51:59አጋዦች ናቸው። በዚህ በዚህ በደናው ጊዜ በአግባቡ አለመብላትም
  799. 52:04ሊሆን ይችላል ፕሮፌሰር መስፍን እና ፕሮፌሰር ጌታቸው እንዳሉት
  800. 52:09የረሃቡ ጊዜ ቶሎ ጥርስም እንድትደርግ
  801. 52:13ከአንድ የስነልቦና
  802. 52:16ምሁር የስነ ልቦና ሳይካትሪ ነው ስለረሃብ ንገረኝ ብዬ የጠየኩት
  803. 52:21በጣም ነው የገረመኝ የረሃብ መጠኖች አሉ ደረጃዎች አሉት ለካ
  804. 52:26ለምሳሌ የመጀመሪያው ያው ረሃብ ሲጀምርሽ ማለት ነው። ከስድስት
  805. 52:30እስከ 12 ሰዓት ካልበላሽ ስቶር የተደረገው ጉልኮዝ ጉልኮዝ
  806. 52:35የተባለው ከደምሽ ውስጥ ያልቃል ከዛ ጉበትና ቆሽት ላይ ምናምን
  807. 52:39ላይ የሚጠራቀም አለ ስቶር የሚሆን ለክፉ ጊዜ የሚያስቀምጠው አለ
  808. 52:43እሱ ነው ወደ እየተቃጠለ
  809. 52:46ግብአት ለሃይል ግብአት የሚሆነው ከዛ ደግሞ ፋት ቅባት ጮማ
  810. 52:52ወገን ተገል እሱ ወደ ሃይል ይቀየራል እያለ እያለ ሲጨምር ከዛ
  811. 52:58ፕሮቲን ነው። ፕሮቲኑ ምንድን ነው ጡንቻሽ ምናምን ወደ ሃይል
  812. 53:01እየተቀየረ ያ ብርሃኑ ዘር ይሁን ሽመል መሰለ ያለው ሰውዬ
  813. 53:06[ሳቅ]
  814. 53:07እንግዲህ ፕሮቲኑም ጡንቻውም ጭምር ነው አብሮ እንግዲ እውነት
  815. 53:10ነው ሽመል ነው የሚመስለው እንደሱ ስታርቬሽን የመጨረሻው እሱ
  816. 53:14ነው እዛ ደረጃ ላይ ነው ከዛ በኋላ የሩቅ ምስራቆች የሚሉት አሉ
  817. 53:18ሁሉንም ነገር ነው ከዛ ሰው እራሱን በራሱ ወደ እንትን ወደ
  818. 53:23ማለት
  819. 53:24>> ወደ ምግብነት እየቀየረ
  820. 53:26ወደ ሃይል እየቀየረ ነው እስከሚሞት ድረስ እንትን የሚለው
  821. 53:30በአየር አንድ ሰው አየር ሲያጣ ከሶስት እስከ 10 ደቂቃ ሊቆይ
  822. 53:35ይችላል የሚል እንትን አለ ምግብ ካጣ 43 ከ43 እስከ 70 ቀን
  823. 53:41ሊቆይ ይችላል የሚባል አለ እንግዲህ እነዚህ ሶስቱ ፕሮሰሶች
  824. 53:44እስከሚካሄዱ ድረስ ማለት ነው ውሃ ካጣ ግን ከሶስት እስከ 10
  825. 53:48ቀን ምክንያቱም ሶስት አራተኛው አካላችን ውሃ ነው አዎ 75%
  826. 53:54የሚሆነው ውሃ ነው ከዛ በዛ ውስጥ 1 ፐርሰንት 2 ፐርሰንት
  827. 53:58ሲሆን ከፍተኛ የውሃ አጥም ይሰማናል። በላብ በምናምን የሚወጣ
  828. 54:03ከሆነ የውሃው መጠን ከውስጣችን ያለው 10 ፐርሰንት ግን በሂወት
  829. 54:07መቆየት አይቻልም ይባላል ስለዚህ ምግብ ሜይቢ በደናዉም ጊዜ
  830. 54:12እየተበላ በደናው ጊዜ እየተጠጣ የምትቋቋሚ ከሆነ
  831. 54:17የሚመጣውንም ረሃብ ለመቋቋም እድሉ ይኖራል። የሚሰሩት ስራ እና
  832. 54:21የሚበሉት ምናልባት ተነጻፃሪም ላይሆን አይችልም እርሳው ከ
  833. 54:25ከፍተኛ ነው በእግር የሚኬደው በጣም ብዙ ነው ቀድመው ወድቀው
  834. 54:28ነው የሚጠብቁት ማለት ትችያለሽ የክፉ ቀኑን የረሃብ ጊዜውን
  835. 54:32በዚህ ላይ ያቺ ኩራት ኩራት ስንት ቀን ይፈጃል ሲል አዎ አዎ
  836. 54:37ያማል በጣም ረሃብት ስንት ቀን ሲፈጃል ሳናውቀው መለስንለት
  837. 54:42[ሳቅ]
  838. 54:43ግን በቃ ይሄ መጀመሪያ ሆኖ የተጠናከረ ፋስቀመጠ ምናምን እኔ
  839. 54:48አላየም እኮ ድሮ የመሬት ባላባት ነው ወፍራም አይደል ስንስል
  840. 54:52ትምህርት ቤት የመሬት አባት ወፍራም አርገሽ ምናምን ነው።
  841. 54:55ካፒታሊዝምም እንደዛው ነው። ኢምፔሪያሊዝምም ወፍራም ነው።
  842. 54:59ገበሬው ግን በጣም ቀጭ ነው በቃ በእግሩ። ምክንያቱም በምግብ
  843. 55:03ቀድሞ የተጎዳ ነው። ለመውደቅም ሜይቢት ሶስት እና 70 ቀን ላይ
  844. 55:07ሁሉ ይችላል። እልቂቱንም የሚያፋጥነው እነሱ እነሱ ናቸው።
  845. 55:11ኩራትም ይጨመራል እዛ ላይ ኩራት እራት ነው ልብሴን ሳይጎትኝ
  846. 55:15እንዴት እገባለው ካልሽ እነዚህ
  847. 55:18>> ለማንኛውም
  848. 55:20ዛሬ እንግዲህ ሁለት ርሃቦች አንስተናል።
  849. 55:24ሁለተኛ አልራብም ማለት በረሃቡ ላይ ብቻ ሳይሆን በሌሎቹም
  850. 55:29የሀገራችን ማህበራዊ ላይ እንደዛው እርም ማለት ይኖርብናል።
  851. 55:35የዛሬውን በዚሁ ደምድመው አለሁ
  852. 55:37>> በዚሁ ደምድማ እንዴት ደሞ ተረት ሰማሁ
  853. 55:39>> ንገሪኝ መዝጊያት ሆነናለች ስቀን ብንለያይ
  854. 55:44>> አንድ የጃጁ ሴት ናቸው አሉ አርጅቷል የሰባ ሰ7 ላይ ነው ከፊት
  855. 55:48ተሰልፈዋል እንዴት በምንጉልበት አግኝተው ከፊት እንደተሰለፈው
  856. 55:52አይታወቅም
  857. 55:54ጥርስ የሚላቸው ከፊት ነው እንደሱ ቢሆን አይናገርማ ከኋላ ያለው
  858. 55:58ጎረብሳ [ሳቅ]
  859. 55:59እና ጥሬ
  860. 56:02>> ቁጭ ብሎ ያው እንትን የሚሉት ጥሬ ስንዴ ነው አምጥተው ቁጭ
  861. 56:06ሲያደርጉ ተሽቀዳድ ሄዶ አፈሱ አሉ እኛ ጥርስ የሌላቸው አሮጊት
  862. 56:11እና ከኋላ አንድ ጎረምሳ ነበረ እና ጎረምሳ ምን አለ ባፈሰች
  863. 56:16በቆረጠች አለብ
  864. 56:19[ሳቅ]
  865. 56:21አላቸው አሉ በቆረ
  866. 56:24ተረት ሆኗል አካባቢው ላይ ያሉ ባፈሰች በቆረጠመች
  867. 56:28ጥርስ የላቸውም ቀድሞ አፍሰዋል ግን ወቅቱም ለመብላት ቢሆን
  868. 56:32ቀድሞ ማፈስ አለባቸው [ሳቅ]
  869. 56:34ቀለ ይበሉ አዎ እንደሱ ነው
  870. 56:37>> የዛሬው በዚሁ እንደመድማለን አድማጮቻችን እኔ አለማየሁ ገላጋይና
  871. 56:42አመሰግናለሁ በጋራ እስከ አብራችሁን ስለቆያችሁ እናመሰግናለን
  872. 56:46እናመሰግናለን አሁን
  873. 56:53ሸገር ካፌ
  874. 56:55>> ሸገር ካፌ ሸገር [ሙዚቃ]
  875. 57:15ሻይ ቡና

About this transcript

This page contains the full transcript of መዓዛ ብሩ ከዓለማየሁ ገላጋይ ጋር "ረሀብ እና ድርቅ በኢትዮጵያ ታሪክ " በሚል ያደረጉት ወግ #shegerfm #shegercafe by Sheger FM 102.1 Radio, generated from the public captions YouTube serves with the video. The transcript has 6,336 words across 875 segments, with the original timestamps preserved so you can click any line to jump to that moment in the embedded player.

What you can do with it

Use the transcript to take notes, quote the speaker, build a study guide, generate a summary with ChatGPT or Claude via the YouTube Summary tool, or export it as a timed subtitle file with YouTube to SRT. You can also re-open it in the transcriber to translate the transcript into 100+ languages.

Free YouTube transcript tool

YouTube2Text is a free YouTube transcript generator — no signup, no daily limit. Paste any YouTube link and get the full transcript instantly, with timestamps, click-to-jump, translation to 100+ languages, AI prompts for ChatGPT, Claude, and Gemini, and exports to TXT, SRT, VTT, or Markdown.