MK TV || ዐውደ ስብከት || "ሥጋችሁን የሚገድሉትን አትፍሯቸው" — Transcript
Full transcript
- 0:00ሰማያት [መዝፈን]
- 0:02ወንጌለ መንግስተ
- 0:05ሰማያት [ሙዚቃ]
- 0:07እህ
- 0:09ወንጌለ [መዝፈን] መንግስት
- 0:12ሰማያት
- 0:14ወንጌለ [ሙዚቃ][መዝፈን] መንግስት
- 0:17ሰማያት
- 0:24>> [ሙዚቃ]
- 0:36[ሙዚቃ]
- 0:42>> በስመ አብ ወወልድ
- 0:46ወመንፈስ ቅዱስ [ማጓራት]
- 0:48አሃዱ አምላክ
- 0:51አሜን
- 0:54ቅዱስ
- 0:56ስሉስ ተብለህ
- 0:59ዘወትርህ ያለማቋረጥ
- 1:03በሰማይ በቅዱሳን መላእክት የምትመሰገን
- 1:10ብናመሰግንህ ምስጋና የማይጨመርልህ
- 1:14ባናመሰግንህ ምስጋና የማይ የማይቋረጥብህ
- 1:18ሁሉ ከአንተ
- 1:20ሁሉ ያንተ ሁሉ ላንተ ይሁንልህ የሁሉ ባለቤት
- 1:25ህያውና ዘላለማዊ ቅዱስ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና
- 1:30ይድረስ
- 1:32እንደዚሁም
- 1:34የጽድቃችን መሰላል የደህነታችን ምክንያት
- 1:38እማ አምላክ ወላዲተ አምላክ ንጽተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል
- 1:42ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት
- 1:46የቅዱሳን መላእክት ጥበቃ
- 1:49የአባቶቻችን የቅዱሳን
- 1:51የሐዋርያት የሰማዕታት ጸጋ በረከት ከሁላችን ጋራ ይሁን
- 2:02ለእለይ ቀጥሉ
- 2:04ስጋ ክሙ
- 2:06ወደ ነፍስ ክሙሰ እይክሉ ቀቲሎታ
- 2:11የማቲዮስ ወንጌል ምዕራፍ አስር ከቁጥር 28
- 2:18ተጽፎ ያለ ሃይለ ቃል ነው። ስጋችሁን የሚገሉትን
- 2:23አትፍሯቸው እግዚአብሔር እንደፈቀደ እንደወደደ በዚህ የትምህርት
- 2:29ርእስ መሰረት እንማማራለን
- 2:33የራቀውን አቅርቦ
- 2:37የተሰወረውን ገልፆ
- 2:40የረቀውን አጉልቶ
- 2:43ለአባቶቻችን ለሃዋርያት እንደገለጸው
- 2:48ለኛም ገልጾ እንዲያስተምረን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።
- 2:53በዚህ ሃይለ ቃል
- 2:58እንድንማማር ያስፈለገበት ዋና ምክንያት
- 3:02ከፊታችን ሃምሌ አምስት
- 3:06አባቶቻችን ሐዋርያት
- 3:10ቅዱስ ጴጥሮስ ቅዱስ ጳውሎስ
- 3:14ለዚህ ቃል በመታመን
- 3:18የሰማትነት ክብር ያገኙበትን ቀን
- 3:23ለማስታወስ ነው።
- 3:28ይህ በእንዲህ እንዳለ
- 3:32ሁላችንም ክርስትያኖች
- 3:36ከዚህ የምንማረውን
- 3:39ትምህርት
- 3:41ከወዲሁ እንድና ብናስብ ለማድረግ ነው።
- 3:46እንግዲህ
- 3:48ስጋችሁን
- 3:52የሚገሉትን አትፍሯቸው
- 3:55ብሎ
- 3:57ያስተማረ የቃሉ ባለቤት አምላካችን
- 4:02መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው።
- 4:06ይህንንም ትምህርት
- 4:09ያስተማራቸው ናቸው
- 4:13ለሃዋርያት ለቅዱሳን ሐዋርያት ነው።
- 4:18ለቅዱሳን ሐዋርያት ይህንን ትምህርት
- 4:23ያስተማረበት ዋና ምክንያት
- 4:31የወንጌል
- 4:33የመጀመሪያ
- 4:35ተልዕኮ ሞትን አለመፍራት ስለሆነ
- 4:41እንግዲህ ክብር ይግባውና
- 4:43በዚሁ ምዕራፍ ምዕራፍ 10
- 4:48ተዋው ሐዋርያት የሐዋርያት መጠራት ብለን ነው የምንገልጸው
- 4:53ከዚህ በተጨማሪ ይህ አሁን የገለጽነው ርእስ
- 4:57ተልዕኮ ሃዋርያት ብለን እንገልጸዋለን
- 5:01ከተጠሩ በኋላ የተሰጣቸው ተልዕኮ የመጀመሪያው ሞትን አትፍሩ ነው
- 5:06ሞትን ብቻ ሳይሆን ስጋችሁ ሊገሏችሁ የሚገሏችሁን አትፍሯቸው
- 5:15ስጋችሁን የሚገሏችሁን አትፍሯቸው ነፍሳችሁን መግደል አይችሉም።
- 5:25ይህንን ቃል
- 5:27ሐዋርያት
- 5:29ከተማሩት በኋላ
- 5:34እንደተማሩት ፈጽመውት እናያለን።
- 5:40ለምሳሌ
- 5:44ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስን ብናነሳ
- 5:49ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንዳስተማራቸው ሙቶ ካረገ
- 5:54በኋላ
- 5:56ለአገልግሎት በተሰማሩ ጊዜ
- 6:00የወንጌል አገልግሎትን ለምእመናን
- 6:03እየሰበኩ በነበረ ጊዜ
- 6:07ይህ የሞት ጥሪ ቅዱስ ጴጥሮስን እንዳላስፈራው እንደተማረው
- 6:11እንደፈጸመው
- 6:13ከታሪኩ እንማራለን።
- 6:19አምላካችን እግዚአብሔር የነሱን ጸጋ እና ረድኤት የነሱን ጽናት
- 6:24ለኛም
- 6:26ለሁላችን
- 6:27እንዲያድለን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።
- 6:31እንግዲህ
- 6:33ቅዱስ ጴጥሮስ ብዙውን
- 6:36ጊዜ በአገልግሎት ካሳለፈ በኋላ ብዙ ፈተናዎችንም ካለፈ በኋላ
- 6:43ብዙ ምእመናንንም ወደ በረቱ ከመለሰ በኋላ
- 6:49ለመጨረሻ ጊዜ በሮም ትልቅ ተጋድሎ ተጋድሏል።
- 6:54ብዙ ህመማንን ፈውሶ
- 6:59ብዙ አህዛብን መልሶ
- 7:03ብዙ ሰዎችን አጥምቆ
- 7:08እንደ እግዚአብሔር ቃል ከኖረ በኋላ
- 7:12ለመጨረሻ ጊዜ
- 7:16በሮም ከተማ
- 7:19ይሄንን
- 7:21ስጋችሁን የሚገሉትን አትፍሯቸው የሚለውን ቃል
- 7:26ሲፈጽም እናያለን
- 7:30በኔውን አማካኝነት
- 7:35እንዲተው የተከለከለው ቃል ነበር።
- 7:39በዚሁ በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 10 ቁጥር 21 ላይ
- 7:46እንግዲህ አትፍሯቸው የማይገለጥ የተከደነ የለምና የማይታወቅ
- 7:51የተሰወረ የለምና በጨለማ የነገርኳችሁን በብርሃን ተናገሩት።
- 7:57በጆሯችሁ በሹክሹክታ የነገርኳችሁን በሰገነት ላይ ስበኩት
- 8:01የሚለውን ቃል ሳይፈራ
- 8:04በንጉሱ ፊት በሰራዊቱ ፊት ስለ እግዚአብሔር
- 8:10መመስከር ማስተማር በጀመረ ጊዜ እንዳይናገር
- 8:16እንዳያስተምር
- 8:18ይህንንም ቃል እንዳይመሰክር
- 8:20አጥብቀው ሲከለክሉት
- 8:23እንደተማረው ከማስተማር
- 8:27ከመመስከር ወደ ኋላ አላለም
- 8:30የመጨረሻ የነዚህ ሰዎች ይህን ቃል ለማስቆም የሚያደርጉት
- 8:37ሞትን እናመጣብሀለን በማለት እንዲያቆም ማድረግ ነበር።
- 8:45ትሰቀላለህ
- 8:47ትታሰራለህ
- 8:49ትገደላለህ አቁም ብለው ነበር
- 8:53ክብር ይግባውና የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ
- 8:58እያስተማራቸው በነበረበት ጊዜ
- 9:02ከማስተማርም በላይ ስለኛ ነብሱን አሳልፎ እንደሰጠ አይቶ
- 9:07ስለነበረም
- 9:10ጽናት በውስጡ ስለነበረ
- 9:13ለክርስቲያኖች
- 9:14ይህንን ሞት መቀበል አክሊል እንደነበረ ስለተረዳ
- 9:20ማስተማሩን ቀጠለበት
- 9:24በዚህ ጊዜ አልመለስ ስላለ አላቆም ስላለ
- 9:29በሮም ከተማ ላይ ተይዞ
- 9:32እንዲሰቀል ትዛዝ ተላለፈ።
- 9:36አጽናኛው መንፈስ ቅዱስ ከእርሱ ጋራ ስለነበረ
- 9:42በጽናት
- 9:44ለሞት ቅዱስ ጴጥሮስ እንደቀረበ
- 9:47የሐዋርያት ታሪክ
- 9:50አስፍቶ ያስተምረናል።
- 9:52በዚህ ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ
- 9:55አንድ ደስ የሚል
- 9:58ለካ
- 9:59ሰው ለሞትም ሲጠራ የሞትም ትህትና እንዳለው
- 10:05ለመሞትም በትህትና
- 10:08ጽዋን የሞትን ጽዋ መቀበል እንደሚቻል አስረግጦ የነገረን በዚህ
- 10:13ጊዜ ነበር
- 10:16በረከቱ ከሁላችን ጋር ትሁንና ቅዱስ ጴጥሮስ እንዲህ ነበር
- 10:21ያላቸው ለምን ትገሉኛላችሁ አልነበረም ያላቸው ለምን
- 10:25ትሰቅሉኛላችሁ አልነበረም ያላቸው ናቸው።
- 10:29መሞቱ ክብር እንደሆነ
- 10:33ለሞት መጠራቱ
- 10:35ክብር እንደሆነ አምኖ ከቀረበ በኋላ በንጉሱ ፊት ሊገሉት
- 10:40በቀረቡት ሰዎች ፊት አንዴት እህት እና ቃል እንዲህ ብሎ
- 10:43ጠየቃችሁ።
- 10:45ጌታዬ አምላኬ መድሃኒቴ ንጉሴ እየሱስ ክርስቶስ
- 10:51ወደ ላይ ነው የተሰቀለ
- 10:53እኔ ከእርሱ ጋር እኩል መሰቀል አልችልም።
- 10:57ለነገር ግን
- 10:59እኔን ዘዝቃቹ ስቀሉና ግደሉኝ ብሎ ለመናቸው ይላል
- 11:06ምን አይነት ትህትና እንደሆነ እናስበው
- 11:10በዚህ ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስን
- 11:14ቁልቁል
- 11:16ወይም ዘቅዝቀው
- 11:19ሰቀሉት ይለናል ታሪኩ ቅዱስ ጴጥሮስ በዚህ በአምሌ 5 አመታዊ
- 11:25ክብረ በዓሉን ስናስብ
- 11:28እነሆ ተዘቅዝቆ በመስቀል ተሰቅሎ እንደሞተ ታሪኩ ይነግረናል።
- 11:33ይህን ሞት ሲሞት ግን ቅዱስ ጴጥሮስ
- 11:36የሚያገኘውን አክሊ አስቦ
- 11:40ሞትን
- 11:42እንዳንፈራ ለኛ ሊያስተላልፍ የፈለገው መልዕክት እንዳለ በርግጥ
- 11:47ምንም ጥርጥር የለውም።
- 11:50ስጋችሁን የሚገሏችሁን አትፍሯቸው የሚለው ቃል በቅዱስ ጴጥሮስ
- 11:54ህይወት ውስጥ
- 11:56በትክክል ትክክል ተተርጉሞ እናገኘዋለን።
- 12:02በዚህ ቃል መሰረት
- 12:06ህይወቱን አሳልፎ ለሞት ሲሰጥ
- 12:10ሳያለቅስ
- 12:12ሳያዝን
- 12:14ሳይተክዝ ደስ እያለው ነበር ቅዱስ ጴጥሮስ ለመሞት ራሱን አሳልፎ
- 12:19የሰጠው።
- 12:23ክብር ይግባውና የቃሉ ባለቤት አምላካችን
- 12:26መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ
- 12:30በዚህ እለት
- 12:33የሚገባውን የክብር አክሊን ለቅዱስ ጴጥሮስም ሰጥቶታል
- 12:38የአገልግሎት ዋጋውን ሰጥቶታል
- 12:42ቅዱስ ጴጥሮስም እኛን
- 12:45ለእንዲ አይነቱ የጽድቅ ሞት
- 12:48እንድንሞት
- 12:50ስንሞትም በትህትና እንድንቀበለው ያለ ፍርሃት እንድንቀበለው
- 12:54አስተምሮናል
- 12:57ወገኖቼ
- 12:59ዛሬ
- 13:02ሀጢያትን እንጂ ሞትን አትፍሩ ተብለን ተምረን
- 13:06እነ ቅዱስ ጴጥሮስ
- 13:10ከክርስቶስ ጋራ
- 13:12አሟሟታችን እኩል መሆን የለበትም ቁልቁል ሰቅላችሁ ግደሉኝ ብሎ
- 13:16የለመነውን ሞት ፈርተን
- 13:21ወገኖቻችንን አራ ያልሆን ለምን እንደሆነ እራሳችን ችንን
- 13:24ብንጠይቅ ደስ ይለኛል።
- 13:28በተለይም
- 13:30ባሁኑ ጊዜ
- 13:33ለእውነት ሳንቆም
- 13:36እውነትን ሳንመሰክር
- 13:38መሞታችን ላይቀር መጠራታችን ላይ ትክክለኛውን ሞት መሞት
- 13:47ሳንመርጥ
- 13:51ሰዎች
- 13:53ሲሞቱ እያየን ሲገደሉ እያየን ለምን ይገደላሉ?
- 13:59ለምን ይሞታሉ?
- 14:01በምን ምክንያት ነው ብለን እንኳን ሀላፊነት ሳንወስድላቸው
- 14:05በእንዲህ አይነት ሁኔታ
- 14:08እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ ተልዕኮችንን ሳንፈጽም
- 14:12ይህንን ማሳለፋችን
- 14:15ይህንን ዘንግተን ማለፋችን
- 14:18እንደሚያስጠይቀን
- 14:20መልክት ማስተላለፍ እፈልጋለሁ።
- 14:23ከዚህ በመቀጠል ቅዱስ ጴጥሮስ በትህትና እንደተቀበለው
- 14:28በጸጋ እንደተቀበለው
- 14:30ያለ ፍርሃት እንደተቀበለው
- 14:32ዛሬም በሃይማኖታችሁ ጸንታችሁ በምግባር ቀን ይህንን ሞት
- 14:39የምትሞቱ ይህንን ጽዋ የምትቀበሉ ወገኖቻችን በየትኛውም አለም
- 14:44ውስጥ ሆናችሁ ይህንን ሁሉ ስራ የምትሰሩት እናንተ የክብር
- 14:49አክሊል እንደሚጠብቃችሁ
- 14:51ይህን መልክት ማስተላለፍ እፈልጋለሁ ነው።
- 14:56ከዚህ ጋር ተያይዞ
- 14:59በአሁኑ ጊዜ
- 15:01በዚህች
- 15:03ኩላዊት
- 15:05ዘላለማዊት አማናዊት ቤተክርስቲያን ውስጥ ሁናችሁ
- 15:10ለተጠራችሁለት አላማ
- 15:14አሁንም ነገም ለሚመጣው ፈተና
- 15:18ተዘጋጅተን ተዘጋጅታችሁ
- 15:21የአባቶቻችንን
- 15:23የነ ቅዱስ ጴጥሮስን ፈለግ ተከትለን
- 15:27እነሆ
- 15:28ለሰማያዊ ንጉስ ለመድና አለም እየሱስ ክርስቶስ ታምነን
- 15:33እንድንጠራ እግዚያብሄር እንዲረዳን
- 15:36ልባችን እንድናዘጋጅ
- 15:38በምግባር በሃይማኖት ቀን ጸንተን እንድንኖር ይሄ ቃል
- 15:43ያስተምረናል።
- 15:45የቅዱስ ጴጥሮስ አገልግሎት ሰፋ አድርገን ስንመለከተው
- 15:52ከጥሪው በኋላ ይህንን ሞት እስከሞተበት ቀን ድረስ
- 15:59ሙታንን አስነስቷል
- 16:01ህሙማንን ፈውሷል
- 16:05እነሆ በባህር ውስጥ በመርከብ እስከ ሞት ድረስ ተጉዟል
- 16:12አልፎ ተርፎ የሚበላው የሚቀምሰው እስከሚያጣበት ጊዜ ድረስ
- 16:17ተሰዷል ተንገላቷል በእስር ቤት ውስጥ ታስረዋል
- 16:22ይህን ኩሉ ፈተና በፀጋ ተቀብለዋል።
- 16:28ዛሬ
- 16:29ገና ለገና ምንባል ይሁን ሽሽት
- 16:33ምን ይደርስበኝ ይሆን ፍርሃት
- 16:36ከማን ነው የተማርነው?
- 16:38ከየት ነው ያመጣነው?
- 16:42መሞታችን አይቀርም።
- 16:44ሞት ብንፈራውም በጊዜው ይመጣል። ነገር ግን የሚገባውን ሞት
- 16:51እንድንሞት
- 16:53እግዚአብሔር ነግሮን ሳለ ይሄንን በመሸሽ የማይገባ ሞት የምንሞት
- 16:59ስንቶች ነን
- 17:01በሃጥያት የሞትን በጽድቅ ነው የተጠራነውን ህይወት ትተን
- 17:07ለሃጥያት የሞትን ብዙዎች ነን እነ ቅዱስ ጴጥሮስ
- 17:12ተሰቅለው ሲሞቱ
- 17:15የነሱን ስቅላት እያዩ የሚዘባበቱ የሮም ከተማ ህዝቦች
- 17:21ነበሩ።
- 17:23ግን የቅዱስ ጴጥሮስን አክሊል አልተቀበሉም።
- 17:27የቅዱስ ጴጥሮስንም ህይወት አያገኙም ደግሞም እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ
- 17:32በእግዚአብሔር መንግስት ላይ ክብር የላቸውም።
- 17:38ዛሬ ሁላችንም ይሄንን ታሳቢ አድርገን የሚመጣብንን ሁሉ ፈተና
- 17:46ለእውነት እየተናገርን እውነትን እየመሰክን
- 17:50እንደ አባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት
- 17:54አሟሟታችን የአማራ እንዲሆን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን
- 17:58በመቀጠል ቅዱስ ጴጥሮስ
- 18:03የሚያስተምረን ነገር ምንድነው ስንል
- 18:07አንደኛ
- 18:10እስከ ሞት ድረስ የታመንክ ሁን ያለውን
- 18:14የእግዚአብሔርን ቃል
- 18:17ሲፈጽም እናየዋለን አለ።
- 18:20እኛ እስከምን ድረስ ነው የተጋደልነው እስካሁን? ወደፊትስ
- 18:24እስከምንድነው የምንጋደለው?
- 18:27እስከመጨረሻዋ ሰአት ድረስ እስከ ሞት ድረስ የታመንክ ይሁን
- 18:32ያለውን ቃል የፈጸመ
- 18:36የሐዋርያት አለቃ
- 18:38ሞትን የማይፈራ
- 18:40ለድቅ የኖረ የእግዚአብሔር መንገድ የተከተለ
- 18:44ትክክለኛውን አገልግሎታ አገልግሎ ብሎ መጨረሻው ያማረለት ቅዱስ
- 18:50አባት እንደ እሱ
- 18:54ማን አለ?
- 18:58እንደሱ እንዲያደርግ መጨረሻችን እንደ አር አምላካችን
- 19:01እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳል
- 19:04ማስተዋል አለብን ጥሪያችን እስከተወሰነ ፈተና አይደለም
- 19:09ብዙዎቻችን ፈተናው በዛብኝ እንግልቱ በዛብኝ ችግሩ ተፈራረቀብኝ
- 19:15ብለን እዚች
- 19:18ቤተክርስቲያን
- 19:19ከዚህ ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ውጪ መሆን
- 19:24የለብንም።
- 19:26መከራ ሃይማኖታችንን ሊያስቀር አይገባውም። ስዴት ከሃይማኖታችን
- 19:30ከክርስቶስ ሊለየን አይገባም።
- 19:33ሞት ከክርስቶስ ሊለየን አይገባም።
- 19:36ሃዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዳስተማረን
- 19:39ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየኛል?
- 19:43ሞት ነው? ረሃብ ነው? ስደት ነው፣ መከራ ነው፣ እስራት ነው
- 19:49ሰይፍ ነው የሚለየን የለም ብለዋል። ሁላችንም ከክርስቶስ
- 19:54የሚለየን የለም። ምክንያት ብንሞትም የእሱ ነን፣ ብንኖርም የሱ
- 19:59ነን።
- 20:01የገደሉን ሰዎች ነፍሳችንን መግደልን እንደማይችሉ ነግሮናል።
- 20:05ነፍሳችን የማትሞት ከሆነ በአዲስ ትንሳኤ ስጋችንም ትንሳኤ
- 20:09ያገኛል። ተመልሰን እንደ መላእክት ኖሮን እንኖራለን። አለሙ
- 20:13ሀላፊ ነው ሁሉም ቃሪ ነው። የማይቀር መንግስት ሰው ያልሰራው
- 20:19ዘላለማዊ ሂወት በሰማይ ተዘጋጅቶልናል።
- 20:23ያንን ስናስብ ይህን ምድር እንቀዋለን።
- 20:26ሞትም ቢንመጣ የማንፈራው ይህን ህይወት ስናምን ነው። ነገር ግን
- 20:32ለዘላለም በዚህ የምንኖር መስሎን
- 20:35ዘላለማዊ ህይወታችን በዚህ መስሎን ድፋ ቀናልን እግዚአብሄርን
- 20:41ሳናስብ እንደቃሉ ሳንኖር የተጠራን ቀን ስንቅ ሳንይዝ ሳንዘጋጅ
- 20:48ሞት የመጣ ቀን
- 20:51ንስሃ ሳንገባ ስጋውን ሳንበላ ደሙን ሳንጠጣ ሞት የመጣ ቀን
- 20:59ያን ጊዜ እባክህን ጊዜ ስጠኝ እባክህን ገና ነኝ ማለት አይቻልም
- 21:06ስለ ቅዱስ ጴጥሮስ ይህንን ካልኩ በዚሁ ተመሳሳይ በዚህ መታሰቢያ
- 21:12በዓሉን የምናደርግለት ሃዋርያው ያው ቅዱስ ጳውሎስን እንየው
- 21:17ቅዱስ ጳውሎስ
- 21:20ብዙ
- 21:22አስተምሮ
- 21:23ብዙ መክሮ በዚሁ እለት በተመሳሳይ ለእረፍት ተጠርቷል
- 21:31ቅዱስ ጳውሎስ በመጀመሪያ የአገልግሎት ዘመኑ
- 21:37የ ብሉይ ኪዳን
- 21:40አገልግሎት
- 21:43ያገለግል እንደነበረ ነበረ።
- 21:45ከገማልያል እግር እስር ቁጭ ብሎ የብሉይ ኪዳንን ህግ እንዳጠና
- 21:50በዚሁም በተማረው ትምህርቱ ጽኑ አገልጋይ እንደነበረ ታሪኩ
- 21:54ይነግረናል።
- 21:56በአዲስ ኪዳን
- 21:58ወደ ደማስቆ ሲወጣ እስከተጠራበት ቀን እለት ድረስ ለዛ ቃል
- 22:02በመታመን
- 22:04ብዙ ሐዋርያትን እንዳሳደሳ
- 22:07እንዳስገደለ ታሪኩ ይነግረናል።
- 22:12ነገር
- 22:14ቅዱስ ጳውሎስ
- 22:16በደማስኮ ከተጠራ በኋላ
- 22:21እውነተኛው የአለም ብርሃን
- 22:24ብርሃኑን ከገለጸለት በኋላ
- 22:28ከዛን ጊዜ ጀምሮ ከዛን ሰአት ጀምሮ
- 22:33በትክክል
- 22:37አገልግሎቱን እያገለገለ
- 22:41ከሀገር ወደ ሃገር ሀገር እየዞረ
- 22:44እያስተማረ እየመከረ
- 22:47ብዙ
- 22:48ደቀ መዛሙርትን ብዙ ክርስትያኖችን እንዳፈራ የጻፋቸው
- 22:53መልእክቶቹም መጻህፍቶቹም ይነግሩናል።
- 22:57ከዛም በላይ በዛሬው እለት በሀምሌ 5 ቀን በዚችው በሮም ከተማ
- 23:05ደስ እያለው ሳይፈራ
- 23:09በሰይፍ አንገቱን እንደተሰየፈ ክፈ ታሪክ ይነግረናል።
- 23:15እንግዲህ የቅዱስ ጳውሎስን ህይወት ስናነሳ ደግሞ ቅዱስ ጳውሎስ
- 23:21ለየት የሚለው 14 መልክታትን ጽፈዋል።
- 23:26በአስራቱ መልዕክታትም ውስጥ
- 23:30ብዙ ክርስቲያኖችን አትርዋል
- 23:35እኔ በጣም የሚገርመኝ
- 23:37የቅዱስ ጳውሎስ ቃል አንድ ቃል አለ።
- 23:43የወንጌል ዕዳ አለብኝ የሚል ቃል አለው።
- 23:4814 መልክታትን ጽፎ
- 23:52በገላያ በረሃ ላይ ለሶስት አመት ከስድስት ወር እራቁን ጸልዮ
- 23:57ከእግዚአብሔር ጋራ ተገናኝቶ
- 23:59እስከ ሶስቱ ሰማያት ድረስ ተጉዞ የእግዚአብሔር መንግስት
- 24:04መላዕክት አኗኗር እንደሆነ አይቶ
- 24:08በባህር ውስጥ ለሶስት ቀን ሙቶ ሙቶ በዛ በሂወት ተመልሶ
- 24:15ሙት አስነስቶ ህሙማንን ፈውሶ
- 24:18ብዙ ነገር ሰርቶ የወንጌል ኢዳ አለብኝ ካለ
- 24:23ለስጋ እየተመላለስን
- 24:27በስጋዊ ፈተና ስንፈተን ፈተናው በዛብኝ እያልን ነው ያለነው
- 24:32ይሄን ተልዕኮ በተለይ እንድናስተላልፍ
- 24:37ይህን ተልእኮ እንድንፈጽም አደራ የተሰጠው የተሰጠን ወገኖቼ
- 24:40አባቶቼ መምህራን እኛ ምን ሰርተን ይሁን
- 24:4614 መልዕክት ጽፎ የወንጌል ሂድ አለብኝ ካለ
- 24:51እኛ ለማንኛው ክርስቲያን
- 24:54ምን መልክት ጽፈን አስተምረን ይሁን
- 24:57ይህን ባሰብኩ ጊዜ ለሱ የወንጌል እዳ ካለበት ለኔማ ምን ስፍር
- 25:03ቁጥር አለው
- 25:05ምንስ አስተምሬ
- 25:07የተስጄ መክሬ
- 25:10በየትኛውስ ፈተና ውስጥ ቁሜ ወንጌልን ሰብኬ ብዬ ሳስብ ራሴን
- 25:17እወቅሳለሁ ወገኖቼ
- 25:20የት ቦታ ነው ሂደን የታሰሩትን የሰበክናቸው
- 25:24የት ቦታ ነው ሂደን በታሰሩበት ቤት ውስጥ ገብተን ያጽናናቸዉ
- 25:30የት ቦታ ነው በተሰደዱበት አካባቢ ሂደን አይዟችሁ ያልናቸው
- 25:34ናቸው።
- 25:38የት ቦታ ነው እውነቱን እናገራለሁ ብለን በድፍረት የመሰከርነው
- 25:42ያስተማርነው።
- 25:45ለእውነተኛዋ ጥሪ
- 25:47ለእውነተኛዋ አገልግሎት እንድንቆም አምላካችን እግዚአብሄር
- 25:51ሁላችንንም ያግዘን
- 25:53ቅዱስ ጳውሎስ በሮም ላይ ያን መልካም አገልግሎቱን አገልግሎ
- 25:59በመጨረሻዋ ሰአት በመጨረሻዋ እለት የክብር አክሊል ተቀብሎ
- 26:04ነች አለም ተሰናብቷታል ታድያ ይሄንን አስቀድሞ ተናግሮ ነበር
- 26:09ሂወት ለኔስ ሞትም ለኔ ጥቅም ነው ብሏል ህይወት ለኔስ ማለት
- 26:15መሞት ጥሩ ነው ሂወት ነው የሚያስገኘው ሞት ጥቅም አለው
- 26:20ማንኛውም ሰው ሞት ጥቅም እንዳለው ተረድቶ አያውቅም ምክንያቱም
- 26:24ስንኖር ለ ክርስቶስ ብንኖርም ስንሞት ግን ወደ ክርስቶስ
- 26:27እንደምንሄድ ምንሄድበት መንገድ ሞት እንደሆነ ሲያስረዳን ነው።
- 26:31ስለዚህ ሞትን ሳንፈራ
- 26:33ሞት ወደ ክርስቶስ የምንሄድበት ጎዳና እንደሆነ ተረድተን ሞትን
- 26:36ሳንፈራ ሞት እንዳለ አውቀን ሀጢያትን ፈርተን ጽድቅን ሰርተን
- 26:42ስጋው ደግሞ ተቀብለን ንስሃ ገብተን እግዚአብሄር በመጣ ጊዜ
- 26:46በመንግስቱ በቀኙ እንድንቆም እንዲያቆመን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን
- 26:51ያስተማረን የመከረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሄር
- 26:56ከአባቶቻችን ከሃዋርያት ከአባቶቻችን
- 26:59ከጻድቃን ከሰማእታት በተለይም
- 27:03ከነ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ ቅዱስ መርቆርዮስ ከነ ቅድስት አርሴማ
- 27:07በረከት እንዲያሳትፈን የነሱን ጸጋ እና ጽናት እንዲሰጠን ቅዱስ
- 27:12ፈቃዱ ይሁንልን። ያስተማረን የመከረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል
- 27:17እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይደረሰው ይቆየን።
- 27:22[መዝፈን]
- 27:24>> ወንጌለ [ሙዚቃ] መንግስተ
- 27:26ሰማያት
- 27:30ወንጌለ [ሙዚቃ][መዝፈን]
- 27:31መንስተን
- 27:33ሰማያት
- 27:36ወንጌለ [መዝፈን][ሙዚቃ]
- 27:37መንግስት
- 27:39ሰማያት
- 27:44>> [ሙዚቃ]
- 27:50[ሙዚቃ]
About this transcript
This page contains the full transcript of MK TV || ዐውደ ስብከት || "ሥጋችሁን የሚገድሉትን አትፍሯቸው" by Mahibere Kidusan, generated from the public captions YouTube serves with the video. The transcript has 1,722 words across 424 segments, with the original timestamps preserved so you can click any line to jump to that moment in the embedded player.
What you can do with it
Use the transcript to take notes, quote the speaker, build a study guide, generate a summary with ChatGPT or Claude via the YouTube Summary tool, or export it as a timed subtitle file with YouTube to SRT. You can also re-open it in the transcriber to translate the transcript into 100+ languages.
Free YouTube transcript tool
YouTube2Text is a free YouTube transcript generator — no signup, no daily limit. Paste any YouTube link and get the full transcript instantly, with timestamps, click-to-jump, translation to 100+ languages, AI prompts for ChatGPT, Claude, and Gemini, and exports to TXT, SRT, VTT, or Markdown.