YouTube2Text

የኢትዮጵያዊው ወጣት አስደናቂ ጉዞ ወደ MIT | የ AI የወደፊት ተስፋ — Transcript

by EBC Entertainment · 4,678 words · 622 segments · language en · Watch on YouTube

Full transcript

  1. 0:00ግን እኔ ትልቁ እገሌ የኢትዮጵያ ኤድክሽን ሴክተር ላይ ተጠቅሜ
  2. 0:04ኤድክሽን ሴክተር ማበልግ ነው።
  3. 0:05>> እንዴት ስኮላርሽፑን ማግኘት ቻለኝ?
  4. 0:07>> 4.1 አንድ ሚሊየን ዶላር ስኮላርሺፕ ስኮላርሺፕ ማግኘት
  5. 0:11>> እንዴት አሰብከው እንዴት ጀመርከው
  6. 0:12>> ቆይቼ ጋር ድርቅን ከድስ ወር በፊት አስቀድመው በ 95%
  7. 0:16መተንበችል አይ ሙድል ሰራ [ሙዚቃ]
  8. 0:22ተመልካቾች አሁን ያለነው የእንግዳ ሰአታችን ላይ ነው ዛሬ
  9. 0:25ስቱዲዮአችን እንግዳ አድርገን የጋበዝነው የ19 አመት ወጣት ነው
  10. 0:30ባለብሩህ አእምሮ ነው ከዛ ባለፈ ደሞ ለተማሪዎች ያግዛል ያለውን
  11. 0:35የመተግበሪያ የሰራ ከዛ ከዛ ባለፈ 4.1 አንድ ሚሊየን ዶላር
  12. 0:42የሚያወጣ ስኮላርሽፕ ባለቤት ነው። ስለዚህ ወደ አሜሪካ ጉዞ
  13. 0:45ሊያደርግ ነው ስለ ጉዞ እና ሌሎችንም አንዳንድ ጉዳዮች
  14. 0:49እንጨዋወታለን ብለን ወደ ስቱዲዮ አምጥተነዋል። ዛሬ አብረህን
  15. 0:52ስላለ በጣም ነው ምናመሰግነው ኃይሌ አዳነህ እንኳን ደህና
  16. 0:56መጣህ።
  17. 0:56>> አዎ
  18. 0:57እንዴት ነው ሃይሌ?
  19. 0:59>> አለው
  20. 0:59>> ሰላም ነህ?
  21. 1:00>> በ19 ዓመት እንደዚህ ይቻላል እንዴ? [ሳቅ]
  22. 1:02>> አዎ ይቻላል
  23. 1:04>> እንግዲህ ሃይሌ በተለይ ኢትዮጵያን ወክሎ የመጀመሪያውም ሰው
  24. 1:06ነው። እንግዲህ ተቋሙ እራሱ ኤም አይቲውም ተቋሙ እንግዲህ ኢአይ
  25. 1:09ትምህርትን ከጀመረ ሁለት አመታት ነው። ከዛ በፊት እንግዲህ
  26. 1:11በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በርካታ ሰዎች በስኮላርሺፕ
  27. 1:15ከሀገራችን ሄደዋል። አንተ ግን በዓይ ዘርፍ የመጀመሪያው
  28. 1:18ኢትዮጵያዊ ነህ እንደው ምን ተሰማህ ከዚህ እንጀምር?
  29. 1:20>> እ በጣም ደስ ደስታ የተሰማኝ ትልቅ ነገር ነበር እኔ መኖር
  30. 1:24የምፈልገው አይ ነበር። ጥቂት ዩኒቨርሲቲዎች ናቸው በአለም ላይ
  31. 1:27አይስተምሩት በአሁኑ ሰዓት እና እኔም ያንን እድል ማግኘቴ ትልቅ
  32. 1:31የደስታ [ሙዚቃ] ነበር የተሰማኝ።
  33. 1:32>> እኔ እንደውም አራት ነጥብ አንድ ሚሊዮን ዶላር ሲባል ብሩን
  34. 1:36ስጡኝ አለብሮ [ሳቅ]
  35. 1:38ይሄንን ዶላር ያገኘዋል ማለት ነው እያልኩ ነበር እና እድሉ
  36. 1:42እንዴት መጣ እስቲ እሱን ንገና
  37. 1:44>> ሶ እድሉ የመጣው ገና ከስምንት አክል እያለው ነበር መዘጋጀት
  38. 1:48የጀመርኩ ስኮላርሽ አፕላይ ለማረግ እና ሶ የት አመት ግዘ ውጤት
  39. 1:52ነበረ
  40. 1:52>> ከአሶሳ ነው የመጣኸው እና እዛ የመንግስት ትምህርት ቤትም
  41. 1:57እንደተማርክ ሰምቻለው ስኩልን እና እድሉን እንዴት አገኘሁ
  42. 2:01እንዴት ሃሳቡ መጣል
  43. 2:03>> ሶ የኮምፒውተር ፍቅር ነበር ገና ከሰባት ታክ ጀምሮ ነበር
  44. 2:06እራሴዲንግ አስተምሮ የነበረው ነው። ሶ
  45. 2:10ከሰባት ክፍል ጀምሮ መማር ፍላጎቴ ነበር ወደ ኮምፒተር እና 10
  46. 2:1411 ስደርስ ኤአይ በዛኔ ነበር እየተለመደ የመጣው በጣም ከዛ
  47. 2:18እኔም ለኔ ፋሲኔት ያደረገኝ ቴክኖሎጂ ነበረ ሶ ኤአይ መማር
  48. 2:21አለብኝ ብዬ አስብክ በጊዜውም ላይክ ስልጠናዎች ነበር ኦንላይን
  49. 2:25የተለያዩ ስልጠናች ሲወስድ ነበር ኮርሶች ግን ከሱ በላይ ግን
  50. 2:28ኢአይ እንድማረ የገፋኝ አፍሪካኖች ኢትዮጵያኖችም ጨምሮ ኤአይ
  51. 2:32ፊልዱ ላይ ሪፐርሰንቴሽን ይጎልናል ገና ሶ [ሙዚቃ] አብዛኞቹ
  52. 2:35በነጮች ዶሚኒት የተደረገ ፊልድ ያው ፊልም ያ ሞዴሎችንም ብዙ
  53. 2:40ጊዜ ሲጠየቁ ምንድነው የሚሉት ለኢትዮጵያ ኮንቴክስት የሆነ መልስ
  54. 2:42መመለስ አይችልም ምክንያቱም የሰለጥኑበት ዳታ በዌስተርን ካንተሪ
  55. 2:46በነሱ ዳታ ነው የሰለጠነው እና እኔም ላይክ ይሄን ችግር
  56. 2:49እንዲፈታ ፈልግ ነበር በጣም ከዚህ በፊትም ብዙ ችግሮች ያጋጥሞ
  57. 2:52ነበር ለምሳሌ ፌስሪክኒሽን ብላክ ሰዎች ላይ ይሰራል ነጮች ላይ
  58. 2:56ይሰራል ጥቅሮች ላይ ይሰራል እንግዲ ያ ሲስተም አሁን ለምሳሌ
  59. 2:58የባንካቹ ፓስፖርድ ቢሆን ጥቅሮች ሰዎች ባንካቸው አካውንት
  60. 3:01አይከፍትላቸውም ማለት ነው ነጮች ይከፍትላቸዋል ልክ እንደዚህ
  61. 3:04ማለት ነው ከዚህ በተጨማሪም ለኛ እኛ ለአፍሪካኖች ኮንቴክት
  62. 3:08የተሰራ አይ ሞዴሎች አልነበረም እና እነሱን ግድለቶች ሳይሆን
  63. 3:11ሜይቢ እኔም የአይልድ ተቀላቅ ይሄን ችግር ከሚፈቱ ሰዎች መካከል
  64. 3:15መሆን አለብኝ ብዬ አሰብክ እሱ ነበር ለኔ መነሻ የነበረው
  65. 3:18እንድገባው
  66. 3:19>> መነሻ የሆነ
  67. 3:21ከቀለም ጋር በተያያዘ አይደለ እና አሁን እሱ ላይ እየሰራበት
  68. 3:25ያለው እንደ ጅማሩ ያደረከው ነገር አለ ወይም ደግሞ አሁን
  69. 3:27የምትሄድበት ኢኤም አይቲው ተቋም የማሳቹ እሱ ላይ በዛ አይነት
  70. 3:30አንግል ነው ኤአይ ላይ መስራት የፈለከው ወይስ ጅማሮ ምን ላይ
  71. 3:34ነው ማድረግ የፈለከው ይሄንን መፍታት ነው የቀዳሚ መነሻ ሃሳብህ
  72. 3:37>> አሁን ኦልዲ እየተቀረፈ ያለ ችግር የዛሬ አምስት ስድስት አመት
  73. 3:41ሞዴሎቹ ችግር ነበረባቸው ወደ ዴቨሎፕንግ አንተ ሲመጣ ለምሳሌ
  74. 3:46ድራግ ዲላር ፒክቸር ጀነሬት አርግ ቢባል ጥቁር ነው ጀነሬት
  75. 3:48ሚያደርገው ግን ስቲል ነጭም እንትን ሊሆን ይችላል ድራግ ዲለር
  76. 3:52መሆን ይችላል ቀለም ጋር ይገናኛል ለምሳሌ ለወንድ ንጉስ ከተባለ
  77. 3:56ለሴት ንግስት ይባላል ሲባል ከዛ በኋላ ምሳሌ ደግሞ ተመሳሳይ
  78. 4:00ሁኔታ ለወንድ ዶክተር ከተባለ ለሴት ምን ይባላል ሲባል ነርስ
  79. 4:03ብሎ ይመልሳል ግን ስቲል ሴት ዶክተር መሆን ይችላል ይባላል። ሶ
  80. 4:06ብዙ ዳታዎች ችግር ነበሩ። ሶሬዲ አሁን እነሱ እየተቀረፉ ነው።
  81. 4:09ግን እኔ ትልቁ እገደት ኤክሽን ሴክተር ላይ ተጠቅሜ ኤክሽን
  82. 4:14ሴክተር ማበልግ ነው። ሞዴናይዝ ማረግ ነው ትልቅ እቅድ። ሶ
  83. 4:17የጀመርኳቸው ፕሮጀክቶችም አሉ። ኢትዮ ኤግዛም የሚባል አለ። ወደ
  84. 4:2022000 በላይ ዩዘሮችን ያሉት ለኢንተራን የሚያዘጋጅ ከ1ኛ
  85. 4:25ክፍል እስከ አክል ያሉት አማሮች የትኛውን ፈተና መዘጋጀት
  86. 4:27ሲፈልጉ መጠቀም የሚችሉት ፕላትፎርም ነው ያለን ወጪ ነጻ ነው።
  87. 4:31ኢንተግሬት አድርጌው በተጨማሪ ሞርሎችን ለመጨመር ጀምር ነው
  88. 4:35ትልቁ እቅድ ኢድስትር ላይ
  89. 4:38>> በጣም ኢንተረስቲንግ ነው እያንዳንዱ ደግሞ የሰራቸውን
  90. 4:41መተግበሪያዎች
  91. 4:43ስልጠናዎችን የምትሰጠው በነፃ እንደሆነ ሰምቻለው እና
  92. 4:48እንደው ያሳስብሃል ወይ አሁን እንግዲህ የተማርንበት መንገድ አለ
  93. 4:51አይደለ ሁላችንም አሁን ኤአይ በጣም ዘመኑ እያገዘ ነው
  94. 4:55ለተማሪዎች በተለይ ብዙ ነገር ማወቅ ለሚፈልግ ኤአይ ነገሮችን
  95. 4:59ያቀላል እና አንተ ደሞ አሁን ስኮላርሽፖችን ማግኘት ከዛ
  96. 5:03ለፈተናዎችን መዘጋጀት ማለት ለሀገር ልጆች በነጻን አገልግሎት
  97. 5:08እየሰጠ ያለው እንዴት አሰብከው እንዴት ጀመርከው እሱን ንገረን
  98. 5:12>> ሶ እራሴን ለስኮላርሺፕ ሳዘጋጅ ብዙ ቻሌንጆች ነበሩ ኢንፎርሜሽን
  99. 5:16ማግኘት የለም ሜንቶር ማጣት አለ ሶ የጀመርኩ ከስምንት ነበረ
  100. 5:20ብዙ ጊዜ ነበረኝ እራሴ ላይ ሰርች አድርጌ ኢንፎርሜሽን ማገኘበት
  101. 5:23እራሴን ለማሰልጠን በቂ ጊዜ ነበረኝ ግን አብዛኞች ተማሪዎች
  102. 5:25ምንድነው 11 ወይስ ይደርሱና ኢንፎርሜሽን እራሱ የላቸውም እኔ
  103. 5:30እራሴ አጋጥሞኝ የነበረውን ችግር ላይ ሌሎች ተማሪዎች ለመፍታት
  104. 5:32ብዬ ነው ግሎባል ስኮላር ይባላል ይላል። ሶ የተለያዩ
  105. 5:35ስልጠናዎችን እየሰጠን ነው ያለነው ለተማሪዎች ስኮላርሺፕ ማግኘት
  106. 5:37የሚፈልገው እንዴት ነው ስኮላርሺፕ አፕላይ የሚያደርጉት እንዴት
  107. 5:40ነው ኤስኤም የጻፈው ምንም ምን ነገር ነው ኤክስራ ከድጋ መስራት
  108. 5:43ያለባቸው ሙሉ ነገር ያካተተ ኢንፎርሜሽን የሚሰጥበት ፕላትፎርም
  109. 5:48ነው ሶ አፕሊኬሽን ሲለቅ አቅም ክፍት ከሆነ አፕላይ አርጉ ብለን
  110. 5:51እንለቅላቸዋለን እነሱን ተከታትለው አፕላይ አረጋለው ሶ እራስ
  111. 5:54እንድጀምር ያደረገ የገፋፋኝ እኔ እራሴ ሜንቶር አለመኖር
  112. 5:57አለማግኘቴ ነው
  113. 5:59>> እኔ በጣም የገረመኝ ለ20 ሺ በላይ ተማሪዎች እድል ፈጥረሃል
  114. 6:02ከዛ ባሻገር ደግሞ 40 ሺህ በላይ ጥያቄዎች አስበሻዋል 40 ሺ
  115. 6:06ጥያቄዎችን በራስህ ነው ምታወጣው እኔ በጣም ጥያቄ የሆነብኝ እሱ
  116. 6:08ነው ወይስ ከተለያዩ ዳቶች ሰብስበህ በራሴ ለተማሪዎች ይሆናል
  117. 6:12ብለህ ነው እንዴት ነው አቀራረቡ?
  118. 6:14>> 12 እያለው ነበር የጀመርኩት ሶ መጀመሪያ አስቤ የነበረው እራሴ
  119. 6:19ፓስ ፔፐሮችን 12 ሲፈተኗቸው የነበረው ጥያቄ የሰበሰብኩ ነበር
  120. 6:22ሶልቭ ማድረግ አስር ሺ ጥያቄዎች እራሴ ነበር ያደረኳቸው 12
  121. 6:25እና ክረምቴን ተጠቅሜ ማለት ነው [ሙዚቃ] ግን ያየሁት ሲሄድ
  122. 6:2810000 ላይ በጣም ብዙ ጊዜ የፈጀብኝ ጥሩ ነበር ጥያቄዎች ላይ
  123. 6:31ኳሊቲ እንዲኖሩ ስለፈለኩ
  124. 6:33እያንዳንዱን ጥያቄ እራሴ እየሰራሁ መልሱን ቼክ እያረኩ ነበር
  125. 6:35ምክንያቱም ፕላትፎርሙ ተጠቅሞ የተሳተ መልስ አግኝቶ የተሳተ
  126. 6:38ኮንሰፕት አግኝቶ ፈተና ማጣት የለባቸውም በሚል ማለት ነው። ግን
  127. 6:41ሳየው ኤክስድ ለማረግ ስኬል ለማድረግ ያስቸግራል እንደዛ ቼን
  128. 6:45ስለሆንኩ የነበርኩት ጥያቄዎችን ጀነሬት ማድረግ ላይ ማለት ከዛ
  129. 6:48ምንድን ነበር ይጠቀምክ አይ ሞዴሎች ተጠቀምኩ ሶ የኢትዮጵያን
  130. 6:50ካሪኩላም የማያውቅ Aአይ ሞዴል አሰለጠንኩ የኢትዮጵያን ካሪክም
  131. 6:54ያውቃል የሚመጡት ጥያቄዎች ያውቃቸዋል ከዛ Aአይ ሞዴልን
  132. 6:57ጥያቄዎች ጀነሬት ያደርጋል ለምሳሌ አንድ ትምህርት ላይ 10ሺ
  133. 6:59ጥያቄ ጀነሬት አርግት በኋላ ጄነሪት ያደርጋል ጥያቄዎቹን እኔ
  134. 7:02ኢቫሉት አድርጌ አስገባቸዋለሁ አንዳንድ ጥያቄዎቹ ኳሊቲን
  135. 7:05ላይኖራቸው ይችላል አጠይቃቸውም ላይ ሚጠይቅ ኮንሰፕት ልክ ሊያ
  136. 7:09ይችላል አንዳንዶቹ ጥሩ ጥያቄዎች ናቸው ጥያቄውን ራሴት ራሴ
  137. 7:13ከመጽሃፍ ኤአይን ተጠያው ጀነሬት ያደርጋል እኔ ኢቫልት አርጌ
  138. 7:17ወስናለሁ ማለት መጨረሻ ላይ ተማሪዎች የሚገባውና ሶ እንደዛ
  139. 7:21አድርጌ ነው 40 ጥያቄ መድረስ የቻልኩት
  140. 7:23>> በጣም ቁም ነገረኛ ገና በወጣት እድሜው ትልቅ ነገር ነው ይሄ
  141. 7:28ማለት በኛ ጊዜ ታስታውሳለህ ማትሪክ ስንፈታ የተፈጠ የፈተኑትን
  142. 7:32የማትሪክ ሽፍ
  143. 7:33>> ከሶስት የአራት አመት ወደኋላ [ሳቅ] ተመልሰን ገርበን ነው
  144. 7:36እሱን ምንዘጋጀው
  145. 7:37እሱ ነበር ሲጀምርም ያነሳኝ እሱ ነበር በኛ ጊዜ ኦልሬዲ ዲጂታል
  146. 7:43ነው ፈተናውም እና ፔፐር ሲፈለግ አይኖርም እ ያሉትም የድሮዎች
  147. 7:49ናቸው የዛኔ ካሪኩለም ስለተቀየር ጋፋለን እና እኛ ለራሴ ስዘጋጅ
  148. 7:54ትልቅ ችግር ነበረ የነበሩት ትንሽ የኦንላይን ሪሶርሶች የነበሩ
  149. 7:58ላይ ፕላትፎርሞች ግን ያስከፍላሉ
  150. 8:01ከፍዬ ተጠቀምኳቸው ደስተኛ አልነበርኩም። ጥያቄያቹ ትንሽ ነው
  151. 8:04በጣም ለፈና የሚያዘጋጅ አይደለም። ብዙ ተማሪዎችም አፎርድ
  152. 8:08የሚያረጓቸው ነበር። ሶም እሱን ስመለከት ነው። ለምን ኮዲንግ
  153. 8:12እችላለው ሰው የራሴን ፕላትፎርም መስራት እችላለሁ። ለምን ሰርቼ
  154. 8:15እለት ለተማሪዎች ነጻ አላደረግም የሚለውን እ ፓስ ፔፐሮችም
  155. 8:19የነበሩትም ስትካሄደ ትልቅ ይጋፕ ነው የነበረው። አዲሱ ካሪክም
  156. 8:22ዲጂታል ነው ፈተናዎች እየተፈጠኑ ያሉት ዲጂታል ሲሆን እንደው
  157. 8:24ፓስፐሩ ማግኘትም ይከብዳል።
  158. 8:26>> ሶ ያ እሱን ነበር።
  159. 8:28>> አሁን እንደውም ስታነሳ ኮዲንግ እችላለሁ እያልክ ነው። አምስት
  160. 8:31ሚሊየን ኮደሮችን ያው ለማፍራት ኢትዮጵያ ስልጠና በነጻ እየሰጠች
  161. 8:36እንደሆነ እናውቃለን። እና ብዙ ሰው ኮደር ሲባል በጣም አግዝፎ
  162. 8:40ነው ሚያየው። ማለት ሁሉም ሰው መውሰድ የሚችለው ነገር መስሎ
  163. 8:43አይሰማውም። አሁን በ15 ቀን በ20 ቀን ስልጠና በጣም ብዙ
  164. 8:46ነገር መፍጠር መቀየር እራስህን ማስተማር ይቻላል እና እንደውም
  165. 8:51ስጠይቅ ስላንተ ያው ቃለ መጠይቅ ከማድረጋችን በፊት ይሄ ልጅ
  166. 8:54ማነው ብለን ስንፈልግ በ 15 ቀን ውስጥ ነው የኮዲንግ
  167. 8:58ስልጠናውን የወሰደው እያሉን ነበር እና ቃሉ አሉህ ነው [ሳቅ]
  168. 9:01ቶሎ ጨረስከው
  169. 9:03>> አይን ለመናገር ኮርሱ ጥሩ ነው እኔም ላይክ ኤክስፒሪያንስ
  170. 9:08ስለነበረኝዲ አብዛኞቹ ነገር የማውቃቸው ነገር ነበር 15 ቀን
  171. 9:11ለኔ እንደውም [ሳቅ]
  172. 9:12ምናልባት ነው እንጂ አንሰር ምለው አልነበረም ለኮርሶቹ ሶሬዲ
  173. 9:16ያውቃቸው ነገር ነበሩ
  174. 9:19ሰማሮም ላይክ አንዳንድ ነገሮች ተመሳሳይ ነበሩ አዳዲስ
  175. 9:22የሚያገኙባቸው ነገሮች ነበሩ ግን ፍላጎቱም ነበረኝ እሱም አንዱ
  176. 9:25ይመስለኛል ኮርሱን ጀምረን ቶሎ መጨረስ ነው የምፈልገው እ
  177. 9:29እንትን ነው የረዘመ በሄደ ቁጥር ታይም ዌስት እያደረገ ብቻ
  178. 9:32መሰላች እየመጣ ስለሚመጣ እኔም ያሰብኩኝ ብለው ጀመርኩት ኮርሱ
  179. 9:36ደስ ይል ነበረ። ሶንጆ እያረኩ ነው የጨረስኩት።
  180. 9:39>> ሰዉ ግን አሁን ምን ይጠቀማል አሁን ወጣቶች ክረምት ላይ ነው
  181. 9:42አሁን ያለነው ከትምህርት እንሽፋታ የምናገኝበት ነው። ከዛ ባለፈ
  182. 9:46ለሆቢው የሚሰራ ሰው አለ አይደል አዳዲስ እውቀት የሚሹት በጣም
  183. 9:50ብዙ ሰው አለ እና የኮዲንግ ስልጠናው ምን ይጨምርላችኋል እስቲ
  184. 9:54ንገሪል ተመልካቾች
  185. 9:55>> ሶ እንደኔ እንደኔ ማስበው ግዴታ ኮምፒውተር ሳይንስ ሶፍትዌር
  186. 9:59መማር የሚፈልገው ወይም መስራት የሚፈልገው ሰው ብቻ አይደለም
  187. 10:01መማር ያለበት ኮዲንግ እንደምናየው ላይክ እያንዳንዱ ነገር
  188. 10:05ሀገራችን ላይ ዲጂታሎዚ እየሆነ ነው ያለው ስለዚህ ግዴታ ነው
  189. 10:08ወደ ዲጂታል አለመን መቅረብ ግዴታ ነው እፈልጋለው አልፈልግም
  190. 10:12ሳይሆን ግዴታ መቅረብ እና ኮርሶችን መውሰዱም ሶፍትዌር ኢንጂነር
  191. 10:15ባይሆኑም ለዲጂታሉ አለም ቅርብ ያረጋቸዋል ሶ [ሙዚቃ]
  192. 10:19እንደምንቀው ቴሌ ብር አለ አሁን እንደ ድሮ አይደለም ሚከፈለው
  193. 10:23ከሱ ጀምሮ መመልከት እንችላለን ልክ እንደሱም ብዙ የሚቀየሩ
  194. 10:25ነገሮች ይኖራሉ ያም እየመጣ ነው እና ሰዎች ለዲጂታል
  195. 10:30ስራም ሲመጣ እንደዛ ነው። አሁን ጋዜጠኛ ነው የሚል ሰው ካለ
  196. 10:34አይ መጠቀሙ ኮምፒተር ማወቁም ተጨማሪ እውቀት ነው። ተጨማሪ
  197. 10:37ስኪል ነው የሚሆነው። እንደድረሮ ላይ አንድ ስኪል ላይ ብቻ ይዞ
  198. 10:41በቃ ይሄ ነው ይሄ ነው ሚባል ነገር የለም። ምክንያቱም ዓለማችን
  199. 10:44እየተቀየረች ነው ያለችው። የ ስራው አለም ይቀያይራል። ስለዚህ
  200. 10:47ኮንስታንትሊ ሰዎች ለአማር ዝግጁ መሆን አለባቸው። እና ኮዲንግ
  201. 10:50ሲባል ላይ ኮምፒውተር ሳይንሰች ብቻ አይደለም። ማንም ሰው ላይክ
  202. 10:54ተአምሮ እንዴት ነው ዌብሳይት የሚሰራው? እንዴት ነው አፕሊኬሽን
  203. 10:56የሚሰራው? እነሱን ካወቋቸው የሚሰሩ ስራም ተጨማሪ ጥቅም ይኖራል
  204. 11:00ብዬ አስባለው።
  205. 11:01>> ይሄ እንግዲህ ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው ነገር ግን ከሚነሳበት
  206. 11:04ነገር አንዱ ምንድነው አኪሮይ አኪሮቲ የሆነ መረጃዎችን ለማግኘት
  207. 11:08ይከብዳል ወይም ትክክለኛል መረጃዎችን ይሰበስባል እና ብዙ ሰዎች
  208. 11:13በተለይ ከሃገራችን የተለያዩ መረጃዎችን ቢፈልጉ የማግኘቱ እድል
  209. 11:16በጣም ጠባብ ነው ከተገኘም ደግሞ በጣም አጭር ነው የሚሆነው
  210. 11:19ወይም ደግሞ ሰፋ ያለ ትክክለኛ መረጃ አይሆንም እሱን ነገር
  211. 11:22ከማስተካከል አንጻር ምናልባት ይሄን ነገር ለማስተካከል
  212. 11:25ኢትዮጵያዊ ቀለም ኢትዮጵያዊ ከለር አፍሪካዊ ከለር ያላቸው
  213. 11:27ነገሮች ላይ የመሳ መስራት እንትኑ አለ?
  214. 11:29>> አዎ ሶ እኔም ያው እቅዶቼ እንደዛ ነው። አይ ሞዴሎቹ ትሬይን
  215. 11:34ያደረጉበት ዳታም በ ዌስተርን ካንቴሪ ነው እሱም እንደምናየው
  216. 11:38እኛ ገና አሁን ቅርብ ጊዜ እየተቀላቀልን ያለነው የዲጂታሉ። እና
  217. 11:43Eያዎቹ ሲሰለጥኑ ኢንተርኔት ላይ በሚያገኙት ዳታ ነው። እና
  218. 11:45እነሱ 30 40 አመት ኢንተርኔትን ሞልቶታል በራሳቸው ዳታ። እኛ
  219. 11:49ሃገር ሲመጣ ግን ገና ነው የብዙ ቢዝነሶችም ዲጂቶቹም ገና
  220. 11:53ዌብሳይት እራሱ ክሬት ማድረግ ቅርብ ግዜ ነው የተጀመረው።
  221. 11:55[ሙዚቃ]
  222. 11:55ከጀብት አልነበረም እና ያ እኔም እሱ ላይ መስራት እፈልጋለሁ
  223. 11:59የኢትዮጵያን ኮንቴክስት መረት የሚችሉ ኢአይዎች ላይ እዛ ላይ
  224. 12:02ማገዝ እፈልጋለሁ። አክረሲቸዉም ልክ ነው ሃሊስ ያደርጋሉ።
  225. 12:06በተለይ የኢትዮጵያ ጊዜ ኮንቴክስቱን ማያቁት ነው ዳታ ውስጥ
  226. 12:09የሌላቸው እና ምንድን ነው የሚያደርጉት ወደ መገመት ነው የሚሄዱ
  227. 12:11ጥያቄ ሞዴሎቹ እና ብዙ ጊዜ የተሳተ ኢንፎርሜሽን ይሰጣሉ ስለኛ
  228. 12:14በተለይ ስጠየቀው እና እሱንም ተምሪ ማስተካከል ከምፈልጋቸው
  229. 12:19ነገሮች አንድ
  230. 12:20>> እንግዲህ በጣም ወደ በቴክኖሎጂ ወደ ረቀቀው ሃገር ነው ምቴደው
  231. 12:24አሜሪካ ላይ በጣም ብዙ የትምህርት ተቋም ተቋማት አሉ የስራ
  232. 12:29ልምድህን የምታዳብራቸው ትልልቅ ተቋማት አሉ። ከዛ ባለፈ ደግሞ
  233. 12:33ሀገርህ ደግሞ ትፈልገህ እና ምንድነው ይዘህልን የምትመጣው ነገር
  234. 12:38እንግዲህ በጣም በወጣትነት ነው የጀመርከው
  235. 12:41የኤአይን እንግዲህ ልክ ከአራት ከአምስት አመት ደግሞ በኋላ
  236. 12:45ኤአይ የት እንደሚደርስ መገመት አያዳግትም አሁን እንደ በፊቱ
  237. 12:48አይደለም ረጅም ጊዜ አይወስድም አለም እንደምትቀየር እርግጠኛ
  238. 12:51ሁነን መናገር እንችላለን እና ለሀገርህ ምንድነው ያቀድክላት
  239. 12:56>> ኦኬ ሶ የቅርብ ቅርብ ጊዜ ላይ ያሰብኩት በማገኘው ትምህርት የት
  240. 13:00ኤግዛም ፕላትፎርም አሁን ኦልሬዲ ወደ 22 ተማሪዎች ነው
  241. 13:03የጠቀሙት ያለው እሱን በሚሊየን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ላይ ነጻ
  242. 13:06ኤኬሽን አክሰስ እንዲኖራቸው ነው ያኢንተግሪት የሆነ ሰው
  243. 13:10የማገኘው ያዕውቀት በመጠቀም ፐርሰናይዝቶር ማረግ የሚችል ሲስተም
  244. 13:14ነው መገንባት ምፈልገው ሶሬዲ ሲስተሙ ተማሪዎች ፈተና ሲፈተኑ
  245. 13:17ላይ ኤክስ ናችሁ ራይት ናችሁ ብቻ አይደለም የሚነግራቸው ይሄን
  246. 13:21ኮንሰፕት ዊክነስ አለባቹ ይሄን ኮንሰፕት ድጋሚ መነበብ አለበት
  247. 13:24እዚጋ ስትሬን ግዛላችሁ ብሎ ሪኮመንድ ያደርጋል ይሄንን ሞር
  248. 13:27ኤክስፓንድ አድርጌ ተማሪዎች ብዙ ጊዜ ምንድነው ሚፈጠረው እኛ
  249. 13:30ጋር ያለው ችግር ኤኬሽን ላይ አንድ ተማሪ የሆነው ቻፕተር
  250. 13:34ካመለጠው ትምህርቱ ካችፕ ማድረግ በጣም ነው ሚከብደው መምህሩም
  251. 13:38ጊዜ የለውም ይሮጣል ተማሪዎችም ትንሽ ካመለጣቹ መከተል ይከብዳል
  252. 13:42እና ግን ኤአይ ቲቶስ በሚኖርበት [ሙዚቃ] ጊዜ 24 ሰዓት ነው
  253. 13:46የሚሰራው ተማሪ የፈለገ ሰአት አክሰስ ማረግ ይችላል አይደክቸዉም
  254. 13:49አይሰለችውም ተማሪዎችን ማስጠና ይችላሉ ሶ ተማሪዎች ሲማሩም
  255. 13:54ያዎቹ የተማሪዎች ዊክነስንግ እንዴት ነው ይሄ ልጅ በምን አይነት
  256. 13:58መንገድ ነው ባስረዳው የሚገባው የሚለውን ዲቴክት መርዳት
  257. 14:01ይችላል። መምህር ሲሆን 80 ተማሪ ይኖራል ለሁሉም ጠቅላላ
  258. 14:05ጀነራል አስቲ ማርቅም ተምረውም። ክላስ ውስጥ በደንብ የሚያቃችሁ
  259. 14:08ተማሪዎች ይኖራሉ። አይጋ ሲኖር ግን እንደዛ ነው። ሶ ለኔም
  260. 14:11ትልቅ እቅዳ ይል 4 አመት ኢትዮ ኤግዛም በሚል የሚቆጠሩ
  261. 14:14ተማሪዎች ጋር ማድረስ ነው። ሶ አይተቀመኝ ኤኬሽን ሴክተር ላይ
  262. 14:18ብዙ መስራት የምፈልጋቸው ፕሮጀክቶች አሉ ከኢትዮ ኤግዛም
  263. 14:20በተጨማሪ።
  264. 14:21>> እሺ ትዝታን ወደዙ ልናገናኝበት ነው። እንግዲህ መነሻ ሶስት
  265. 14:24ነው። ልትሄድ ነው እንግዲህ ትልቁ የአለማችን የኤአይ ተቋም ጋር
  266. 14:28ከዛ ስትሄድ እንደው ሁለት ሳምንት ወር ሶስት ሳምንት አይደል
  267. 14:31የቀረቡት አዎ እንግዲህ ስትሄድ ከኢትዮጵያ ምን ያፍቃል በተለይ
  268. 14:35ሶስት ሰአት ወል ያደክባት አካባቢ ምን ይናፍቃል እንደው ምንስ
  269. 14:37ነው ይዘህ ልትሄድ ያሰብከው ከዛ ከሄድክ በኋላስ እንግዲህ
  270. 14:40የተለያዩ ሀገራት የሚመጡ የተለያዩ ልክ እንደ አንተ ጎበዝ የሆኑ
  271. 14:43በሙያው ላይ እንግዲህ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ተማሪዎችን
  272. 14:46ታገኛለህ እና የሀገርህን በምን አይነት መንገድ ልታስተዋውቅ
  273. 14:49አስበሃለው
  274. 14:50>> ሶ ከሚናፍኩኝ ያው ኦፍኮርስ ቤተሰብ አንዱ ነው የመጀመሪያ እሱ
  275. 14:54ግልጽ ነው። እ ጓደኞቼም ልክ እንደዛ ነው። ሃይስኩል ሙሉ አራት
  276. 14:59አመት አምስት አመት አብረህ ተምረ ጓደኞቼ አሁን ሌላ ቦታ
  277. 15:02ስትሄድ ትራራቅ መራረቅ ይመጣል። እሱ አለ። ሶ ይዤ ለመሄድ
  278. 15:06ያሰብኩት
  279. 15:08ባብሊ የሃገር ልብሶች አሉ። እነሱም ግዴታ ናቸው። እዛም ካልቸር
  280. 15:11ለማስተዋወቅ በሚል ማለት ነው። ግን በተጨማሪ በጣም ሽሮ ነው
  281. 15:13የምወድ ሽሮ እወዳለሁ በጣም [ሳቅ]
  282. 15:15እዛ ስለማላገኘው ይዤ ለመሄድ አስብያለሁ
  283. 15:19>> ስንት ይዘህ ልትሄ [ሳቅ]
  284. 15:21እሱን አልወሰንኩም ማዘሪናት እየወሰነች ያለችው።
  285. 15:25እንደውም ሟሬ ስትል እርግጠኛ ነኝ እንግዲህ ያንተ የሆነ
  286. 15:30የሚያስገርም ነገር ያለው ይመስለኛል እድሎችን በራስህ ነው
  287. 15:33እየፈጠርክ ያለኸው ከዛ ብድግ ብለህ የሆነ አሜሪካ መሄድ ብድግ
  288. 15:37ብሎ የአፍሪካ ሃገራት በነገር ላይ አብሽዬ ወደ ደቡብ አፍሪካም
  289. 15:40ደግሞ ሌላም የአፍሪካ ሃገር እንዲሄድክ ሰምቻለው አዎ አሜሪካም
  290. 15:44ድረስ ሄደህ የተለያዩ ስልጠናዎች እንደወሰድ ሰምቻለው እና
  291. 15:47የቤተሰብህ ኣክሽን እንዴት ነበር መጀመሪያ በቃ በዚህ እድሜ
  292. 15:51ምክንያቱም መቼም ለእናት እና ለአባት ሁልጊዜም ልጅ ነው
  293. 15:54የምትሆነው መሳቱ አለ እና ሌላ ሃገር እሄዳለሁ ድል አግኝቻለሁ
  294. 15:59ኢንተርኔት ላይ ተጻጽፌ ስትል ምን አይነት ሬክሽን ነበራችሁ?
  295. 16:04>> መጀመሪያ ላይክ ገና እንደሰሙ አላማኑኝም ነበረ ገና አስር
  296. 16:08እንደጨረስኩ ነበረ እንዴ ገና ህጻና አይደለም እንዴ ማስተርስ
  297. 16:12ምናምን እኮ ነው ስኮላርሺፕ እንጂ ምንድነው ገናል ገና ተመርኩ
  298. 16:16አልጨረስከም እና ሊረዱኝ አልፈለጉም ነበረ ከዛም በኋላ አልፈል
  299. 16:20ነገር ስላቸው
  300. 16:22ይሄማሊቲ የወስዱት
  301. 16:23>> [ሳቅ]
  302. 16:25>> ኩላሊቲ
  303. 16:26>> አዎል ኩላሊቲ ነው እንጂ ትምህርት አይደለም ህጻን እኮ ገና
  304. 16:30አንተ ህጻን ማታቅ ወስደው እዛ ኩላሊቲ አለ እኔም በጊዜው ላይ
  305. 16:35የአየርን ከቨር አርገው ብዙ ነገር ከቨር አድርገው የሚወስደኝ
  306. 16:37ከሆነ ኩላሊቲኮ ያን ያክል ወር ያደርጋል ብዬ [ሳቅ]
  307. 16:41አዎ ከዛ ቪዛ ከመጣ ምናምን በኋላ ነበር በቃ አይ ይሄ ነገር
  308. 16:45ልክ ነው ያለው ግን ቪዛ እስኪመጣ ድረስም
  309. 16:49እኔም ትንሽ ልጅ ስትሆንም ወላጅ በቃ ምንም ብትሆን ህጻን
  310. 16:53እንደሚያህና
  311. 16:55ሊያምኑኝ አልፈለጉም ነበር ይሄን ልጅ ማለት የሆነ ሰው
  312. 16:57እየሸወዱት ነው እንጂ እውነት አይደለም እና እዛ ሄጄ ከመጣሁ
  313. 17:01በኋላ ግን አንዴ ሄድኩ ተመለስኩ ከዛ በኋላ በቃ ተረጋግተዋል
  314. 17:06አሁን የፈለኩት ቦታ እራሱ ላይክ ችግር የለውም አሁንም ስሄድም
  315. 17:10በቃ ገና ባለፉ ደርሼ ስለመጣው የዛን ደርሼ ስመጣ ስላዩ ከዛ
  316. 17:13በኋላ እታቸው ጨምረን ግን
  317. 17:15>> በየትኛው መንገድ ብንሄድ ነው ሚያዋጣን ብለው አንተን ነው
  318. 17:17የሚጠይቁ
  319. 17:17>> አዎ [ሳቅ]
  320. 17:20ግን ልክ እንደ አንተ
  321. 17:23ገናሊ የትምህርት ሂደታቸውን እያከናወኑ ጎን ለጎን ግን የተለያዩ
  322. 17:29እድሎችን እ መፈለግ መሞከር እንዳለባቸው ትምህርት የሚወሰድበት
  323. 17:34መሰለኝ አንተ
  324. 17:36>> አይደለ ምን ያድርጉ እስቲ ለተማሪዎች መከርን
  325. 17:39>> ኦኬ ሶስት ለተማሪዎች መምከር የምፈልገው መጀመሪያው እ
  326. 17:44ዩኒቨርሲቲ እስኪጨርሱ አትጠብቁ መማር ምፈልጉትን ነገር
  327. 17:47ኬሪያችሁን ለማወቅ ዩኒቨርሲቲ አይደለም ቦታ ገና ስምንት ዘጠኝ
  328. 17:51እያላችሁ እራሳችን መማር ትችላላችሁ። ኮምፒውተር ሳይንስ
  329. 17:54የምትፈልግ ከሆነ ኮርሶች አሉ ኦንላይን። ቪዲዮ ኢዲቲንግም ልክ
  330. 17:57እንደዛ ነው። ኦር የተለያዩ ሙያ መማር የሚፈልጉ ከሆነ ገና ገና
  331. 18:01ሃይስኩል እያለ ፕራክቲክስ ማድረግ ይችላል። አንድ ሰው ዶክተር
  332. 18:04መሆን የሚፈልግ ከሆነ ግዴታ ሜዲሰን እስኪማር መጠበቅ የለብህም።
  333. 18:07ገና ሃይ ስኩል እያሉ ክሊኒሊኒኮች ሄደው ቮለንተር ማድረግ
  334. 18:09ይችላሉ። ቀይ መስቀል መሳተፍ ይችላሉ። ለሙያቸው ቅርብ መሆን
  335. 18:13አለባቸው። እና እኔም ጠቅሞኛል ብዬ ማስበው እሱ ነው። ሰባት
  336. 18:16ያክል እያሉ ነበር ፕሮግራም የጀመርኩት
  337. 18:19ብዙ ጊዜ ነበር እራሴን በደንብ ማስተምርበት። ሶ ዩኒቨርሲቲ
  338. 18:22እስኪገባ አልጠበኩም እና በቻላች መጠን ክረምትም ፍሪ
  339. 18:26ታይማችሁንም ተጠቅማችሁ እራሳችሁን ምትፈልጉትን careሪየር
  340. 18:30ያደረሰኛል የምትሉትን ኮርስ ለማር ሞክሩ ሶ ስልካችሁ ብዙ ነገር
  341. 18:35አክሰስ ማረግ የምትችሉበት ነው ሶ አሁን ያለው ኢንፎርሜሽን
  342. 18:38ከበቂ በላይ ነው ያለው ዋናው ፍላጎት ነው የጎደለው ላይ ሰዎች
  343. 18:42ፍላጎታቸው ነው እና አንድ ሰው ዩኒቨርሲቲ ገብቶ ኮሚቴ
  344. 18:45እጀምራለሁ ከሚል ከሃይል ቀድሞ ቢጀምር ሞር ሰክሰስ ይሆናል
  345. 18:49ምክንያቱም እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ብዙ ጊዜ ነው የተቃጠለ
  346. 18:52ከዛ በኋላ ካች አፍ ማረጉም ቴክኖሎጂም እየፈጠነ ስለሚሄድ ማለት
  347. 18:55ነው። እና በቻላችሁ የመጣ መበር የምትፈልጉትን ነገር ቀድማችሁ
  348. 18:58ጀምሩት ነው ማለት
  349. 18:59>> እኔ ግን ሳስበው ገና ኤአይ ሳይጀመር በምስት አመቱ ምናምን
  350. 19:02የጀመረኝ የራሱ የልጅነት ጊዜ እንዴት ነበረ አሱያለ እንደው
  351. 19:06ልጆች ኳስ ተጫውቼ ነው እንትን አርጌ ነው ና ሚሉ ያው በልጅነት
  352. 19:10የሚደረጉ ነገሮች አንተ እንዴት ነበር ያሳለፍከው ከዛ ወደዚህ
  353. 19:12እንዴት ነው እ እንደው የሙሉ ስራዬ ወደፊት በቃ አላሜ ነው
  354. 19:16ብለህ ብትይዝ ያቻልከው ምን ያስንተኛ ክፍል ምክንያቱም አንዳንድ
  355. 19:19ሰዎች ቅድም ወላጆች
  356. 19:21እንዳሉት የሆነ ትምህርቱን ጨርሶ ዲግሪውን ይዞ ወይም ማስተርስ
  357. 19:24የሆነ ነገር አይነት ደረጃ ከደረሰ በኋላ ይደርሳል የሚባል ነገር
  358. 19:27ነው እና እንዴት አስኬድከው ልጅነትህ እንዴት ነቃ እንዴት ነቃህ
  359. 19:31እንዴት አወቅበት ኦኬ እስከ ስድስት ያለው ያው እንደማንኛውም
  360. 19:35ልጅ የተጫወት ኳስ ነበር የምጫወት ኳስም ከትምህርት ውጪ
  361. 19:38ቆዳሪዎች ጋር ይዝናና ነበር ሙሉ እስከ 6 ድረስ ምንም የተለየ
  362. 19:42ነገር አልነበረም ልጅነት ሰባት ያክል ኮሮና መጣ ኮቪድ ሲመጣ
  363. 19:47ሁሉ ሰው ቤት ነው ሚቀመጠው እኔም ትምህርት ተዘጋ እናንተስ
  364. 19:51ነበረ ዋይፋይም
  365. 19:54ቲክቶክ እናንተ ያደረገው የዛ ጊዜ ነበር እና ኢንተር ካሰስ
  366. 19:59ነበር ዶክመንተሪ አየው የቢል ጌት ዶክመንተሪ እና ዶክመንተሪ
  367. 20:02ላይ የገራኝ በስራ ሶስት አመቱ ነበር እሱ ኮዲንግ የጀመር እና
  368. 20:05በነሱ ጊዜ ደግሞ ገና ቴክኖሎጂም ገና እየመጣ ነበር ኮምፒውተር
  369. 20:08እራሱ ላይክ ቤት ውስጥ የሚገኝ ቃል ነበር ትላልቅ ድርጅቶች ጋር
  370. 20:12እና ሳይመት ከጀመረ ለምን አልጀመር
  371. 20:16>> እኔም 13 ነኝ
  372. 20:17>> አዎ እኔም በዛ ጊዜ ተመስለ ነበርኩ
  373. 20:20እሱንም ሞዴል የአለማችንም ሰውዬ እና ያሰብኩት ኮዲን ከተማ
  374. 20:25በጣም ሃብታሙን አለብኝ ነበር መጀመሪያ ላይክ ስጀምር ማለት ነው
  375. 20:28ከዛ እየቆየ ስመጣ
  376. 20:31ገንዘብ መስሪያ ብቻ አይደለም ለምሳሌ አሁን ዶክተር ብሆን ሜይቢ
  377. 20:3540 ሰው 50 ሰው በቀላከም ይችላሉ ግን አንድ ሰው ኮምፒውተር
  378. 20:38ተምሮ ፕሮግራሚንግ ተምሮ ለሚሊየኖች የሚጠቅም ሶፍትዌር መስራት
  379. 20:41ትችላለህ እና ያ ሶፍትዌርም ሰውዬው ከሞተ በኋላ እራሱ እስቲ
  380. 20:44ማገልገል የሚችል ነው እና በጊዜ የሚገደበው አይደለም በቦታ
  381. 20:48የሚገደበም አይደለም እዚህ እዚህ የሰራሁት ሶፍትዌር አለም ላይ
  382. 20:51የተለያየ አገር ላይ እቅድ ይችላል እና እሱን ሳቅ በኋላ ኦኬ
  383. 20:55ይሄን ነገር ሪልም መማር አለብኝ ብዬ ሞድ ተገፋሁ ግን ስጀምር
  384. 20:59ቢልጌ እንደሮ ሞዴል ሳይበረ እሱን ለመሆን በሚል ነበር
  385. 21:02የጀመርኩት እንደሱ አይ ብሩ ይመጣል በነገር ላይ አሁን እንኳን
  386. 21:05አያያዝ [ሳቅ]
  387. 21:06ሳየው
  388. 21:08>> እኮ አራት ነጥብ አንድ ሆኖ እኮ መውሰድ ይችላል [ሳቅ] እውቀት
  389. 21:11ይቀርማል ብለው ነው ይሄዳል
  390. 21:13አርገት መልሰዋል በእርግጥ ብዬ አስባለሁ [ሳቅ]
  391. 21:17>> በጣም አሪፍ እንግዲህ አሜሪካ ሄደሀል አንዴ አይተሀታል
  392. 21:20>> ልክ ነው
  393. 21:21>> እንዴት እንዴት አገኘሀት
  394. 21:23>> እ አሪፍ ነበረ ደስ ይላል በቆይታዬ ብዙ ነገር ነበር
  395. 21:25ያስተዋልኩት በተለይ የቴክኖሎጂ ጋር ኢትዮጵያና አሜሪካ ያለውን
  396. 21:29ማለት ነው እዛ በጣም ብዙ ሲስተም አለ ሞር [ሙዚቃ]
  397. 21:32ቴክኖሎጂ በደንብ የተሷፋ ነው እኛ ሃገር ሲመጣ ገና ይቀራል እና
  398. 21:36እኔም በቆይታ የተረዳሁት ትልቅ እሱ ነበር ከትምህርት ፓሻገር
  399. 21:39ካገኘሁት ትምህርት እና ሃገሬ መጥቼ ላይክ ቴክኖሎጂ ላይ መስራት
  400. 21:42አለብኝ ብዬ እንድነሳሳ የሚያደርገኝ እሱ ነበረ ምክንያቱም እዛ
  401. 21:46ላይ ብዙ ሲስተም ነው ያላቸው ማርኬታቸውን በጣም ሳችሬትድ ያው
  402. 21:49ነው ቴክኖሎጂ ካምፓች በጣም ብዙ ነው ያሉት እና ትንሽዬ ችግር
  403. 21:52ካለ ካምፓኒዎቹ ተረዋርጦ ነው ያን ሶልቭ ለማረግ የሚሞክሩት እኛ
  404. 21:55ሃገር ስንመጣ ብዙ ችግሮች አሉ ገና አሁን ነው ላይክ ሞር
  405. 21:59ቴክኖሎጂ ካምፓኒዎችን ሞር ሶልቭ ለማረግ ስታርት አፕፉም ከሽተም
  406. 22:03እየሰፋ የመጣው እና እሱ ነበር ትልቅ የተገነዘብኩት በቆይታዬ
  407. 22:08>> እ ሃይሌ እንግዲ ወደ ተለያዩ ሀገራት ጉዞ የማድረግ እድል
  408. 22:11እንደነበረ ስልጠናዎችን የመውሰድ እድል እንደነበረ ሰምቻለው እና
  409. 22:15ምን ጠቀመ እሱን ንገረን
  410. 22:17>> ለኔ ከትምህርት ትምህርት ባሻገር ጠቅሞኛል ብለው የተለያዩ ሰዎች
  411. 22:20ማግኘቴ ነው። ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ትላልቅ ስልጣኖች
  412. 22:22የሚችሉ ተማሪዎች በጣም ጎበዝ ተማሪ ናቸው አላማቸውን ያውቃሉ
  413. 22:27ማሳካት የሚፈልጉት ጎል አላቸው። እና እነሱ ጋር ስገናኝ እኔ
  414. 22:30ብዙ ኢንስፔሬሽን የወሰድኩት ተማሪዎች እኔ ብቻ ሳይሆን ላይ
  415. 22:33ሌሎች ተማሪዎች አለም ላይ ያሉ አፍሪካ ውስጥ ያሉ ተማሪዎች ምን
  416. 22:36ፕሮጀክት እየሰሩ ነው እንዴት ነው አካባቢያችን ለመለወጥ
  417. 22:39እየሞከር ያለው የሚለውን ሞር የማየት እድል ገጥሞኛል እና
  418. 22:42ተገናኝተሽ ሰው ተዋቀሽ ምን የሰራነው ብትይ ኢንስቲንግ ነገር
  419. 22:45ይነግርሻል ሁሉም ሰው እንደዛ ነው የነበረው እና የአጋጣሚ ለኔ
  420. 22:48ትልቅ ጠቅመኛል የሚለው ከሱ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ እና ከአፍሪካ
  421. 22:53የተለያዩ አገሮች ያሉ ተመሳሳይ ችግሮችን ለመድረስ አመሽቶኛል።
  422. 22:57ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራቸው ፕሮጀክቶችን ሌላ ሃገር ማስፋት
  423. 23:00ብፈልግ እነሱን ነው ኮንታክት የማደርገው። ካምፓኒ መስራት
  424. 23:02ብፈልግ የመሰረት አብሮኝ ሰው ብፈልግ እነሱ ሰዎችን አንድ ላይ
  425. 23:05ማረግ እችላለው ምክንያቱም ካምፓኒ ሲመሰርትም አብሮ የሚመሰረት
  426. 23:09ሰው ተመሳሳይ እቅድ ተመሳሳይ አላማ ያለው ሰው ሊሆን ይገባል
  427. 23:11እና ብዙ ጊዜ ሰዎች ምትቸገሩት ምንድነው አይዲያ አለኝ ካምፓኒ
  428. 23:14መሰረት እፈልጋለሁ ግን አብሮ የሚሰራ [ሙዚቃ] ሰው የለም
  429. 23:17አይነት ሰው አላገኘም ነኝ የሚለው እና እንደዚህ አይነት
  430. 23:19ኢቨንቶች አትን እንደማረጊ ሰልጠናች መውሰዴ በጣም ብዙ እ
  431. 23:23ኢንስፓሬሽን የወሰድኩባቸው የራሴን ፕሮጀክቶች አስተያየት የሰጡኝ
  432. 23:27እና ብዙ ይጠቅማል የምላቸው ነገሮች ያገኘሁበት ቆይታ ነበረ።
  433. 23:30>> እንግዲህ እነዚህ በተለይ የሃይሌ ነገር ሲነሳ ብዙ ሰዎች የቀዳሚ
  434. 23:35መዝናኛ ተመልካቾች ከሚያነሱት አንድ ጠያቂ ብዬ የማስበው
  435. 23:37ስኮላርሽፕን በተመለከተ ነው። እንግዲህ ከሶሳ ትንሿ ከተማ
  436. 23:40የተገኘው ሃይሌ እንዴት ስኮላርሽፑን ማግኘት ቻለ እኛ በትልቅ
  437. 23:43ከተሞች አዲስ አበባን ጨምሮ ባሉ ከተሞች ላይ አፕላይ እያደረግን
  438. 23:46ብዙ ነገር እየሞከርን እንዴት እሱ አገኘህ የሚል ጥያቄ ሊነሳ
  439. 23:49ይችላል እንዴት ነበር ስኮላርሺፑ የተገኘው እስኪ እንደው
  440. 23:51ለተመልካቾች በደንብ አብራተ
  441. 23:53>> እ
  442. 23:55ዝግጅት የጀመርኩ ስምንት እንደጨረስኩ ነበረ ስምንት እንደጨረሱ
  443. 23:58ታላቀው ደሞ ሃገር ሄደ መማር ትችላለህ እና ስኮላርሺፕ ፕርቺ
  444. 24:02አሉ ብሎ ዩቱብ ቪዲዮዎች አሳይና ዩትብ ቪዲዮዎች ላይ ተማሪዎች
  445. 24:05ነበር ኦልሬዲ እዛ ውጪ ወጥተው እያጠኑ የነበሩ ተማሪዎች ስለ
  446. 24:09ዩንቨርስቲያቸው እያወሩ ዩኒቨርሲቲቸዉን እያስጎበኙ ምን
  447. 24:11እንደሚማሩ ምንም ኦፖርቺሽን እንዳለ እያሳየ ነበር እና እሱን
  448. 24:14ሳይ እንደዚህ አይነት እድል ካለማ እና መሄድ አለብኝ ቢያሰብ
  449. 24:18እና ቀድሜ መጀመሪያ ትልቅ ጠቀሜታ ነበር ሶ በጊዜ ምንድን ነበር
  450. 24:21ያረኩት እንዴት ነው ስኮላርሺፕ የሚሞላው ብዬ ሰርች አረኩ በጣም
  451. 24:24መጽሃፎች አገኘሁ ሶ እንዴት አድርጌ ነው እስቲ መጽሃፍ ያለብኝ
  452. 24:27የሚል እ ኮሌጅስ ቲንሻል የሚባል መጽሃፍ እሱን አነበብኩ እሱ
  453. 24:31በመቀጠል ፍት ሰክሰስ ሃርቫር ሴይ ሃርቫርድ የሚገቡ ተማሪዎች
  454. 24:34የጻፈች ኤስዎች የሚል እሱንም እንደዛው ሌላው ግሬት ሴት ልክ
  455. 24:38እንደዚህ አይነት መፎችም እያነበብኩ አሳለፍኩ እና ሞር እውቀቱን
  456. 24:44መጣሁ የዛሬ ቀድሜ አንበል ጠቀሜታ ነበርና በጊዜ ካገኘኋቸው
  457. 24:47አንዱ ትልቅ እውቀት ዩኒቨርሲቲዎች ጋበዝ ተማሪ ብቻ አይደለም
  458. 24:50የሚፈልጉት ከትምህርት ባሻገር አካባቢያቸውን ይጠቅመውም
  459. 24:54ኮሚኒታቸውን ኢምፓክት የሚያደርጉ ተማሪዎችን ነበር እና ኤክስትራ
  460. 24:57ኮረክቲቪቲ ሚሊ አዲስ ኮንሰፕት አውቀኝ እና ምንድነው እሱ
  461. 25:00ተማሪዎች ከትምህርት ባሻገር የሚሰራቸው ስራዎች ስኮላርሽፕ ላይ
  462. 25:04በደንብ ነው ሚገመገሙት እና አንድ ተማሪ ጎበዝ መሆኑ ብቻ
  463. 25:07ሳይሆን ከትምህርት ውጪም የሚሰራው ነገር በደንብ ነው የሚታየው
  464. 25:10ሶ እሱን ነገር ተገነዘብ እኔም ያስፈልገኛል ብዬ መዘጋጀት ጀመር
  465. 25:14በጊዜም ኮodዲንግ ኦሬድ ጀምሬ ስለነበረ ነበረ። ትምህርታችን
  466. 25:17ኮዲንግ ክለብ አቋቋምን ኮዲንግ ማሳተፍ ጀመርን ማለት ተማሪዎችን
  467. 25:21ያስጠና ነበር። ኮዲንግ እንዴት መማር እንዳለባቸው። ሶ እሱን
  468. 25:24ጀመርኩ ዘጠነኛ አክል እሱን ነበር ሳረግ የነበረው። ከዛም
  469. 25:27በመቀጠል ሰመር ፕሮግራሞችን መፈለግ ጀመርኩ። ገና አስራ ሁለት
  470. 25:31ጨረሻ ብቻ ሳይሆን ገና በየክረምቶቹ ስልጠና መውሰድ እንደሚችል
  471. 25:34አስረኛ ክፍል አዲስ የሚባል ስልጠና መስራችሁ ፕሮፌሰር ጄላኒ
  472. 25:37ይባላል። ትውልድ ኢትዮጵያዊ ነው። ዩሲቨርክሊ ኮምፒውተር ሳይንስ
  473. 25:41ፕሮፌሰር እና ዲፓርትመንት ሃላፊ ነው እዛ ዲፓርትመንት ሄድ
  474. 25:45ነው። እና እሱን የመሰረተው አዲስ የሚባልኮንግ ስልጠና ነበረ።
  475. 25:49ሶ እሱን ሞላሉ አስረኛ ክፍል እስከዛ ድረስ ስማሬ የነበረው
  476. 25:51በራሴ ነበረ። የዛኔ ሞር ኦርጋናይዝድ የሆነ በስነስርአት
  477. 25:56ስትራክቸር ያለው ስልጠና ማግኘት ትችልክ በጊዜው አልገሪዝም እና
  478. 25:58ዳታ ስትራክቸር ነበር የወሰድኩ ስልጠና መምህራኖቻችንም ከጎግል
  479. 26:02ከአማዞን እኔ ስመኛቸው የነበሩት ሰዎች አይነት ነበሩ እናስተምር
  480. 26:07መምህሮች ለኛም ትልቅ ኢንስፓሬሽን ነበሩ። ሶ እነሱንም ለኔ በቃ
  481. 26:12ስኮላርሽፕ አግኝቼ መውጣት አለብኝ የሚል ትልቅ የስሜት
  482. 26:15አደረብኝ። በስልጠና ቆይታዬም ቶፕ ቴን ነበር የወጣሁት። ሶ
  483. 26:19ከመቶ በላይ ተማሪዎች ነበር ተሳታፊኝ። እና እዛም ኮምፒውተር
  484. 26:22ሸልማት ተሸለመኝ ነበር። በቆይታዬም ማለት ነው። 10 እንደዛ
  485. 26:25አረክ 11ኛ ላይ አስር እንደጨርስ ከኢትዮጵያ ውጪ ያሉትን
  486. 26:30ስኮላርሺፖች አፕላይ ማድረግ ጀመርያ ሶ አዲስ ስኮር በቆየሁበት
  487. 26:32ጊዜ ከኢትዮጵያ ፓርት ከተለያየ አገሪቱ ክፍል የመጡ ጎበዝ
  488. 26:35ተማሪዎች የማግኘት እድል አጋጥሞኝ ነበረ። ጓዶቼ ጋር ሰብስበንም
  489. 26:39ኦንላይን ኮዲንግ ስልጠና አዘጋጅተን ነበረ። ሶ መማር ብቻ
  490. 26:43ሳይሆን በመሰባሰባችን ምክንያት ሌሎች ተማሪዎችም ኦንላይን
  491. 26:46ስልጠና ሰተን ነበር። እኛ የተማርነውን ሌሎች ተማሪዎች መማር
  492. 26:48አለባቸው በሚል ማለት ነው። በመቀጠል 11ኛ ክፍል ታስ የሚባል
  493. 26:52በሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ የምዘጋጅ ሰመር ፕሮግራም ነበረ። እሱን
  494. 26:56አፕላይ አረኩ። እሱን ደረሰኝ ሶ በቻልክት መጠን ሳደርግ
  495. 26:59የነበረው ምንድን ነው ክረምቶቼ የተለያዩ ስልጠና እየወሰድኩ
  496. 27:01ነበር ለማሳለፍ ነው የሞክረው። ሶ እዛ ሄድኩ አሜሪካም ለሁለት
  497. 27:04ወር አካባቢ ቆይቼ የተለያዩ ስልጠናዎች ወሰድኩ በኢትዮጵያ እና
  498. 27:08በአሜሪካ መካከል ያለውን ቴክኖሎጂ ጋር በደንብ አስተዋልኩኝ
  499. 27:11በቆይታም ከተለያየ አለም ፓርቲ የመጣዎችን የማግኘት እድል
  500. 27:15አጋጣሚ እ በመቀጠልም ዞንባብ ሄድክ ዋይዋስ የሚባል ፕሮግራም
  501. 27:19በኢንቨርስቲ የሚሰጅ
  502. 27:21ለሁለት ሳምንት የሚቆይ የልደርሺፕ ስልጠና ነበራቸው እዛ
  503. 27:24በቆየሁበት ጊዜ በተለያዩ የአፍሪካ ሃገር ተማሪዎችም የማግኘት
  504. 27:26እድል አጋጠመኝ
  505. 27:28እ በመቀጠልም ሳውዝ አፍሪካ እንደዚ ተመሳሳይ ስልጠና አይቼኝ
  506. 27:31ስልጠና ወሰድኩ ሶ እስከ 11 ድረስ በቻልክ መጠን የተለያየ
  507. 27:34አገር ነበር ስሄድ የነበረው 12 ላይ ያ ዩኒቨርሲቲ ገብቼ
  508. 27:38የኢአይ ስልጠና ወሰድኩ ሶአይ ሞር ፍላጎት የነበረውን ከኮዲንግ
  509. 27:42በተጨማሪ ሞር አይ ዲቴል የገባሁበትም የዛነው
  510. 27:45በቆይታዬም
  511. 27:46ጋር ድርቅን ከ600 በፊት አስቀድመው መተን የሚችል በ 95%
  512. 27:50የሚችል ኤአይ ሞዴል ሰራን የዛኔ ሞር ኤአይ ፊልድ በደንብ
  513. 27:54ኤክስፖር የሰጠኝ ቆይታ ነበረ በቻልኩት መጠን አደረገ የነበረውን
  514. 27:58ስኮላርሺፕ ለማግኘት ኦንላይ ሪሶርሶች አሉ ስኮላርሺፕ ኮርነር
  515. 28:01የተለያዩ ዌብሳይቶች አሉ ሰርች ቢያደርጓቸው እንደዚ አይነት
  516. 28:04ፕሮግራሞች ሲኖሩ አፕላይ ማድረግ ይችላሉ ተማሪዎችን እኔም
  517. 28:06እነሱን ነበር ምጠቀመው ከሱ በተጨማሪ ግን በቻልኩት መጠን
  518. 28:09ክረምትን ቤት ቁጭ ብዬ ማሳለፍ አልፈልግም ነበረ በቻልኩት መጠን
  519. 28:12ስልጣን ለመውሰድ ሞክር ነበር እንግዲህ ሃይሌ በጣም የሚገርመው
  520. 28:16ነገር ምንድነው እራስህን ነው እያበቃ [ማጓራት] የመጣኸው
  521. 28:18ከመጀመሪያው ጀምሮ እችላለሁ ማድረግ እችላለሁ በሚል እና
  522. 28:20አንዳንድ ሰዎች ምናልባት ቆስ ቋሽ ወይም ደግሞ የሆነ ተቋም
  523. 28:23ያስፈልገኛል የሆነ ሚረዳኝ አካል ያስፈልገኛል የሚል ነገር አለ
  524. 28:27እና አንተ ራስህ መነሻህን በራስ አርገህ ነው እና እዚህ ደረጃ
  525. 28:30የደረስከው ምናልባት በሌሎች [ጉሮሮን ማጥራት] ሞያዎች ላይ ያሉ
  526. 28:33ልክ እንደ አንተ ኤአይ ላይ ሊሆን ይችላል ወይም ደግሞ ሌሎች
  527. 28:35እራሳቸውን በፈጠራ ስራዎች ላይ ያሉ ሰዎች እንደው ለማብቃት ምን
  528. 28:41መጠቀም አለባቸው
  529. 28:42>> እኔ እንደማስበው አይክ ጥቅምም ጉዳትም አለው ላይክ ልክ እንደ
  530. 28:45እሳት ብለህ መውሰድ እንችላለን እሳት ካጠቀምን በፐርሰንት
  531. 28:48ስርአት መግቢያ በስልናል ካልተጠቀም
  532. 28:51አቃጥሎ አጠፋል ልክ እንደዛ ነው ኢአይው ሶ እስካሁን
  533. 28:54የተመለከቱት ተማሪዎች መጠንቀቅ አለባቸው ብዬ ማስበው ኤአይውን
  534. 28:58ብዙ ጊዜ ተማሪዎች ምንድነው የሚያየው አሳይመንት መስሪያ ነው
  535. 29:00የሚጠቀሙት እንጂ ያልገባቸውን ኮንሰፕት እንደብራራላቸው
  536. 29:04ክላስ ከፍ ያልተደረገ ነገር ለማረግ አይደለም የሚጠቀሙት
  537. 29:07አሳይመንት ይሰጣል ኮፒ ፔስት አርገው መልስ ያገኛሉ ሳያነቡት
  538. 29:11አሳይመንት መመለስ ነው እና እሱ ነው ትልቅ ጉዳት የሚታየኝ።
  539. 29:15ግን ከሱ ባሻገር ግን በስነስራት የሚጠቀሙበት ተማሪዎች ካሉ እ
  540. 29:18ልክ እንደ አጋዥ መጽሃፍ ልክ እንደ አስተማሪ ሊያገለግል የሚችል
  541. 29:23ቱል ነው ብዬ ነው የማስበው ሶ ያ
  542. 29:25>> እሺ ሃይልዬ እንግዲህ ወደ 11 ዩኒቨርሲቲዎች አሜሪካ ላይ
  543. 29:29እንደተቀበሉ ሰብተናል ቀላል ነገር አይደለም በጣም ብዙ ስራ
  544. 29:32ሚጠይቅ ይመስለኛል እና እንደው ሂደቱ ምን ይመስል ነበር
  545. 29:36የሚለውን ንገረን እስቲ
  546. 29:38>> ኦኬ ሶ 12 ጨረስክ እስከ 12 ድረስ የተዘጋጀ ፕሪፔየር ሲደረግ
  547. 29:42የነበረው
  548. 29:43>> እ ከአስራ ሁለት በኋላ አፕላይ ማረግ ጀመርኩ ሶ አፕላይ ከማረጊ
  549. 29:46በፊት ፈተናም ስር ነበረብኝ ኤስቴት የሚባል ፈተና አለ ሶ
  550. 29:49ተማሪዎች ከተለያየ ሃገር ስለሆነ ውድድሩም ኢንተርናሽናል ነው
  551. 29:52ከተለያ ካለም ላይ ያሉት ተማሪዎችን አፕላይ የሚያደርግ
  552. 29:54ዩኒቨርሲቲ ለመግባት እና የተለያየ አገር የተለያየ ትምህርት
  553. 29:56አይነት ስላለው ተመስይ መለኪያ እንዲኖር ተብሎ የተዘጋጀ ፈተና
  554. 30:00ነው የሚባል ከአንድ ነው የሚያዘው ከ1600 1560 መጣሁ
  555. 30:05የሂሳብ ፓርቱን ፓርት ከ800800 እንግሊዘኛ ፓርቱን ደግሞ
  556. 30:09760 ከያስምን መቶ አመጣ መጣ ይሄም ላይክ አለማችን ላይ ቶፕ
  557. 30:131 ፐርሰንት ከሚባለው ስኮር ውስጥ ነው ከዛ በመቀጠል ኮሌጆቹን
  558. 30:17ሰርች ማረግ ነበር የጀመርኩት የትኛው ኮሌጅ እኔ ህልሜን
  559. 30:21ለማሳካት ይጠቅመኛል እና ኤአይ ነበር በጊዜው መማር ፈልጌ ነበረ
  560. 30:25ኤአይ እና ኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ዲፓርትመንት አላቸው ምላቸው
  561. 30:28ዩኒቨርሲቲዎች 18 ዩኒቨርሲቲ መርጫ አፕላይ አደረኩ 18
  562. 30:32ዩኒቨርሲቲዎች 11 ሙሉ ስኮላርሺፕ ሰጥተኝ የ11 ኮሌጅ በድምር
  563. 30:364.1 አንድ ሚሊየን ዶላር ስኮላርሺፕ የሚያደርግ ስኮላርሺፕ
  564. 30:40ማግኘት ትችልኩ ከነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች አይቲ አርቲፊሻልጀንስ
  565. 30:44ሜጀር ኦፈር ስለሚያደርጉ በአለም ላይም በቴክኖሎጂም በኮምፒውተር
  566. 30:47ሳይንስ አንደኛ ሚባሉም ኢማአይቲ ነበር እና ሶ ከኔ ጋር ሄደ
  567. 30:51ስላሰብክ ኤም አይቲ ከ11 ኤምአይቲ ለመሄድ ወሰንኩ ሌሎች
  568. 30:55ዩኒቨርሲቲዎችም ጥሩ ነበሩ ለምሳሌ ፕሬንስታን ብንመለከት ጄፍ
  569. 30:58ቤዙስ የተማረበት ዩኒቨርሲቲ ነው እ ዩፒኤንድ ብንመለከት ትራምፕ
  570. 31:02የተማረበት ዩኒቨርሲቲ እ እነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ሁሉም ጥሩ
  571. 31:06ጥሩ ነበሩ ግን የተሻለ ለኔ ምለው ኤም አይTሰብክ
  572. 31:12ኢማይቲ ለመር ወሰንኩ ማለት ነው
  573. 31:14>> በጣም እንደውም ሲጎተጎተው እንደነበር ሰምቻለው አንዴ እድሉ
  574. 31:17ከአፕላይ ካደረክ እና ከተቀበሉ በኋላ እነሱ ጋር ደግሞ
  575. 31:22እንድትሄድ የተለያዩ ጥረቶችን ያደርጋሉ እና ምን አደረጉል ላንተ
  576. 31:26እስቲ ንገሪኝ
  577. 31:26>> እ ሶ አፕላይ ካደረከው በኋላ ከተቀበለው በኋላ ጊዜ አለ
  578. 31:31ለተማሪዎች ወደ አንድ ወር ሁለት ወር አካባቢ ግዜ ይሰጣቸዋል
  579. 31:34ምክንያቱም ብዙ ተማሪዎች ሁለት ሶስት ቦታ ሊገቡ ሊሰቡ ስለሚችሉ
  580. 31:37መምረጫ ጊዜ ያስፈልጋቸዋል እና በዛ ሰአት ምን ያደርጋሉ ኮሌጆቹ
  581. 31:40ተማሪዎችን ለማባበል ስጦታ ይላካል እና እ ደብዳቤ ሊሆን ይችላል
  582. 31:46እንኳን ደስ ያለ የሚል ኦርዴዎች አሉ ልብሶች የነሱ ሎጎ ያለበት
  583. 31:50ማለት ነው እኔም ላይክ እነሱ ተልከውልኝ ነበረ ምን ደረሰ
  584. 31:55ተልኮልኝ ነበረ ተልኮልኝ ነበረ ደብዳቤዎች ስቲከሮች አሉ ፒሲ
  585. 32:00ላይ ሚለጠፍ እና እነሱ ተልኮልኝ ነበር ያው ማበር ፈልገው
  586. 32:05ስለሞቅ ስለነበረ አልሰራም
  587. 32:06>> [ሳቅ]
  588. 32:08>> በጣም ይገርማል እንግዲህ ብዙ ሂደቶችን አልፎ ነው እዚህ
  589. 32:11የደረሰው ሃይሌ
  590. 32:13ሁሉም ሰው የሚመኘው በተለይም ደግሞ በአንተ የሙያ ዘርፍ ላይ
  591. 32:15ያለ ሰው ሊመኝ የምፈልገው ተቋም ላይ ነው እንግዲህ ልትሄድ
  592. 32:18ዝግጅት ላይ ያለኸው እንደው ግን ለዚህ ያደረሱ እንግዲህ ብዙ
  593. 32:22አካላቶች ይኖራሉ ከቤተሰብ ጀምሮ እንደው ማመስገን እፈልጋለሁ
  594. 32:25እነዚህ አካሎች መመስገን አለባቸው የምትላቸው ከሆነ ይሄው
  595. 32:27ማመስገን ትችላለህ
  596. 32:28>> እሺ በመጀመሪያ ፈጣሪ ማመስገን እፈልጋለሁ እዚህ ድረስ ትልቅ
  597. 32:32ያስተዋጾ ብዬ ማስበው ከፈጣሪ እኔም ከባድ ነበረ ያ ሜንራል
  598. 32:36ነበረኝ ብቻ ብዙ ስታረግል ነበረው በሂደቱ ግን እንደምንም ቤት
  599. 32:39ተሳክቶልኛል መጀመሪያ ፈጣሪ ማመስገን እፈልጋለሁ በመቀጠል
  600. 32:42ቤተሰቦችንም እንደዚህ ማመስገን እፈልጋለሁ ትልቅ የድጋፍ ነው
  601. 32:45ሲያደርጉልኝ የነበረው በተጨማሪ መምህራኖችንም ልክ እንደዛ
  602. 32:49ማመስገን እፈልጋለሁ
  603. 32:51ሌላ ማመስገን የምፈልገው ኢትዮጵያንስ ትልቅ ምስጋና ማመስገን
  604. 32:54እፈልጋለሁ
  605. 32:56አየር ትኬን ሙሉ ስፖንሰር አድርገው የአራት አመት ተፈርጉልኝ
  606. 33:00እሱ ስለሆኑ በዚሁ አጋጣሚ ቴንኪው ማለት እፈልጋለሁ
  607. 33:02>> አዎ
  608. 33:03>> ቆንጆ ቆይታ ነበረ አይደል የነበረው እንዴት አገኘሁ ቆይታችንን?
  609. 33:06>> አሪፍ ነበር።
  610. 33:07>> አዎ ደግሞ ተምብረህ ደግሞ ሀገርህን ለማገልገል ዳግም ስትመጣ
  611. 33:11እንደገና እንገናኛለን እንጨዋወታለን ተመልካቾችም በጣም ብዙ
  612. 33:15ነገር እንዳገኛችሁበት ተስፋ እናደርጋለን ወቅቱ ክረምት ነው።
  613. 33:19እንግዲህ ምን እንማር ምን አዲስ ነገር እንወቅ ብላችሁ
  614. 33:22እየፈለጋችሁ ከሆነ የኮዲንግ ስልጠና አለ እሱን መውሰድ ይቻላል
  615. 33:26ከዛ ባለፈ ኤአይን በመጠቀም እራሳችን በጣም ብዙ ነገር
  616. 33:29ልናስተምር እንችላለን እና ጊዜው አሁን ነው አረፈደም
  617. 33:33እንላቸዋለን ዛሬ እንግዲህ በእንግዳ ሰአት ሰአታችን እንግዳ
  618. 33:35አድርገን ስቱዲዮ የጋበዝንላችሁ ሃይል ያዳነን ነው ወጣት ነው
  619. 33:39እንግዲህ ከሰሞኑ ወደ አሜሪካ በመሄድ የኢአይ ትምህርቱን
  620. 33:43የሚከታተል ነው የሚሆነው ለአንተ መልካም እድል እንላለን ሃይልዬ
  621. 33:46ስለመጣህ እናመሰግናለን ተመልካቾች ግን ከአፍታ በኋላ ተመልሰን
  622. 33:50እንገናኛለን

About this transcript

This page contains the full transcript of የኢትዮጵያዊው ወጣት አስደናቂ ጉዞ ወደ MIT | የ AI የወደፊት ተስፋ by EBC Entertainment, generated from the public captions YouTube serves with the video. The transcript has 4,678 words across 622 segments, with the original timestamps preserved so you can click any line to jump to that moment in the embedded player.

What you can do with it

Use the transcript to take notes, quote the speaker, build a study guide, generate a summary with ChatGPT or Claude via the YouTube Summary tool, or export it as a timed subtitle file with YouTube to SRT. You can also re-open it in the transcriber to translate the transcript into 100+ languages.

Free YouTube transcript tool

YouTube2Text is a free YouTube transcript generator — no signup, no daily limit. Paste any YouTube link and get the full transcript instantly, with timestamps, click-to-jump, translation to 100+ languages, AI prompts for ChatGPT, Claude, and Gemini, and exports to TXT, SRT, VTT, or Markdown.