ችሎታ ባይኖራችሁም እንኳን ይሄን ካደረጋችሁ ማንም አይደርስባችሁም! — Transcript
Full transcript
- 0:00ግልጹን እንነጋገር ከተባለ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙን ሰው ወደ ኋላ
- 0:03ያስቀረው ነገር የሚሰራው ነገር ማጣት ሳይሆን የስራ ባህላችን
- 0:07ደካማ ስለሆነ ነው የምሬ ነው የምላችሁ ሌላ አለም ላይ ቻይኖች
- 0:10ብትመለከቱ ህንዶች ብትመለከቱ ስኬታማ እየሆኑ [ሙዚቃ] ያሉት
- 0:14ኢቭን እኛ ሀገር እንኳን መተው የተለየ አእምሮ ስላላቸው የተለየ
- 0:18ትምህርት ስላገኘው ስለሆኑ አይደለም ወርኪሳቸው [ሙዚቃ] እጅግ
- 0:22በጣም ሳቤጅ ነው በዚህ አጋጣሚ ከቻይኖች ጋር ከህንዶች ጋር
- 0:24ሰርታቸው ምታቁ ሰዎች ታውቁታላችሁ ምን ያህል ሃርድ ወርከርስ
- 0:28እንደሆኑ የሚፈልጉት ነገር ለማሰግለ እና እኛ ሀገር ላይ ግን
- 0:31ስንመጣ ጠንክሮ እንዴት መሰራት እንዳለበት አልተማርንም ጠንክሮ
- 0:34በመስራትም ኢንስፓይር የሚያደርጉን ብዙ ሰዎችም የሉም እውነት
- 0:37ለመናገር አብዛኛው ስኬታማ በዙሪያችን የምናውቃቸው ሰዎች ፒውርሊ
- 0:42ሃርድ ወርከርስ እራሳቸውን በጣም ለስራ ኮሚተር ያደረጉ ከሆኑት
- 0:46ይልቅ ብዙዎቹ በሆነ በሆነ አጋጣሚ ያለፈላቸው የሆነ የሆነ ነገር
- 0:49በዛ በዚህ ያደረጉ ናቸው እንጂ እራሳቸውን በጠንካራ ሰራተኝነት
- 0:54ሼፕ አድርገው ወደ ስኬት የመጡ ሰዎች አሉ። በተለይ ቤዛችሁን
- 0:58ለመቀየር የታገላችሁ አዲስ ቢዝነስ እየጀመራቹ ላላችሁ [ሙዚቃ]
- 1:01ሰዎች ምርጡ መፍትሄ የተሻለ ሰው ለመሆን ጠንክሮ መስራት ነው
- 1:04የምሬ ነው የምላችሁ የሆነ ያህል ጊዜ ዝም ብላችሁ ጠንክራችሁ
- 1:07ስትሰሩ ያለማቋረጥ ስሰሩ ማለት ነው እራሳችሁን ታዩታላችሁ
- 1:11እድለኛ እየሆናችሁ ስትመጡ ኦፖርሽንቲዎች ወደ እናንተ ይመጣሉ
- 1:14ሞር ገንዘብ መስራት ትጀምራላችሁ ሰዎች ምንድነው ይሄ ሰውዬ
- 1:17እያደረገ ያለው ይላችኋል የሚታይ ለውጥ ማምጣት ትጀምራላችሁ ይሄ
- 1:21ግን ይወስዳል ብዙ ሰው እንዲህ ስላሁን በቃ ጠንክሮ ስለተሰራ
- 1:25ረጅም ሰአት ስለተሰራ ብቻ ለውጡ የሚመጣ ይመስለዋል አይደለም
- 1:28የሆነ ጊዜ የተሰራ ትሰራላችሁ ትሰራላችሁ ትሰራላችሁ ትሰራላችሁ
- 1:30ትሰራላችሁ ምንም ለውጥ የለም ድጋሜ ትሰራላችሁ ምንም ለውጥ
- 1:33የለም ግን ገሰዋት ያለማቋረጥ በመስራት ውስጥ እኛ እየተቀየርን
- 1:38ነው እኛ የተሻሉ ሰዎች እየሆን ነው ይሄ ዘቨንት ኦፍ ሃይል
- 1:42ኢፌክቲቭ ፕልፍ ላይ አንድ ኮንሴፕት አለ ሁለት መጥረቢያ ግን
- 1:47የሚቆጡ ሰዎች ናቸው እኩል ሰአት ጀምሮ እኩል ሰአት ነው
- 1:50የሚጨረሱት ከዛ ግን አንዱ ሰውዬ ሁል ጊዜ በመሃል ለመሳሳት
- 1:54አካባቢ ለአንድ ሰአት ይወጣና ይጠፋል ከዛ ከአንድ ሰአት በኋላ
- 1:58ይመለሳል ይመለሳል ልክ ማታ ማታ ግን ያኛው ሚሄደው ሰውዬ በጣም
- 2:01ብዙ እንትን መቁረጥ ይችላል። እና ይጠይቀዋል እኩል ሰዓት ነው
- 2:05ምንጀምረው እኩል ሰዓት ነው የምንጨርሰው ግን ሁሌ ኤቭሪይ አንተ
- 2:09ብዙ ነው የምትቆርጠው ለምንድነው ሲለው በዛች አንድ ሰአት ውስጥ
- 2:12ሄጄ መጥርዬን እየሳልኩኝ አለመጥርቤን እየሳልኩኝ ሶ ምንድነው
- 2:17ይሄ ትምህርቱ እንጨት ፈላጮች አይደለንም እኛ የተለያየ ስራ ነው
- 2:21የምንሰራው ብዙዎቻችን የአእምሮ ስራ ነው የምንሰራው ስለዚህ
- 2:24የአእምሮ ስራ ለሚሰራ ሰው መጥረቢያው ጭንቅላቱ ነው ጭንቅላትን
- 2:27መሳል ነው ጭንቅላት የሚሰር በመስራት ነው ሚስ የሚያደርገው ይሄ
- 2:31ነው አእምሮአችን ሞር በተጠቀምንበት ቁጥር ነው ሞር ስማርት
- 2:34እየሆነ እየተሳለ የሚመጣው አንድ ኮንሴፕት [ሙዚቃ] አለ
- 2:37ብዙዎቻችሁ ታውቁታላችሁ ላለው ይጨመረታል የሚባል ነገር አለ ሞር
- 2:39በሰራችሁ ቁጥር ነው አእምሮአችሁ ሞር የመስራት ችሎታው
- 2:42የሚጨምረው ላይ ለምሳሌ አሁን ኢነርጂ የሚፈልግ ሰው በጣም አቅም
- 2:46ያለኝ ሰው ጉልበተኛ መሆን እፈልጋለው የሚል ሰው ጉልበቱ
- 2:48እንዲጨምር ሊያረግ የሚችለው ነገር ብዙ ጉልበት ማውጣት ነው ያ
- 2:51ማለት በየቀኑ አቅሙን የሚጨረስ ከሆነ በስፖርት በፊዚ አክቲቪቲ
- 2:55ሞር አቅም ይኖረዋል። ስለዚህ መጀመሪያ መጀመሪያ ያላችሁን
- 2:58መጨረስ ይኖርባችኋል ሌላ ተጨማሪ ምታገኙና ብዙ ባወጣችሁ ቁጥር
- 3:01ብዙ በተጠቀማችሁ ቁጥር የምታገኙትም በዛው ልክ ብዙ እየሆነ
- 3:03ይመጣል እና ያለማቋረጥ መስራት ጥቅሙ ይሄ ነው የሆነ ሰው
- 3:06ያለማቋረጥ ኢነርጂውን ስራ ላይ ኢንቨስት ሲያደርግ በዛው ልክ
- 3:10ነው በየቀኑ እየተጨመረለት የመጣው ከሆነ በኋላ ናቹራል ይሆናል
- 3:13አይከብደውም ያለቋረጥ መስራት እኔ አስታውሳለሁኝ መጀመሪያ
- 3:17አካባቢ ላይ እዛ ዩኒቨርስቲ እያለሁኝ የሆነች ቢሮ ነበረች
- 3:19የምሰራባት የሊትሬ ቢሮ እዛ ነበር ስራ የነበረው እና በቀን
- 3:22ለአራት ሰአት ለአምስት ሰአት መስራት በጣም ይከብደኝ ነበር
- 3:25በጣም ከዛ ግን ለኔ ሚከብደኝ በቀል አራት ሰዓት አምስት ሰአት
- 3:27መስራት ነው። በዙርያ ያሉ ሰዎች ደግሞ ያን ያህል እንኳን ሰአት
- 3:30ለሰራሁት ይገረሙ ነበር። እንዴት ነው ይሄን ያህል ሰአት ቢሮ
- 3:32ዘግተ ሰራሉ እና ያቺን አራት ሰዓት ግን እሷ ላይ በጨመርኩባት
- 3:36ቁጥር አምስት ሰአት ስድስት ሰአት ሰባት ሰዓት እያደረኩት ሲመጣ
- 3:40መስራት ቀላል እየሆነ ነው የሚመጣው እየከበደ አይመጣም።
- 3:43አይዲያሊ ፓራዶክስ ነው ሶስት ሰአት ፎከስ አድርጎ መስራት
- 3:46ይከብዳል ስድስት ሰአት ፎከስ አድርጎ ከመስራት ደርገምላችሁ
- 3:50ለሶስት ሰአት ፎከስ አድርጎ መስራት ይከብዳል [ሙዚቃ] ለ6
- 3:53ሰዓት ፎስ አርጎ ከመስራት ለምን ስድስት ሰአት ፎስ አርጎ
- 3:56ለመስራት በሶስት ሰአት ውስጥ ስለሆነ የምታልፉት አምሯችሁ ሻርፕ
- 3:59ተደርጎ ለምዶታል ያለማቋረጥ መስራት እና ወደ መጀመሪያ ፖይንቴ
- 4:02ስመለስ ያለ ማቋቋረጥ ስትሰሩ መጀመሪያ ለውጥ አታዩም ግን
- 4:05እናንተ በሆነ መንገድ እየተሻሻላቹ ነው አሁንም ድጋሜ ትሰራላችሁ
- 4:08አሁንም ለውጥ የለም ግን የተሻሻላቹ ነው የሆነ ጊዜ ድንገት ነው
- 4:12ቡም የሚለው አንድ ነገር ይሳካል የዛኔ ሲሳካ ወደ ታች
- 4:16አይወርድም ለምን በዛ ፕሮሰስ ውስጥ የታሸን እየተሰራን ስለመጣን
- 4:19ያገኘነው ነገር ር ያደረግነው ነው ስለዚህ ወዴትም አይድም እሱ
- 4:23ቢጠፋ ብንከስር እራሱ ድጋሚ እንዴት ሜክ ማድረግ እንዳለብን
- 4:26እናቃለን። የብዙ ሰው ችግር እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ስኬታማ
- 4:30ሃብታም የምላቸው ሰዎች ነገሩ በአጋጣሚ ይመጣና በሆነ ጊዜ
- 4:34መመቻቸት ወቅቱ የፈጠረው ነገር ይሆንና ዘ ሞንት ያቺ ነገር
- 4:37ስትነጠቀው ያ ነገር ሲያልቅ ግን ያንን የተሰበሰበውን ሀብት
- 4:41ድጋሚ ማምጣት እንትኑ የለም እውቀቱም ሜካኒክሱም ችሎታውም
- 4:46አቅሙም ጉልበቱም ኤቲክሱም [ሙዚቃ] የለም ሶ ይሄን ቪዲዮ
- 4:48የምታዩት ሰዎች ህይወታችሁ ምንም ነገር ከሌለ ምትሰሩበት ነገር
- 4:52ከሌለ ማለት ብዙ ጊዜ የምትሆንበት የለም ወይ ስራ የላችሁም ወይ
- 4:55ተመረቃችሁ ቁጭ ብላችኋል ወይ ደሞ ገና ዩኒቨርሲቲ አልገባችሁም
- 4:59የናንተ ዋናው አላማው ያለማቋረጥ ቢዚ መሆን ያለ ዱ ዋት ኤቨርዝ
- 5:04ዲስ ፖይንት ቤት ከምትቀመጡ ዝቅተኛ ብላችሁ ከምታስባቸው ስራዎች
- 5:08መካከል አንዱን መርጣቹ ሂዱ እና አስተናጋጁ ዶንትር መማራቹ
- 5:12አለመማራቹ ምንም የሚፈጥረው ለውጥ የለም ሂዱና አስተናጋጅነት
- 5:16ቢሆን ስሩ ነዳጅ ቀጂነት ቢሆን ስሩ ኤኒቲ [ሙዚቃ]
- 5:20አይምሮአችሁን ቢዚና ሻርፕ ሊያደርገው የሚችለው በተቀመጣችሁ
- 5:23ቁጥር እያበሰበሳቹት ነው ጎል [ሙዚቃ] ሁሉ እሱ ነው። ኦልሬዲ
- 5:26ደግሞ ስራ ያላችሁ ሰዎች የሆኑታ ተቀጥራችሁ የምትሰሩ ከሆነ
- 5:29ለናንተ ደግሞ የራሳችሁ አለቀሳችሁ ነው ሌላ ሰው መጥቶ ስራ
- 5:33አስኪሰጣችሁ ድረስ አሳጠብቁ ተቀጥላችሁ እየሰራችሁበት ያለው ስራ
- 5:36አለ ሙያው አለ እዛ ሙያ ላይ ከናንተ በላይ ሊያሳድጋችሁ የሚችል
- 5:40የሆነ ሰው ካለ እሳየው ከዛ ሰው ትማራላችሁ ኮንቲየስሊ ከሌለ
- 5:44ግን የራሳችሁ አለቃ እራሳችሁ በራሳችሁ ሙያ ላይ ቀን ከሌት
- 5:48የተሻለ ሰው ለመሆን መጣ ነው። ሜይቢ አንዳንዶቻችሁ የስራ
- 5:51ኢንቨራይሮመንት ደግሞ ቢዚ የማያደርግ ሊሆን ይችላል በቀን
- 5:54የሆነው የሆነ ነገር ዲሊቨር ካደረጋችሁ በቃ ስራቹ የሚያልቅ
- 5:57ደግሞ ሊሆን ይችላል። ያ ደግሞ ከሆነ በተጨማሪ በጎን አዲስ ሙያ
- 6:01መማር ወይም ደግሞ ተጨማሪ ገንዘብ ልታገኝበት የሚችሉት ነገር
- 6:03ላይ ፎከስ ማድረግ ነው። ሆነም ቀረብ ከቤት ለስራ ብላችሁ
- 6:07እስከወጣችሁ ድረስ ያለ ስራ የሚባክን ሰዓት መኖር የለበትም።
- 6:09ይሄ የማወራው ነገር የሚሰራው አንቢየስ ለሆናችሁ ሰዎች ብቻ
- 6:13ነው። አንቢየስ ካልሆናችሁ ይመቻችሁ የማወራው ነገር ጀምሮ
- 6:16ጂብሪሽ ነው ለናንተ የሚሆነው ሌላው የምትሰሩበት ቦታ ላይ
- 6:20የሚሰጣችሁን ስራ ለራሳችሁ ስትሉ ኦቨር ዴሊቨር ማድረግ
- 6:23ከተጠየቃችሁት በላይ አንድ ስቴፕ ከፍ አድርጎ ማግረው። ይሄ
- 6:26እዛው ካምፓኒው ላይ ያላችሁ ቫልዩአችሁን ያሳድገዋል። ለተላልቅ
- 6:29ነገር የምትታመኑ ሰዎች ትሆናላችሁ። አንደኛ ኢዝ ደግሞ በጣም
- 6:32ኢምፖርታንት የሆኑ ነገር ነው። ሁለተኛ ግን ምትሰሩት ነገር ላይ
- 6:37ማንም ሰው ፖሽ ሳያደርጋችሁ ማድረግ ትችላላችሁ ኦቨር ዴሊቨር
- 6:40ካደረጋችሁ። ለዚህ ቆንጆ ነገር ምንድነው ኦቨር ዴሊቨር ለማድረግ
- 6:43ካላችሁኝ እኔ ምሰራውን ስራ የተከፈለኝ ምሰራውን ስራ ከኔ
- 6:48በተሻለ ሁኔታ የሚሰራ ሰው ማነው መጠየቅ ነው። [ሙዚቃ] ያ ሰው
- 6:51ድርጅት ውስጥ ካለ ሰየው እሱን ሰው ኮፒ ማለት ማድረግ ያ ሰው
- 6:54ድርጅት ውስጥ ከሌለ ግን ምንመልከት ሶሻል ሚዲያ ላይ ከሆነ
- 6:57ሶሻል ሚዲያ ላይ ሚፈለግ ሌላ ቦታ ላይ ተቀጥሮ የሚሰራ ከሆነ
- 7:00አግኝቶ ማውራት ሲሪየስሊ አይድ [ሙዚቃ] ዛት እኔ አዲስ መማር
- 7:04የምፈልገው ነገር ሲኖር ስለ ፕሮፖዛል ስለ አግሪመንት መማር
- 7:07ፈልጌ ሰው ጠርቼ አውርቼ ተምሪያለሁኝ ለምን የሆነ ሰው ከኔ
- 7:11በተሻለ ሁኔታ እየሰራው እንደሆነ አቃለው አምኛለው ውስጤ
- 7:13አውቆታል ስለዚህ ከኔ ሚጠበቀውን ሰበር አድርጎ ያን ሰው ጠርቶ
- 7:17ማውራት ነው አንዲት ቀን ቡና ጋብዤው ያወራናት ወሬ ኢንታየርሊ
- 7:21ቢዝነሴ ላይ የምሰራበትን መንገድ ሙሉ ለሙሉ ቀይሮታል። የዛን
- 7:24ያህል ሲምፕል ነው ኢንስፓይሬሽን ማግኘት። ያቺን ከሰበሰባችሁ
- 7:28በኋላ ኦቨር ዴሊቨር ማድረግ ትጀምራላችሁ። የሆነ ጊዜ ላይ
- 7:30የምትሰሩበትን ቦታ ጥሳቹ ታልፋላችሁ ማለት ያ ቦታ ለናንተ
- 7:33የሚሰጠው ነገር ያንሳል እናንተ ምትሰጡት ነገር ይበዛል የዛን
- 7:36ጊዜ በቃ አደጋችሁ ማለት ነው ለመውጣት ሬዲዮ ሆናችሁ ማለት
- 7:38ነው። ፍሪላንሰር ከሆናችሁ ወይም ደግሞ የራሳችሁ ሌጀንሲ
- 7:40ለመጀመር ደግሞ ከሆነ ምታስቡት ለእናንተ የስራ ካፓሲቲያችሁን
- 7:45ጨምሩት ወርክ ካፓሲቲ ይባላል አንድ ሰው መስራት የሚችለው መጠን
- 7:50ብዛቱ ማለት ነው በቀር ውስጥ ምን ያህል ሰአት መስራት ይችላል
- 7:52የሚለው እንዴት ነው ወርቅ የሚጨምረው የሚለውን አንዳንድ
- 7:54ቴክኒኮችን ልስጣችሁ የመጀመሪያው የስራ ካፓሲቲያችሁን ለመጨመር
- 7:58ያ ማለት አራት ሰዓት አምስት ሰአት ፎስ አድርጋችሁ ብትሰሩ
- 8:00ከነበረ ደብል ለማድረግ 8 ሰአት 10 ሰአት ለመስራት
- 8:03የመጀመሪያው የምታደርጉት ነገር እኔ
- 8:06እና ከስራ ላይ የሚያስነሳኝ ፎከስ እንዳላረግ የሚያደርገኝ ነገር
- 8:09ምንድነው ስታርቱ ለብዙዎቻችን ስልካችን ነው እናስካችን
- 8:15ኢዚኤስ ዩን ዱ በስልካቹ ላለመሆን ስልካችሁን ማረግ ነው ከናንተ
- 8:19የምንለው ሰው በየቀኑ ዲፖርክ የምትሰሩበት ወይም ደግሞ ምንም
- 8:22ነገር ተረብ ሳታደርጉ ስራችሁ ላይ ፎከስ አድርጋችሁ የምትሰሩበት
- 8:25ታይም ይኖራችኋል ከዚ በፊት ስለ ቱርሊስት እናደር ተነጋግረናል
- 8:29ማለት የኔ ቪዲዮዎች እያያችሁ ካላንደር የማጠቀሙ ከሆነ ጀስት
- 8:32አንሰብክራይብ አድርጉ በቃ አልፈልጋችሁም እውነቴ ነው ግዴታ ነው
- 8:36ቱርሊስት ማዘጋጀት ግዴታ ነው ካላንደር ሶካላንደራችሁ ላይ
- 8:39ዲፕርክ የሚል አስቀምጥላችኋለሁ ስክሪኑ ላይ እሱን ሰአት ብሎ
- 8:43ታደርጋላችሁ ሶስት ሰአት ይሁን አራት ሰዓት እዛ ጊዜ ላይ
- 8:45ስልካችሁን እናንተ ጋር አይደለም
- 8:47ወደዛ ይጠላ በስልካቹ ምትሰሩት የሆነ የሚያስፈልግ ነገር ካለ
- 8:50እራሱ ቀድማችሁ አዘጋጅታችሁ እሱን ወደ ፒሲ ወደ ታብሌት
- 8:54ወዳላችሁ ነገር መገልበጥ ግዴታ ደግሞ ስልክ ከሆነ ሜይቢ ደግሞ
- 8:58ኢንተርኔቱን ማጥፋት ግዴታ ደግሞ ኢንተርኔት መጠቀም ካለባችሁ
- 9:02ሹት አፕሊኬሽኖቹን ማጥፋት ያን ያህል ራስን መቆጣጠር
- 9:05የሚከብዳችሁ ከሆነ ማለት ነው የምንለው ሶ በዚህ መንገድ
- 9:07መጀመሪያ ዲስትራክት የሚያደርጋችሁ ነገር ማስወገድ ነው
- 9:10ናውስትራክት የሚያደርጋችሁ ነገር ከተወገደ በኋላ [ሙዚቃ]
- 9:13ወርክሲቲያችሁን ለመጨመር ቀጣይ ምንድነው ምታደርጉት ኤቭሪ ታይም
- 9:17ስትሰሩ የምትሰሯትን አንዲት ነገር ለቀጣይ እንዴት ነው የሚለው
- 9:21የማረገው ብሎ መጠየቅ ነው። ለምሳሌ ሰምባዲ ረንው ዲዛይነር
- 9:25ከሆነ ወይም ደግሞ አካውንቲንግ የሚሰራ ሰው ከሆነ ኤኒ
- 9:28የምትሰሩት ነገር ሊሆን ይችላል። አሁን እየሰራችሁ ያለው መደመር
- 9:31ማካፈል መቀነ ሽት ላይ መመዝገብ ከሆነ ይሄንን ቀጣይ አንድ
- 9:34ስቴፕ እንዴት ኢንፕሮፍ ላደረገው የምችለው ብሎ መጠየቅ ስራ
- 9:37ሲደጋገም ይሰደቸዋል ሲደጋገም ይሰቸዋል ስለዚህ እንዳይደጋገም
- 9:42በፊት ይወስድ የነበረውን ታይም ሬዲዮስ ማረግ እንዲቻል አሁን
- 9:45ላይ A አይዶች አሉ ተጠቅማችኋቸው የማታውቋቸው ሶፍትዌሮች አሉ
- 9:49ስለ ሶፍትዌሮች ብዙ ሪሰርች ማድረግ ይኖርባቸው
- 9:51በጣም ብዙ ስራ የሚያቀሉ ሶፍትዌሮች አሉ ምን ብጠቀም ይሄንን
- 9:55ስራ ኢምፕሩቭ ሊያደርግልን ይችላል። እንዴት ይሄን አውቃለው
- 9:57ካላችሁ ቻጅ ቢቲ በጎን ትከፍታላችሁ ይሄ ቻጅ ቢቲ እኔ ምሰራው
- 10:01ይሄን ይሄን ይሄን ነገር ነው ኢምፕሩቭ ማድረግ እፈልጋለሁካቲ
- 10:04ይሄን ምን አይነት ቱሎች እና ምን አይነት ሶፍትዌሮች መጠቀም
- 10:07እችላለሁ send መአት ሊስት ይላክላችኋል ከዛ መካከል ፍሪ
- 10:11የሆነ ፊልተር አድርጋችሁ ዳውንሎድ እሱን መጠቀም ስትጀምሩ
- 10:14መፍጠን ትጀምራላቹ እዛ ስራ ላይ ማለት ነው ሶስተኛ የሚሰጣችሁ
- 10:17ቲፕ ይሄኛው ትንሽ አግሬሲቭ ነው ይሄን ለመቀበል ትንሽ ሜንታል
- 10:20ካልታፍ ይጠይቃል [ሙዚቃ] ሜንታሊ ታፍ የሆናቹ ሰዎች እናንተ
- 10:23ብዙ አይከብድም ሶ ምንድነው ልክ ረጅም ሰአት ጉጂ ብላችሁ
- 10:26የሰራችሁ አንድ ሰዓት ሁለት ሰዓት ፎከስ ካረጋችሁ በኋላ
- 10:29አይምሯቹ አይ በቃኝ ይሄ ነገር በቃኝ [ሙዚቃ] አይ ቲንክ
- 10:33እረፍት ማረግ ይኖርብኛል የሚል ስሜት ሲያመጣ እንቅ ታረጉታላችሁ
- 10:37የምሬ ነው አሁን የማወራው ነገር ስለሆነ እንቅታረጉትና መልሳቹ
- 10:41ስራ ውስጥ ታስገቡታላችሁ መልሳቹ እና ልክ መልሳችሁ ስታስገቡት
- 10:45ከበፊቱ በሚገርም ፐርፎርማንስ ሲጨምር ታገኙታላችሁ እና ያቺ
- 10:49ታሪክ ፊልን ምን ነበር ካል አእምሮ እራስን ፕሮቴክት ለማድረግ
- 10:53የሚጠቀማት ቴክኒክ ናት እንጂ አቅማችሁ ስላነሰው አይደለም ማለት
- 10:57ነው። በዚህ መንገድ በየቀኑ የመስራት አቅማችሁን መጨመር
- 11:00የምትችሉ ከሆነ አመት ሁለት አመት ሶስት አመት ይወስዳል ብላችሁ
- 11:03ያሰባችሁት ነገር እናንተ ጋር በጣም አጭር በሚባል ጊዜ
- 11:07የማይደርስበት ምንም ምክንያት የለም። እኔ በህይወቴ ትልቅ ቫልዩ
- 11:10የምሰጠው ነገር ቢኖር ስፒድ ወይም ፍጥነት ነው ነገሮችን
- 11:13በፍጥነት ኤክስኪውት ማድረግ መቻል ለዛ ደግሞ በቀን ውስጥ
- 11:16የምትሰሯቸውን
- 11:17ስራዎች የምትሰሩበትን ሰአት ጂውሬሽኑን ማስረዘብ ግዴታ ነው
- 11:21ሚሆነው ያንን በማድረግ ብቻ ብዙ ወደኋላ የሚበቷቸውን ነገሮች
- 11:25መስመር እንደምትችሉ አምናለሁ አይፕሬ ቪዲዮ ሃስደሮች ጋር ደርሶ
- 11:28ስራችሁን [ሙዚቃ] አፍጥናችሁት ስራቹን ጨምራችሁት ማሳካት
- 11:31የምትፈልጉትን ጎል በአጭሩ እንድታሳኩ እንደሚረዳችሁ በጣም በጣም
- 11:35ተስፋ አደርጋለሁኝ ጠቃሚ ከነበረ ኮሜንት ላይ አሳውቁኝ ትወዛት
- 11:38እንዲህ አይነት ኮንቴንቶች እንዳበዛላችሁ ሁሌ እንደምላችሁ
- 11:41ለራሳችሁ ስትሉ ስሩ ለራሳችሁ ስትሉ አሸንፎ
- 11:44ሰው
About this transcript
This page contains the full transcript of ችሎታ ባይኖራችሁም እንኳን ይሄን ካደረጋችሁ ማንም አይደርስባችሁም! by Yonas Moh, generated from the public captions YouTube serves with the video. The transcript has 1,686 words across 210 segments, with the original timestamps preserved so you can click any line to jump to that moment in the embedded player.
What you can do with it
Use the transcript to take notes, quote the speaker, build a study guide, generate a summary with ChatGPT or Claude via the YouTube Summary tool, or export it as a timed subtitle file with YouTube to SRT. You can also re-open it in the transcriber to choose a caption track available on the video.
Free YouTube transcript tool
YouTube2Text is a free YouTube transcript generator — no signup, no daily limit. Paste any YouTube link and get the full transcript instantly, with timestamps, click-to-jump, caption language selection, AI prompts for ChatGPT, Claude, and Gemini, and exports to TXT, SRT, VTT, or Markdown.