YouTube2Text

ቤት ወይም ቦታ ከመግዛትዎ በፊት ማወቅ ያለብዎት ወሳኝ ነጥቦች! | የቤት ግዢ በኢትዮጵያ — Transcript

by Law tube_የሕግ ቻናል · 634 words · 86 segments · language en · Watch on YouTube

Full transcript

  1. 0:00ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እና የተከበራችሁ የቻናሌ ተከታታዮች
  2. 0:04ዛሬም እንደተለመደው በአዲስ ቪዲዮ መጥቻለሁ የዛሬው ቪዲዮአችን
  3. 0:08እንግዲህ ቤት ለሚገዙ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው ቤት ለመግዛት ሃሳብ
  4. 0:14ላላቸው ሰዎች ቤት ከመግዛታቸው በፊት ይሄንን ቪዲዮ ቢያዩት
  5. 0:19ከመጭበር ወር የሚድኑ ይሆናል ማለት ነው ብዙ ጊዜ እንግዲህ ቤት
  6. 0:26የሚገዙ ሰዎች የሚያጋጥሟቸው ችግሮች አሉ ቤት ከተገዛ ከዛ በኋላ
  7. 0:30የሚነሱ ክርክሮች አሉ ስለዚህ ይሄን ቪዲዮ እስከ መጨረሻ ውይይት
  8. 0:36ይጠቅማችኋል አሁን ወደ ቪዲዮ እንሄዳለን ማለት ነው እንግዲህ
  9. 0:40አንድ ሰው ቤት ከመግዛቱ በፊት ማስተዋል ያለበት ወሳኝ ነጥቦች
  10. 0:44አሉ እነዚህን ልንገራችሁ አንድ በአንድ አንደኛ ማድረግ ያለበት
  11. 0:48ምንድነው ካርታ እና ፕላኑ ትክክለኛ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት
  12. 0:52ማለት ነው እንግዲህ አንዳንድ ጊዜ የፌክ ካርታዎች አሉ ካርታዎች
  13. 0:58ተመሳለው ይሰሩና እና ቤቱ ከተሸጠ ገንዘብ ከሰጠን በኋላ ሲታይ
  14. 1:03ግን ያነ ካርታ
  15. 1:06ፊክ ይሆናል ማለት ነው ስለዚህ ካርታ እና ፕላኑ ትክክለኛ መሆኑ
  16. 1:11በመዘጋጃ ቤት መረጋገጥ አለበት ማለት ነው ስለዚህ አንደኛ
  17. 1:15ማረጋገጥ ያለባችሁ ይሄን ነው ሁለተኛ መታየት ያለበት ምንድነው
  18. 1:21የሶስተኛ ወገኖች የይገባኛል ጥያቄ መኖር አለመኖሩን መረጋገጥ
  19. 1:25አለበት ማለት ነው ቤቱ መቆሙ ብቻውን
  20. 1:28ዋጋ የለውም ማለት ነው ለምሳሌ የትዳር አጋር ሻጩ የትዳር አጋር
  21. 1:33ካለው የትዳር አጋሩ መታ አብራ መፈረም አለባት
  22. 1:38ሻጮ ሴት ከሆነችም እንዲሁ ባልየው መቶ መፈረም አለበት ማለት
  23. 1:42ነው። የትዳር አጋር የደላቸው ከሆነ ደግሞ የትዳር አጋር የለንም
  24. 1:47የሚል ማስረጃ መቅረብ አለበት ማለት ነው። የትዳር አጋር
  25. 1:51አለመኖሩን የሚያስረዳ ማስረጃ ያስፈልጋል ማለት ነው። እንደዛ
  26. 1:56ካልሆነ አንዱ ወይ ሴቱ ወይ ባልየው ብቻ ብትሽጠው ብትሸጠው
  27. 2:00ቤቱን ኋላ ምን ይመጣል? እኔ
  28. 2:04መሸጡን አላውቅም የኔ ጥቅም አለበት ተብሎ ሌላ ክስ ይመጣል
  29. 2:08ማለት ነው።
  30. 2:10ሌላው ወራሾች ናቸው። ወራሾች
  31. 2:14መኖር አለመኖራቸው መረጋገጥ አለበት ማለት ነው። በዛ ቤት ላይ
  32. 2:18ሌሎች ወራሾች መብት መኖር አለመኖራቸው መረጋገጥ አለበት ማለት
  33. 2:23ነው።
  34. 2:24ሌላው ቤቱ ከዳና ከገዳ
  35. 2:27ነጻ መሆኑ መረጋገጥ አለበት ማለት ነው። እንግዲህ ቤቱ መቆሙ
  36. 2:31ብቻ አይደለም። የፍርድ ቤት እግድ ሊኖርበት ይችላል ወይም እዳ
  37. 2:37ሊኖርበት ይችላል።
  38. 2:39አስይዞ ተበድሮበት ሊሆን ይችላል ለምሳሌ የባንክ ቢኖርበት አሁን
  39. 2:43ቤቱ ቢገዛም ዋጋ የለውም ማለት ነው። ባንኩ ቅድሚያ ሰጠዋ ላይ
  40. 2:47ስለዚህ ባንኩ መጥቶ የሆነ ጊዜ ላይ መጥቶ ቤቱን ይሸጠዋል ማለት
  41. 2:53ነው ባህራች። ስለዚህ ቤቱ ከዳና ተገዳ ነጻ ሌሎች ወራሾች የሌሉ
  42. 2:59መሆኑ የትዳር አጋር መኖር አለመኖሩ እነዚህ በትክክል መረጋገጥ
  43. 3:06አለባቸው ማለት ነው።
  44. 3:09ሌላው መረጋገጥ ያለበት ምንድነው
  45. 3:13ቤቱ ያለበት ቦታ በከተማ የተካለለ መሆን አለበት ማለት ነው።
  46. 3:18በከተማ የተካለ መሆን አለበት ማለት ነው። ከተማ ውስጥ ስለሆነ
  47. 3:22ብቻ አይደለም ከተማ ውስጥ ሆኖ በዛው አቅራቢያ ከሆነ የሆነ እ
  48. 3:27የተካለዉ በገጠር ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ቅድሚያ መሆን መሆን
  49. 3:31አለበት ይህ ቦታ በከተማ የተካለ ነው ወይ የሚለው መረጋገጥ
  50. 3:35አለበት። የገጠር ቦታ ሆኖ ቤት ሊሰራበት ይችላል። እንደዛ
  51. 3:39አድርጎ ሊሸጥ ይችላል ተጭርሮ ማለት ነው። ስለዚህ ቤቱ በከተማ
  52. 3:44የተካለ መሆን አለመሆኑ መረጋገጥ አለበት ማለት ነው።
  53. 3:49እ ሌላው ውሉ ላይ ቤትና ቦታ መባል አለበት ውሉ
  54. 3:56የቤት ቦታ ሽያጭ መባል ያለበት አንዳንድ ጊዜ ምን ይሆናል
  55. 4:00የከተማ ቤት ሽያጭ ብለው ተዋውሎ ይመጣሉ እንደዛ ከሆነ በኋላ
  56. 4:05መጨረሻ ላይ ምንድን ነው ሚል
  57. 4:08እኔ ቤቱን ነው የሸጥኩ እንጂ ቦታውን አልሸጥኩም የሚል በጣም
  58. 4:11ቴክኒካል የሆነ
  59. 4:13ይሸውዳል የህግ እንግዲህ በባህሪው ምንድነው የተጻፈውን ነው
  60. 4:17የሚታየው
  61. 4:18በርግጥ የሰዎች ኢንተንሽን ይታያል ግን ትልቅ የሆነ መከራከሪያ
  62. 4:23ይሆናል
  63. 4:25እኔ የሸጥኩለት ቤቱን ነው እንጂ ቦታውን አይደለም ሊሉ ይችላሉ
  64. 4:29የከተማ ቤት ሽያጭ ተብሎ ውሉ ተዋውሎ ቢፈራረሙ ቤቱን ነው እንጂ
  65. 4:37ቦታውን መሸጥኩለት ሊል ይችላል
  66. 4:40በተቃራኒው
  67. 4:42የከተማ ቦታ ብቻ መባልም የለበትም ስለዚህ ውሉ ላይ መባል
  68. 4:46ያለበት የከተማ ቤትና ቦታ ነው መባል ያለበት ሁለቱን ያጣመረ
  69. 4:51መሆን አለበት ማለት
  70. 4:54እ ሌላው ቦታውን ሂዶ ማየት ነው። ቦታው ይሄ የተሸጠ ቦታ ሂዶ
  71. 4:59ማየት ያስፈልጋል ማለት ነው። አንዳንድ ግዜ ምን ያረጋሉ ሰዎች
  72. 5:03ዝም ብለው እ መብት የሌላቸውን የሆነ ቦታ ያጡና ይሸጣሉ ማለት
  73. 5:08ነው። ስለዚህ ቦታው ድረስ ሄዶ ይሄን ቦታ ማረጋገጥ ያስፈልጋል
  74. 5:14ማለት ነው። እዛው ቦታው ድረስ ሄዶ ማረጋገጥ ጥሩ ነው ማለት
  75. 5:18ነው። ሌላው የህግ ጉዳይ ነው። በጽሁፍ መሆን አለበት አለበት
  76. 5:22እንግዲህ የማይንቀሳቀስ ንብረት እ እንዲሁም መኪናን ጨምሮ እ
  77. 5:28ልዩ ተንቀሳቃሽ የሚባሉት እነዚህ ህግ ያስቀመጠው አለ መሆን
  78. 5:32ያለባቸው በጽሁፍ ነው ማለት ነው። ስለዚህ እነዚህን ነገሮች
  79. 5:36በትክክል ከተገበራችሁ
  80. 5:39አትጨበረበሩም ማለት ነው። እንግዲህ ለመግዘት ያሰባችሁ
  81. 5:44ይሄን ቪዲዮ ምታዩ ወይም ደግሞ እናንተ ባታስቡ ጓደኞቻችሁ
  82. 5:49ቤተሰቦቻችሁ ለመግዛት ያሰቡ ከሆነ ከሆነ ይጠቅማችኋል ይሄን
  83. 5:53ቪዲዮ ሼር አርጉላቸው ውድ እና የተከበራችሁ የቻናሌ ተከታታዮች
  84. 5:58ዛሬ እያቀረብኩላችሁ መረጃ እንግዲህ ይሄን ይመስላል ለዚህ ቪዲዮ
  85. 6:02አዲስ ከሆናችሁ ቻናሉን ሳብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ በሌላ
  86. 6:07ቪዲዮ እስከምንገናኝ ሰላም ሁኑ

About this transcript

This page contains the full transcript of ቤት ወይም ቦታ ከመግዛትዎ በፊት ማወቅ ያለብዎት ወሳኝ ነጥቦች! | የቤት ግዢ በኢትዮጵያ by Law tube_የሕግ ቻናል , generated from the public captions YouTube serves with the video. The transcript has 634 words across 86 segments, with the original timestamps preserved so you can click any line to jump to that moment in the embedded player.

What you can do with it

Use the transcript to take notes, quote the speaker, build a study guide, generate a summary with ChatGPT or Claude via the YouTube Summary tool, or export it as a timed subtitle file with YouTube to SRT. You can also re-open it in the transcriber to translate the transcript into 100+ languages.

Free YouTube transcript tool

YouTube2Text is a free YouTube transcript generator — no signup, no daily limit. Paste any YouTube link and get the full transcript instantly, with timestamps, click-to-jump, translation to 100+ languages, AI prompts for ChatGPT, Claude, and Gemini, and exports to TXT, SRT, VTT, or Markdown.