በ2019 ቢዝነስ የመጀመር እቅድ ካላችሁ ይሄ ቪዲዮ በቂ ነው! — Transcript
Full transcript
- 0:00አንድ በጣም ቀላል እና እውነት የማይመስልን ነገር ልንገራችሁ
- 0:03ምንም ገንዘብ ሳታውጡ ያላችሁን እውቀት ብቻ በመሸጥ ቢዝነስ
- 0:06መጀመር ትችላላችሁ። ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የገንዘብ መስራት
- 0:08የጀመርኩት የራሴን ኤጀንሲ ከፍቼ የማቃት የሶሻል ሚዲያ
- 0:12ማርኬቲንግ እውቀት በመሸጥ ነበር። ከዛ በኋላም ሌላ አዲስ
- 0:15ቢዝነስ ጀምሬ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ያስተማርኩት የማቀውን
- 0:19ኖሌጅ ለሰዎች በመስጠት ነው። ሶ በዚህ ቪዲዮ ምንም አይነት
- 0:22ኤክስፔሪያንስ ቢኖራችሁ ኦልሬዲ እስካሁን በይወት ያገኛችሁትን
- 0:25ዉሌጅ ወደ ቢዝነስነት እንዴት እንደምትቀይሩት በጣም በቀላል
- 0:28ስቴፕ አሳያችኋለሁ። ይሄን አይቶ አይቶ የማይጀምር ሰው ካለ
- 0:31የሚገባኝ ነገር ቢኖር እንደማይፈልገው ነው። ቪዲዮው ትንሽ
- 0:33ቴክኒካል ሊሆን ይችላል በጣም በተቻለኝ መጠን ለጀማሪዎች
- 0:37እንዲመች አድርጌ ለማቅረብ ሞክራለሁ። ሶ ቢዝነስ ስትጀምሩ
- 0:40ልትሸጧቸው የምትችሏቸው ሶስት ነገሮች ናቸው ያሉት የመጀመሪያው
- 0:43ፕሮዳክት ነው። ከዚህ በፊትም ቢስከ አድርገነዋል ይሄንን
- 0:46ሁለተኛው ሰርቪስ ነው
- 0:49ሶስተኛው አክሰስ ነው እያንዳንዱን በተወሰነ መንገድ ሃይላስክት
- 0:54ምርት ነው ሚሸጥ ነገር ነው ታንጀብ ነገር ይሄ ፕሮዳክት ነው
- 0:57ይሄ ፕሮዳክት ነው ፕሮዳክት ቢዝነስ ሲባል ብዙ ጊዜ መጀመሪያ
- 1:00ይመጣል የምለው መርካቶ ሱቅ መክፈት ነጋዴ ነው ንግድ እየተባለ
- 1:04የሚጠራው በኢትዮጵያ ቤዚክሊ ፕሮዳክት መሸጥ ነው ንግድ እያል
- 1:07ምንጠራው ሁለተኛው ሰርቪስ ነው አገልግሎት ይሄ ደግሞ የሚሸጥ
- 1:11ታንጀብ የሆነ ሚጨበጥ ነገር የለም ግን የሚሰጥ ኖሌጅ አለ
- 1:14በአገልግሎት መልክ ለምሳሌ ጽዳት አገልግሎት ነው ጥበቃ
- 1:18አገልግሎት ነው ማርኬቲንግ አገልግሎት ነው እነዚህ ሁሉ ሰርቪሶች
- 1:20ናቸው አሜሪካ ውስጥ 78% የሚሆኑት ቢዝነሶች ሰርቪስ ቤዝ
- 1:24ቢዝነሶች ናቸው እኛ ሀገር ላይ ደግሞ ከ 365%
- 1:28ፐርሰንት በላይ የሚሄድ ጂዲፒያ ማለት የሀገሪቱ በየአመቱ ጀነሬት
- 1:32የሚደረገው ቶታል ሊንክ ብላችሁ አስቡት አሁን ከሰርቪስ ቢዝነሶች
- 1:36ይበልጣል። አክሰስ ደግሞ የምንለው ሰዎች ከፍለው ኢንቮልቭድ
- 1:39የሚሆኑባቸው የሚገቡባቸው ሌላዎች ናቸው ለምሳሌ አሁን ኢቨንት
- 1:43ብትመለከቱ ኢቨንት አሁን የሚሸጠው ምንድነው አክሰስ ነው ሌላው
- 1:45ጂም ጂምን ብትወስዱ ለሆኑ ማሽኖች አክሰስ ነው ሚሸጡልን እንዲህ
- 1:49አይነት ቢዝነሶች እነሱ ሪሶርስ ብኖሯቸው በከፍያ ሰዎች
- 1:52እንዲጠቀሙ የሚያደርጉም ዞን ምናምን ቢዝነሶች በሙሉ አክሰስ
- 1:57ኮንፊደር ሚደረጉ ማለት ነው ቢዝነስ ስንል ቤዚ ሶስት ነገሮች
- 2:00እያሰብን ያለነው አሁን የምታውቁትን ነገር ብቻ በመጠቀም ቢዝነስ
- 2:03ትጀምራላቹ ስል ምን ማለቴ ነው ከነዚ እስከ ሶስቱ የትኛው ላይ
- 2:06ነው ፎከስ እያረግን ያለነው ካላችሁ ነገሮች ላይ ፕሮዳክት እና
- 2:10ሰርቪስ ላይ ነው ፎከስ ምን ፕሮዳክት እና ሰርቪስ ወይም እራሱ
- 2:14አክሰስም ቢሆን በሁለት አይነት መንገድ ይሸጣሉ የመጀመሪያው
- 2:17በዲጂታል መንገድ ነው ሁለተኛው ደግሞ በፊዚ መንገድ ነው
- 2:23ፕሮዳክትን ብትወስዱ ለምሳሌ ፊዚካል ፕሮዳክት አለካል
- 2:27ፕሮዳክት ነው ዲጂታል ፕሮዳክት ሲባል ምን ሊሆን ይችላል ፒዲኤፍ
- 2:31ሊሆን ይችላል ኮርስ ሊሆን ይችላል ኦንላይን ኮርስ እነዚህ
- 2:34ዲጂታል ፕሮዳክቶች ናቸው ሰርቪስን ብትወስዱ ፊዚካልስ ሲሆን
- 2:38ለምሳሌ ክሊኒንግ ሊሆን ይችላል የጽዳት አገልግሎት ሊሆን
- 2:40ይችላልን ሰርቪስ ዲጂታል ሲሆን ማርኬቲንግ ማርኬቲንግ ቢሮ ላይ
- 2:45ሂዶ የሆነ ሚተከል የሚገጠም ነገር የለም አይደል የሚሰራው
- 2:48ማርኬቲንግ አየር ላይ ነው ስለዚህ ለሁለቱም ዲጂታልና ፊዚካል
- 2:52አላቸው አክሰስን ብትወስዱ ሴም ቲንግ ለምሳሌ ኢንፐርሰን ኤቨንት
- 2:56ከሆነ ኢቨንት ከሆነ ፊዚካል ነው ኦንላይን ከሆነ ዲጂታል ይሆናል
- 3:01ዞን ከሆነ ፊዚ ይሆናል ዲጂታል ደግሞ ከሆነ ለምሳሌ የሆኑ
- 3:06ማስተር ማይንዶች አሉ የሆኑ ሩሞች አሉ የሚደረግባቸው ግሩፖች
- 3:10አሉ እነሱን አክሰስ ማድረግ ከቻላችሁ የሆነ ቦታ ላይ የሚዘጋጅት
- 3:14ከሆነ አክሰስ ነው ኔትክስ ብትወስዱ ኦንላይን አክሰስ ነው
- 3:19የሆኑምዎች አሉበት ከፍላቹ አክሰስ ታደርጉታላችሁ ዲጂታልና
- 3:23ፊዚቃል አላቸው አሁን የናንተ ኖሌጅ ያካበታችሁ ያላችሁ እውቀት
- 3:28ወይም ኤክስፔሪያንስ እንዴት ነው ወደ ፕሮዳክት ወደ ሰርቪስ እና
- 3:31ወደ አክሰስነስ ሊቀየር የሚችለውን ነገር ሚለውን እንመልከት ሶ
- 3:35ከዛ በፊት መጀመሪያ አይደፋይ መደረግ ያለበት የናንተ ኖሌጅ
- 3:38ምንድነው ወይም ደግሞ እውቀታችሁ ምንድን ነው ምን እንደሆነ
- 3:41ምታዩት ምን አካብታችኋል እስካሁን እውቀት ሲባል እስካሁን ድረስ
- 3:43በትክል የተማርነው ሳይሆን ሰዎች
- 3:46ያኔ እውቀታችሁን አንደኛ መግዛት የሚፈልጉት እውቀት ከፍለው
- 3:51ፐርቼ ማድረግ የሚፈልጉት እውቀት ሲሆን እኔ ቢኖረኝ ብለው
- 3:55የሚመኙት እውቀት ሁለተኛው ከፍለው ሊጠቀሙት የሚችሉት ከሆነ
- 3:59ወይም ደግሞ ከፍለዋችሁ እናንተ እንድትሰሩ የሚፈልጉት ኦኬ እንደ
- 4:04ሰርቪስ መጠቀም የሚፈልጉት እውቀት ከሆነ ፐርቼ የሚያደርጉት
- 4:08ከሆነ ኤፕሮክት
- 4:11ከፍለው ደግሞ መጥታችሁ እንድትሰሩ ናቸው በዛ እውቀት ደግሞ
- 4:15ከሆነ ሰርቪስ ይሆናል ማለት ነው ለምሳሌ እንውሰድ በኔ
- 4:20ብንወጣይዝመንት
- 4:22መስራት እችላለሁ facebook
- 4:25ሰዎች ነበሩ ነበሩ ፐርቼስ ሊያረጉት ይፈልጋል እውቀቱን ብሰጣቸው
- 4:28ባሳያቸው የሚፈልጉ ሰዎች አሉ በጊዜው ግን ሳገለግል የነበረው
- 4:32ሚሸጥላቸውን እውቀቱን ሳይሆን በዛ እውቀት መሰረት አገልግሎት
- 4:35የሚሰጣቸውን ሰዎች ነበሩ ስለዚህ የሆኑ ማለት ነው የፌስቡክንቶች
- 4:40የሆኑ ገንዘብ ይከፍሉኛል ፌስቡክ አድቨርታይ እሰራላችኋለሁ ምን
- 4:43ሆነ ሰርቪስ ሆነ ማለት ነው ፕሮዳክት ደግሞ እንዲሆን ምን
- 4:47ይሆናል ፌስቡክ አድቨርታይ እንዴት እንደሚሰራ ማስተማር ጀመርኩኝ
- 4:50የሆነ ጊዜ ላይ እኔ expensive ትላልቅ ድርጊቶች ጋር ነው
- 4:54ምሰራው ብዙ ነው ሚከፈለኝ ስለዚህ ትላንች ቢዝነሶች እኔን
- 4:56አፎርድ አያደርጉም ግን ይመጣሉ ስራ አለን እያሉ እነሱን
- 4:59ማገልገል አልችልም ስለዚህ የሚሻለው ነገር ምንድን ነው ኖ ዋት
- 5:01እንዴት እንደሚሰራ ላሳያችሁ እናንተ ወሰሩት የት ተለማመዳችሁ
- 5:05ማስተር እያረጋቹ ትመጣላችሁ ከዛ ብዙ ስፔድ ማረግ የምትችሉበት
- 5:09ስቴጅ ላይ ስትደርሱ በጀት ሲኖራችሁ የዛን የኔ ጋር ትመጣላችሁ
- 5:12እውቀቱን አሁን ምሽት ስጀምር ምን ይሆናል ፕሮዳክት ይሆናል
- 5:15ማለት ነው ሁለቱንም እኔ ያደረኩት በዲጂታል መንገድ ነበረ
- 5:19አንዱም ኢንቨርሰን አልነበረም ፌስቡክ አድቨርታይዝመንት ሲጀምር
- 5:22ኦፊስ አልነበረኝም ዲጂታል እውቀቱን መሸጥ ስጀምር ኦፊስ ከፍቼ
- 5:25ሰዎችን ጠርቼ አልነበረም ሳስተምር የነበረው ሁለቱም የተከናወነው
- 5:29በዲጂታል ነው ሌላ ኤግዛም ዉስጥ ለምሳሌ ሚስተር ኤክስ በሶስት
- 5:34ወር ጊዜ ውስጥ 10 ኪሎ ሉዝ አርጓል 10 ኪሎግራም ሉዝ አርጓል
- 5:37ይሄ በጣም የሚባል የሚያስደንቅ
- 5:41አቺቭመንት ነው ሶ ይሄንን እውቀት የሚፈልጉ ሰዎች አሉ እንዴት
- 5:45ነው ሉዚ ያደረገው አንደኛ እውቀቱን እንግዛው እንደ ፕሮዳክት
- 5:48ሽጥልን ያ ማለት ቤዚክሊ አስተምረን ነው አሳየን እንዴት
- 5:52እንዳደረገው ነው ሁለተኛው ደግሞ በዚህ አንተ አንተ ባለህ
- 5:55እውቀት መሰረት አገልግለን እና እኛም 10 ኪሎ ሉዝ እናረግ
- 5:59ትሬኒንግ ሰርቪስ ወይም ደግሞ ፐርሰናል ትሬኒንግ የሚባለው
- 6:02ይሆናል ማለት ነው ሶ ይሄ ሰው ምን ያደርጋል አስር ኪሎ ሉ
- 6:05ሲያደርግ የበላቸውን ምግቦች ያደረጋቸውን አክቲቪቲዎች ምን ያህል
- 6:09ኤክሰርሳይስ እንዳደረገ ዶክመንት አድርጎ በፕሮዳክት መሰረት
- 6:12ሊያስቀምጠው ይችላል ካልሆነ ደግሞ እኔ በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ
- 6:1510 ኪሎ ቀሻለሁ ሶ በሶስት ወር 10 ኪሎ መቀነስ ምትፈልጉ
- 6:18ሰዎች ካላቹ አምስት ሰዎችን ተቀብዬ ፐርሰናሊ እኔ የሰራልኝ
- 6:22መንገድ እየተከተልኩኝ ትሬን አረጋችኋለው አሳያችኋለሁ ካለ ደግሞ
- 6:25ወደ ሰርቪስነት ይቀይረዋል ማለት ነው። ሶ በዚህ መንገድ እናንተ
- 6:30ያላችሁን ኖሌጅ ዲያግኖዝ አድርጉት ፈትሹት እና የትኛው እውቀቴ
- 6:33ነው ሰዎች ዳይሬክትሊዝ ያደረጉት የሚፈልጉት ወይም ደግሞ እኔን
- 6:37ተጠቅመው ለውጥ ማምጣት የሚፈልጉት የሚለውን ኖሌጅ መለየት
- 6:40የመጀመሪያው ስቴፕ ይሆናል ሁለተኛው ስራ ንቲፋይ ካረጋችሁ በኋላ
- 6:44ቀጣዩ የሚሆነው ዘፕል ወይም ደግሞ ሰርቪ የምታረጓቸው ሰዎች በዛ
- 6:48እውቀት የምታገለግሉት እነማን ነው ይሄ በማርኬቲንግ ቋንቋ ኒሽ
- 6:51እያልን የምንጠራ ወይም ደግሞ ማርኬት
- 6:54ይሄ ገበያዬ እያለ ምንጠራው እነገሌ ነው ሰርቭ ማረገው
- 6:57የምትሉትሽ ነው ሶ ለምሳሌ በቅድሙስቡክ አድቨርታይዝመንት ሶሻል
- 7:01ሚዲያ ማርኬቲንግ የሚሰራ ሰው ካለ የሚያገለግላቸው ሰዎች ስሞል
- 7:05ቢዝነስ ኦነስ ሊሆን ይችላሉ ወይም ደግሞ ኤስ ኤም ኤምላቸው
- 7:08ስሞል ማይክሮ ሚዲየም ኢንተርፕራይዝ የምንላቸው ማለት ነውና
- 7:12እነዚህ ሊሆኑ ይችላሉ ፐርሰናል ትሬነር ደሞ በሶስት ወራት 10
- 7:15ኪሎ የቀነሰው ሰውዬ ደሞ እንደ ክላየንት የሚያስቧቸው ሰዎች
- 7:18ይበሉታል ለምሳሌ
- 7:21ከወንድ ሴት ሊመርት ይችላል ከሴት ደግሞ ከ45 አመት በላይ
- 7:24የሆኑ ሰዎችን ብሎ አይደንቲፋይ ሊያደርግ ይችላል። ይሄ ማርኬቱ
- 7:27ነው። አይደፋይ ሲያደርግ በጣም የተሻለ የሚሆነው እራሱ ያለበት
- 7:31ኤጅ ውስጥ ያሉ ሰዎች ቢሆኑ ነው ለምን ሞር አንደርስታንድ
- 7:34ስለሚያደርጋቸው እኔ በጊዜዎች ቸግረውኝ የነበረው ነገር ምንድነው
- 7:37ካላችሁኝ ፌስቡክ አድቨርታይዝመንት እንዴት እንደሚሰራ አቃለሁ
- 7:41ግን የራሴ ቢዝነስ ኖሮኝ አልሞከርኩትም ስለዚህ ቢዝነሶቹ ሲመጡ
- 7:44እነሱ የሚመጡበትን ፐርስፔክቲቭ ሳር ላደረገው አልቻልኩም ነበር
- 7:47በተለይ ፕሮዳክት አድርጌ የተሸጠው ሳገለግላቸው ችግር የለውም
- 7:51እዛ ስህተቴን በሙሉ እራሴ እያረምኩ መሄድ እችላለሁ። እንደ
- 7:54ፕሮዳክት ሲሸጠው ግን እነሱን አደርሳለሁ ለማድረግ ሰው የማላቀው
- 7:56ሴክተር ስለነበር ግዜ ወስዶብኛልን አደርሳለህ ማድረግ ሶ
- 8:00ከራሳችሁ የራሳችሁን ኖሌጅ የራሳችሁን ፐርሰናል ፒሪያንስ ከሆነ
- 8:03የምትሸጡት በፕሮዳክት ወይም በሰርቪስ መልክ የምትሸጡላቸው ሰዎች
- 8:07እናንተን የሚመስሉ ቢሆን አንደኛ በቀላሉ ያምኗቸዋልሁ በቀላሉ
- 8:10ውጤት መጥቷል ትችላላችሁ እዚህ ላይ ሁሌም ጥያቄ አለ ስንጀምር
- 8:13ንሽ ዳውን አድርገን እንጀምር ወይስ ብሮድ ከሆነ ሰፊ ከሆነ
- 8:16ማርኬት እንጀምር የሚል የኔ ሰሽን ጀማሪዎች ከሆናችሁ ብሮድ
- 8:20አድርጋችሁ ብትጀምሩት እና ብትሞክሩት ስፔሲፊክ የሆነ ኤ ከሌለ
- 8:24ችግር የለውም ቢያንስ ለመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ወይም ደግሞ
- 8:27ለሆነ ያህል ነበር ድረስ ወይም ኦ እነዚህ እነዚህ ማርኬቶች
- 8:30ሞክሬያችኋለሁኝ እኔ መስራት የምፈልገው ከዚህ ጋር ነው ብላችሁ
- 8:33አትፋይት እስክታረጉ ድረስ ብትሞክሩ ችግር የለውም ግን እንደገና
- 8:36ቢዝነስ ውስጥ ጌታማ እንዲሆን ካስፈለገ ግን ሰርቪ ሊያደርግ
- 8:38የሚገባው የሆነ ስፔስፊክ ግሩፕ ሊኖር ይገባል ሁሉንም ማገልገል
- 8:41አይቻልም የምሬ ነው በተለይ የመጀመሪያዎቹ አምስት አመታት
- 8:44ለሁሉም ኮራዎች ለማንም አትኑ የምሬ ነው ለሆነ ያህል ጊዜ ሁሉም
- 8:47ታገለግላችሁ ከሆነ ጊዜ በኋላ ግን አንዱ ላይ ነው ፎከስ
- 8:50ምታረጉት እዛ ላይ ፎከስታደርጉ ትክክለኛው ገንዘብ ያለው
- 8:53ሶስተኛው የሚሆነው እነዚህ ሰዎች ፌስ እያደረጉት ያሉት ፕሮብ
- 8:57ችግሩ ምንድነው
- 8:59ችግሩ ምንድነው አሁን እኛ ምናቀውና እነዛ ይገዙናል ብለን
- 9:02ያሰብናቸው ሰዎች የሚፈልጉት ነገር ሁለቱ ብዙ ጊዜ ልዩነት
- 9:04ይፈጥራል በጣም ብዙ የቴክኖሎጂዎች አላችሁ ሶፍትዌር ዴቨሎፕ
- 9:07ታደርጋላችሁ አፕ ትሰራላችሁ እንዲህ የሚያደርግ እንዲህ
- 9:09የሚያደርግ እንዲህ የሚያደርግ የሚሸጡላቸው ሰዎች ግን ያንን
- 9:13ኦሬዲ ሶል ያደረጉት ፕሮብ ነው ኦልተርኔቲቭን አላቸው ይቺን ቃል
- 9:16የያዙልኝ ኦልተርኔቲቭ ኦልተናቲቭ ሶሊሽን ወይም ደግሞ አማራጭ
- 9:21መፍትሄ ማለት ነው አንዳንዴ አማራጭ ተብሎ የተያዘው መፍትሄ ጥሩ
- 9:26ከሆነ ከስተመሩ ሳቲስፋይ ነው አዲስ መንገድ ሄዳችሁ በጣም ፑሽ
- 9:30አድርጋችሁ በግድ ሊሸጡለት አትችሉም ስለዚህ ምጠይቁ ጥያቄ
- 9:35ምንድነው እነዚህ ሰዎች አሁን ላይ እየተጠቀሙት ያሉት ኦልተናቲቭ
- 9:37ሶሊሽን ምን ያህል ሰርቪ እያደረጋቸው ነው ሁለተኛው ደግሞ ምን
- 9:41ያህል ቅሬታ አላቸው እዛ ላይ ምን ላይ ነው ኮምፕሌን እያደረጉ
- 9:44ያሉት ስለዚህ ያኮፕሌን የሚያደርጉበት ሴሊንግ ፖይንት ይሆናል
- 9:47ምገዋበት ይሆናል ማለት ነው በተቻለ መጠን ቀርባችሁ እያንዳንዱ
- 9:50አንዲት ለማወቅ ሞክሩ። ቀርባችሁ ለማወቅ የሆኑ ቢዝነስ ያላችሁ
- 9:53ሰዎች ወይም እዛ ኤሪያ ላይ ያሉ ሰዎችን በሆነ መንገድ
- 9:56አግኝታችሁ ማውራት እና ኢንተራክት ማድረግ ግዴታ ነው። ለምሳሌ
- 10:00ቅድም ያነሳነው የሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ አገልግሎት ከሆነ እኔ
- 10:04ሰርቪስ ምሸት እኔ የመረጥኳቸው ስሞል እና ሚዲየም ቢዝነሶች
- 10:08ይኖራሉ። ለምሳሌ እንደመረጥኩት ከጂሞች ጋር ለመስራት ሊሆን
- 10:12ይችላል ከሄirር ሳሎኖች ጋር
- 10:15ለመስራት ሊሆን ይችላል ወይ ደግሞ ከንቲስቶች ጋር ከጥርስ
- 10:19ሃኪሞች ጋር ነው እሰራለሁ ብዬ ምርጫ አለው። እያንዳንዱ ላይ
- 10:21ሪሰርች ስሰራ ፕሮብለማቸው ምንድን ነው ብዬ ሳስብ አንዳንዶቹ
- 10:25በጣም ብዙ ወኪንግ ከስተመር ሊኖራቸው ይችላል ግን ፕሮፊታቸው
- 10:28ትንሽ ሊሆን ይችላል። ከስተመር መቀየር ሊፈልጉ ይችላሉ።
- 10:30አንዳንዶቹ ደግሞ ስማቸው ጠፍቶ ሊሆን ይችላል። አንዳንዶቹ ደግሞ
- 10:34ከስተመር የላቸውም ሴልስ በቃ ችግር አለባቸው። ዩ ሲሉም
- 10:37የማርኬቲንግ ፕሮብ ነው ብሎ ነው የሚያስቡት። ጠገላችሁ
- 10:40ስትመለከቱ ግን ይሄኛው ያለው የሬቴሽን ወይም ደግሞ ስሙ
- 10:43ጠፍቷል።
- 10:45ይሄኛው ያለው ክስተመር መቀየር ይፈልጋል ወይም ደግሞ አፕሴ
- 10:47ማድረግ ይፈልጋል። ያሉት ከስተመሮች ናቸው ስለዚህ በሆነ እርካሽ
- 10:51ፕሮዳክት እየሸጠ ተቸግሯል ይሄኛው ደግሞ ጭራሽ የለውም የሴልስ
- 10:55ችግር ነው ያለበት እኔ ምሰጠው ሰርቪስ የትኛውን ፕሮግብ ነው
- 10:59ሶልገው ሬፕቴሽኑ ማስታደር አፕሴ እንዲያደርጉ ወይም ደግሞ
- 11:03እንዲቀይሩ ከሰበር እንዲቀይሩ ላገዛቸው እችላለሁ ወይስያቸውን
- 11:06እንዲጨምሩ ላግዛው እችላለው በዚህ ደረጃ ገብታቹ መልሱን
- 11:08ካላገኛችሁት ምናልባት አንድ ድካስት ልታገኙ ትችላላችሁ አብራችሁ
- 11:11ስራ ከዛ በኋላ ግን አትቀጥሉ ምክንያቱም የነሱ ፍላጎት ሌላ ነው
- 11:14እናንተ ምሰጡት ሌላ ነው ሄድስንት
- 11:18በየወሩ ከአራት መቶ ሺ ብር በላይ የሚከፍ ለማኬንግ ሰርቪስ እና
- 11:22ከክላንቱ ጋር አግሪመንት ለመፈጸም ረጅም እዚህ ይወስዶብናል
- 11:24በድርድር እና ጎሽን በምክክር ማለት ነው ለምንድነው ካላችሁኝ
- 11:28የላይንቱ ፕሮብና እኛ የምትሰጠው ሰርቪስ ማች አልደረገም ነበር
- 11:32ፕሮብለውን አንደርስታ እስካደረገው ድረስ ጊዜ ወሰደብን ሶስት
- 11:35ወር ያህል ማለት ነው ለምን እኔ የሄድኩት ለሴልስ ፐርፐዝ ነበር
- 11:38ሽያጭ ለመጨመር ነበር እነሱ ግን የሴልስ ችግር ሳይሆን
- 11:40የነበረባቸው ወይም ደግሞ የሴመጣ ያደረገው ነገር ምንድነው ብዬ
- 11:44ዲያግኖስ ሳደርግ ስፈትሽ ግን ሬፕቴሽናቸው ጠፍቷል ወይ ደሞ
- 11:47ስማቸው ተብላጭቷል ስለዚህ ስማቸው ፊክስ ካልተደረገ የፈለገ ሊድ
- 11:52ጀነሬት ባደርግም ብዙ ከስተመር እንኳን ባመጣ ሽያጭ አይፈጸምም
- 11:55ሲካስተሩ የሚነግራችሁ ነገር ውስጥ ያለው ፕሮብ ይላል። ቅድም
- 12:00ባነሳነው በርሰናል ትሬነር በርሳል ትሬነሩ ኪሎ እንዲቀንስ
- 12:04በሚያደርገው ሰው ከህዝብ ብንሄድ እነዛ ከ45 አመት በላይ
- 12:08የሆኑት እናቶች ሊሆኑ ይችላሉ ማርስ ሊሆኑ ይችላሉ እነሱን
- 12:13መርዳት ከሆነ ያሰበችው አንዲት ሴት ጠጋ ብላ ስትመለከት
- 12:17ለምንድነው ኪሎ እንዳይቀን ቀንሱ ችግር የሆነባቸው ነገር ሲባል
- 12:21ሜይቢ ከልጆቻቸው ጋር ያለው ልጅ የማሳደግ ላይፍ ስታይላቸው
- 12:24ሊሆን ይችላል። ሜይቢ የስራ ላይፍ ስታይላቸው ሊሆን ይችላል።
- 12:27ምክንያቱም እሷ በሶስት ወር 10 ኪሎ ለመቀነስ ማታ ማታ ከስራ
- 12:32ቦታ ቤት ድረስ ወክ አድርጊያለው ብላ ሊሆን ይችላል ለሶሊሽን
- 12:34ያስቀመጠችው። ከዛ ግን እነዛ እናቶች ጋር ሄዳ ማታ ማታ ወቅ
- 12:38አድርጉ ብትላቸው ላይ ይችላል። ለምን አንደኛ የስራ ቦታ ላይመች
- 12:40ይችላል የስራቸው ወይም ደግሞ ልጆች ሊኖራቸው ይችላል ስለዚህ
- 12:43በጊዜ መረስ ሊኖርባቸው ይችላል። ስለዚህ የሷ ሶሊሽን ሶሊሽን
- 12:46አይሆንም ተለያዩ እዚህ ሰው እንዳይለያዩ ቀረብ ብሎ መጀመሪያውኑ
- 12:51እዛ መፍትሄ እንዳይደርሱ ኪሎ እንዳይቀንሱ ችግር የሆባቸው ነገር
- 12:54ምንድነው ከዛ የኔ መፍትሄ ያንን ችግር ሊታችለሁ ወደሚል ጥያቄ
- 12:58ያመጣል ማለት ነው በጣም ብዙ ሰው እዚህ ላይ ነው ፌል
- 13:01የሚያደርገው ማርኬቱን ማጥናት አይፈልግም ሰዎቹን ቀርበው ባዳመጥ
- 13:03አይፈልግም የመሰለዉን እውቀት ወደ ሰርቪስነት ቀይሮ ይሄው
- 13:06እንኩርቪስ አምጥቻለው ብሎ ይዞ ይመጣል ማንም አይገዛውም ወይም
- 13:10ደግሞ የሚገዙ ሰዎች ሳርፖሬንት ሆኖ ለምን እነሱ ያላቸው
- 13:12ኤክስፔክቴሽን ሌላ ነው ሰውዬው ፕሮይድ የሚያደርገው ነገር ሌላ
- 13:15ነው ፕሮብ ከታወቀ አራተኛው የሆነው ሆነው ለዛ ችግር ሶሊሽን
- 13:19ማስቀመጥ ነው። ሶ ሊስት ተደርጓል። አንዲት እናት ኪሎ
- 13:24እንዳትቀንስ ካሉባት ችግሮች መካከል የመጀመሪያው ረዥም
- 13:27ሳትቀመጣለች።
- 13:29ሁለተኛው አመጋቧ ኒውትሪሽኗ ትክክል አይደለም። ለምን የምትበላው
- 13:33ቤተሰቡ የሚበላውን ነገር ስለሆነ ሶስተኛው ወክ አታደርግም
- 13:38የወኪንግ ችግር አለ። አራተኛው ጅም እየሰራች አይደለም።
- 13:42አምስተኛው ልጆች አሏት ስለዚህ ልጆቿ ረጅም ሰዓት ሆኖ
- 13:46ይወስዱባቸዋል። ከዛ ሌላው ደግሞ በቀን ውስጥ ለስምንት ሰአት
- 13:49እና ከዛ በላይ ስራ ቦታ ላይ ተሰልፋለች ይሄ ነው ፕሮብት ቀንስ
- 13:53ያደረጋት የኔ ሶሊሽን እንዴት ነው ያንን ስፔሲፊክ የሆነ አንድ
- 13:58ግለሰብ ሊረዳው የሚችለው ሜይ ቢ ከ800 በላይ የሚሰራ ከሆነ
- 14:02ይሄንን ከኔ ጋር ያለን ሶሊሽናችን ማታ ማረግ እችላለው ልጆች
- 14:06ካሉባቸው ቨርቿል ማድረግ እችላለው አብዛኛውን ትሬኒንግ ጂም ሄዶ
- 14:11መስራት ከሆነ እየከበዳቸው ኮንስታንት መሆን አቅጣቸው አብሬያቸው
- 14:14መስራት ይችላሉ ወክ ማድረግ ካልቻሉ ልጆች ኦች ካሏቸው ዎኪንግን
- 14:17በምን ኤፕሌስ ላደረገው እችላለሁ ቤት ውስጥ የሆነ ትሬድ የሚል
- 14:20ነገር መግዛት ካለባቸው ቤት ውስጥ ወክ እንዲያደርጉ ማድረግ
- 14:24እችላለሁኝ ኒውትሪሽን ላይ ከሆነ ችግር ያለው ከቤተሰቡ ጋር
- 14:26ከሆነ አብረው እየተመገቡ ያሉት እና ያ አመጋገብ እየጎዳቸው
- 14:30ከሆነ እኔ ሊስት አርጌ ምን አይነት ምግብ መሰራት እንዳለበት
- 14:33መላክ እችላለሁኝ ወይ ኢቭን እኔ ምግብ ኮርጌ መላክ እችላለሁኝ
- 14:36ወይ ይሄ ነው ሶሊሽን የሚለው እያንዳንዱ ፕሮብለማቸው እኔ
- 14:40ሶሊሽን ነው ብዬ ማስቀምጠው ነገር ይኖራል ማለት ነው ሌላው ደሞ
- 14:43ባነሳነው በሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንጉ service ብትሄድ
- 14:47ያለባቸው ፕሮብልስ ከሆነ ሽያጭ አጥተናል የሚል ከሆነ ሽያጭ
- 14:51ማጣቱ ዲያግኖስ ሲደረግ ከስተመሩ ይመጣል ግን ገንዘብ አይከፍልም
- 14:55ነው ወይንስ መጀመሪያውን ከስተመር አይመጣም መጀመሪያውን
- 14:58ከስተመር የማይመጣ ከሆነ ያለባቸው የሊድ ፕሮብ ነው ከስተመሩ
- 15:01መጥቶ እየገዛ ካልሆነ ደግሞ ያለባቸው የኮንቨርዥን ፕሮብ ነው
- 15:05አይ ኖ ትንሽ ቴክኒካል ይሆን ብያችኋለው ኮንቨርጂ ማለት ኮንቨር
- 15:07አድርጎ ገንዘብ የሚከፍል ነው ደግሞ ፖንችያል ሊከፍል የሚጀር
- 15:10ሰው ነው በጣም የተለያዩ ናቸው የሊድ ጀነሬሽን ስራ ማርኬቲንግ
- 15:14ይባላል የኮንቨርን ስራ ይባላል ይኖራል። ሁለቱ የተላቸው።
- 15:17ስለዚህ እኔ ሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ ነው የምሰራው የኔ ስራ ሊድ
- 15:20ማምጣት ነው። ብዙ ሊድ አመጣላችኋል እናንተም ኮንቨር
- 15:22ታደርጋላችሁ። በጣም ብዙ ሊድ ኑሮአባቸው ኮንቨርት ማረግ የቻሉ
- 15:25ካልሆነ የኔን ፕሮብ አይደለም። የአይኔ ሶልሽን አይደለም። ከዚህ
- 15:28ሽያጭ ሰራተኛ አይደለሁም። ተመልሼ ሊድ ነው ላመጣችሁ የምችለው።
- 15:31ብዙ ጊዜ ከክላንቶች ጋር ዲሳግሪመንት ውስጥ አስገብቶኛል ይሄ
- 15:35ነገር። ኦልሬዲ ብዙ ከስተመር እናንተ ጋር እየመጣ ነው። ችግሩ
- 15:38የካስተመር ሳይሆን ኮንቨርሽን ነው። ኮንቨር ካላደረጋችሁት እኔን
- 15:41ብመጣ ላረግ የምንችለው ነገር ሞር የማታስተናግዱትን ከስተመር
- 15:44መላክ ነው። ያ ደሞ ይጎዳችኋል እንጂ አይጠቅማችሁም ብዬ
- 15:46የወጣሁባቸው ቢዝነሶች አሉ። ሶ በዚህ መንገድ ሶሊሽን
- 15:49ካስቀመጣችሁ በኋላ አምስተኛው ስቴፕ የሚሆነውንግ ነው። እሺ
- 15:54አሁን ለማንሶልቭ እንደማረግ አውቃለሁ ኖሎጂን ወደ አገልግሎት
- 15:57ወይም ወደ ፕሮዳክትነት ቀይዋለሁኝ ምን ያህል ገንዘብ ነው
- 15:59ማስከፈል ያለብኝ ነው ይቺ በጣም ክሪቲካል ጥያቄ ናት ዋጋ
- 16:03ማስከፈል ወይም ደግሞ የምታስከፍሉት ዋጋ ሪፍት የሚያደርገው
- 16:07ሁለት ነገር ነው የመጀመሪያው የፕሮሚሳችሁ ሪፍ ነው ያ ማለት
- 16:11የምትገቡት ቃል ከፍተኛ በሆነ ቁጥር የምታስ ያስከፍሉትን ገንዘብ
- 16:16ከፍተኛ እየሆነ ይመጣል። ቅድም ባልኩት ኬዝ በሶስት ወር ጊዜ
- 16:19ውስጥ 10 ኪሎግራም እንዲቀንሱ የሚያስችል ሰርቪስ ይዞ የመጣ
- 16:24አንድ ፐርሰናል ትሬደር ሊኖር ይችላል። 10 ኪሎ ነው የሚቀንሱት
- 16:27ግን ሶስት ወር ነው የሚወስደው። ለዚህ ለሶስት ወር ምናልባት
- 16:30እያስከፈለ ያለው እንበልና 90 ሺህ ብር ሊሆን ይችላል። በወር
- 16:3430 ሺህ ብር የሆነ ሰርጂን ወይም ደግሞ ሜዲካል ሰርጀሪ የሚሰራ
- 16:38ሰው መጥቶ አስር ኪሎ ግራም ትቀንሳላችሁ።
- 16:41ችግር የለውም። ግን የሚወስደው ዋን ነው
- 16:46ለምን በሰርጀሪ ነው ቆርጬ ማስወጣው ብሎ ቢመጣ ሰአቱ በጣም
- 16:51drራስቲካሊ ቀንሷል አይደለ ፕሮሚሱ ትልቅ ነው ቀንሷል ስለዚህ
- 16:54የሚያስከፍለው ገንዘብ 190 ሺህ 290 ሺህ ብር ሊሆን ይችላል።
- 16:59ገዋት ታይሙ ትንሽ ስለሆነ አስር ኪሎ በአንድ ሳምንት የሚለው
- 17:02በጣም ፕሮሚሲንግ ስለሆነ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ይሄን ነው
- 17:05የመርቱት ቢልስ ዩዝ ለምን ካላችሁት ፕሮሚሱ ትልቅ ነው
- 17:09የሚያስከፍለው ገንዘብ ትልቅ ነው የፕራይዝ ከፍተኛ መሆን ሬክትሊ
- 17:14ከስተመሩን ላይ የሚፈጥረው ኢምፓክት ምንድነው ይሄን ያህል
- 17:17ገንዘብ የሚያስከፍለው የምርም ያንን ቃል የገባውን ነገር
- 17:19ያደርገዋል ማለት ነው እንጂ እንዴት በኮንፊደንስ ይሄን ያህል
- 17:21ብር ያስከፍላ
- 17:24በተቃራሪው ፕሮሚስ የምታረጉት ነገር ትልቁ ነው ፕራይሲንጋችሁ
- 17:28ትንሽ የሚሆን ከሆነ
- 17:31እስካም
- 17:33ሪል አይመስልም ማለት በአንድ ሳምንት ጊዜ አስር ኪሎ
- 17:37እንድትቀንሱ አረጋለሁ ግን የማስከፍላችሁ 10000 ብር ነው
- 17:40ብለው ይመጣልህ ሰውዬ
- 17:43እንዴት አርገህ ማለት ቱ ጉድ ቱቢሩ ይባላል ልክ አይደለም።
- 17:47አንድ ክላይንት አዲስ አበባ ላይ የሚታወቅ በጣም ትልቅ
- 17:50የሬስቶራንት ቼን ነው እና ሚቲንግ ላይ ቁጭ ብለን ስለሌላ ነገር
- 17:53እያወራን ስጠን እዛው ላይ ፕሮፖዛል አየሁ ያን ፕሮፖዛል አንስቼ
- 17:55ማየት እችላለሁ አልኩት ኧረው እስኪ እንደውም የሆኑ ልጆች
- 17:57ናቸውኮ ሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ ስራው ላይ ያስገቡት አለኝ ከፍቼ
- 18:00ስመለከተው ብሩ አነሰኝ እነሱ ፕሮሚስ ላደረጉት ነገር እንዴት
- 18:04ነው ግን ብሩ አይንክ በጣም ጥሩ ዋጋ ነው የሰጡ ስለሆነ ሂሳድ
- 18:07ኧረ እኔ መልሼዋለሁኝ አትሰሩም ብዬ አለ እንዴ በዚህ ብር ምን
- 18:10ሊሰሩልኝ ነው ለኔ 7500 ብር ነው የጠየቁት በጊዜው እና
- 18:13በ75,000 ብር ምን አይነት አገልግሎት ነው ሚሰጡኝ እንዴ እኛ
- 18:17እኮ ከዚህ በፊት የነበረው ክሊየንታችን ከዚህ የነበረው
- 18:20ፕሮቫይደራችን ጋር ምንከፍለው 100 ምናምን ሺህ ብር ነበር ያ
- 18:23እንኳን ሳቲስፋይ አላደረገ ለመጨመር እያሰብን ነው እና እኔ
- 18:25ዋጋቸው ስላነሰቢ ነው የታወቁት አለኝ ለኔ በጣም ትልቅ ማይንድ
- 18:28ሴት ሽፍት ነበር የዋጋ ማነስ ሲግናል የሚያደርገው የሚለካው
- 18:32መልክት ምንድነው ቃል የገባችሁት ነገር ዴሊቨራ ማለት ነው ሌላው
- 18:36ዋጋችሁ የሚናገረው ከፕሮሚሱ በመቀጠል ኮሚትመንታቹን ወይም ደግሞ
- 18:40ኢንቨስትመንታችሁን
- 18:42ምን ያህል ኢንቨስት ቢያደርጉበት ነው ይሄን ያህል ገንዘብ ቻርጅ
- 18:46የሚያደርጉት የሚል ጥያቄ ይመጣል ለምሳሌ 290 ሺህ ብር ስከፍል
- 18:50እና 90 ሺህ ብር ስከፍል የማገኘው ኮሚትመንት እና
- 18:52ኢንቨስትመንት የማገኘው ኮሚትመንትና ኢንቨስትመንት ተመሳሳይ
- 18:57እኔ ማርኬቲንግተል መግባት የሆነ ሰው 90 ሺ ብር ነው
- 19:01የሚያስከፍለው በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ በየወሩ 30 ሺህ ብር
- 19:04በሳምንት ለአራት ቀን ሊሆን ይችላል ፎር ዴይስ ሊሆን ይችላል
- 19:08አብሮ ትሬን የሚያስደረገው እኔ ይሄን ዋጋ መቶ ሰላሳ ሺህ ብር
- 19:12አድርጌው ከመጣሁኝ ላደረገው የምችለው አንዱን ምንድነው እነሱ
- 19:17ላይ ኢንቨስት ማረገውን ነገር መጨመር ነው ምናልባት በሳምንት
- 19:19አራት ቀን ከነበረ እኔ ስድስት ቀን ላደረገው እችላለሁኝ ኦር
- 19:22አምስት ቀን ላረገው እችላለሁኝ ሚል ፕላን ልጨምርበት እችላለሁኝ
- 19:26አሰስመንት ልጨምርበት እችላለው ከምንም በላይ ግን የምወዳታለች
- 19:30አክሰስ ቅድም ያልኳችሁ ሶስተኛዋ ነገር አክሰስ ልጨምርበት
- 19:33እችላለሁ የምን አክሰስ ካላችሁኝ እነሱ አክሰስ ሊያደርጉት
- 19:37የማይችሉት እኔ ጋር ያለ እኔ የከፈልኩበት እኔ ኢንቨስት
- 19:41ያደረኩበት የሆነ ሪሶርስ ካለ ለሱ አክሰስ ሊኖራቸው አረጋችኋለው
- 19:45ሶርመ ፐርሰናል ትሬነር ነው እያሰለጠንኳቸው ነው ግን የራሴን
- 19:49ፐርሰናል የምጠቀምበትን ሩቲን ሚል ፕላኔን አክቲቪቲ ሊስት ከዛ
- 19:54ደሞ ኦንላይን የምከታተላቸው ነገሮች ካሉ የማነባቸው መጽሃፎች
- 19:57ካሉ እነሱን አክሰስ እንዲያደርጉ ማድረግ ከቻልኩኝ ማርኬቱን ኔት
- 20:00አድርጌ ግን ዘም ታይም ዋጋ ጨምሬ መግባት እችላለሁ ዋጋን
- 20:04ስታስቡ በቃ ዋጋችሁ ሪፍት የሚያደርገው ቃል የምትገቡትን እናንተ
- 20:08ኢንቨስት ምታረጉት ወይም ደግሞ ኮሚትመንታችሁን ሶ ምንም እዚጋ
- 20:11ህግ የለም የለም ፊክድ የሆነ አማውንት ይሄን ያህል ገንዘብ ነው
- 20:13ለዚህ ነገር ማስከፈል አለባችሁ የሚል የለም። የምንከተለው
- 20:16የፕራይሲንግ ሞዴል ቫልዩ ቤዝድ ይባላል። ቫልዩ ቤዝድ ማለት
- 20:21እንደምትሸጡለት ከስተመር ዋጋችሁ ይቀያይራል ማለት ነው። ያ
- 20:24ማለት የከስተመሩ የመክፈል አቅም ነው የናንተን ዋጋ ዲሳይድ
- 20:27የሚያደርገው። ምንም አይነት ለውጥ ሳታመጡ የሆነ ሰው መክፈል
- 20:30ስለሚችል ብቻ ከፍ ያለ ገንዘብ ልትጠሩ ትችላላችሁ። ግን አንድ
- 20:34ሰው ፕሮሰስ መጥቶ ገንዘብ ከማስከፈሉ በፊት መጀመሪያ ሊያደርገው
- 20:38የሚገባው ነገር ቢኖር ማርኬቱን ቴስት ቴስት ማረግ ነው ያለ
- 20:42ክፍያ ለምን ያለ ክፍያ ቴስት ያደርገዋል እምቢ መባልን ለመቀነስ
- 20:46ብዙ ቢዝነሶች ጋር ሲሄድ ይሄንን ሶልሽን ይዞ ሲቀርብ እምቢ
- 20:50ሊሉት ይችላሉ ገና ከመጀመሪያው ብር ከጠየቀ ለምን ከዚህ በፊት
- 20:52ሰርቶ ጀስቲፋይ ስላላደረገው አይደለ ምን ያደርጋል በነጻ ቴስት
- 20:56ያደርገዋል በነጻ ቴስት አድርጎ መስራት እንደሚችል ካላረጋገጠ
- 21:00በስተቀር ፕሮሚስ አይኖረውም ኢዜጋ ነው ችግሩ የፈለገ ኢንቨስት
- 21:04ቢሆን የፈለገ ኮሚቴድ ቢሆን ቢያሳምረው ግን ቃል መግባት
- 21:07አይችልም ለምን ቴስት አላደረገው ሶን የፌስቡክ አድቨርታይዝ
- 21:10ምንሰራ ይገጥመኝ የነበረው ችግር ምንድነው? ከዚህ ከማን ጋር
- 21:13ሰርተሃል አንደኛ ሁለተኛ ደግሞ ይሄን ያህል ብር ስከፍልህ ምን
- 21:16አይነት ሽያጭ እንደማገኝ ቃል ግባ አለኝ ንገረኝ ነበር። እኔ
- 21:20እንዴት ነው ቃል የምገባው የማውቀው ነገር የለም። ከዛ ቴስት
- 21:22አደረጉት። ቴስት ሳደርገው ምን ያህል ገንዘብ ስፔን ሳደርግ ነው
- 21:26ማስታወቂያው ምን ያህል ሰው ጋር የሚደርሰው? ምን ያህል ዶላር
- 21:28ስፔን ሳረግነው? በምን ያህል ቁጥር ፎሎ ሚጨምረው የሚለውን
- 21:32ነገር ሞከርኩ ሞከርኩ ሞከርኩ ከዛ የሆነ avሬage ቁጥር ላይ
- 21:35ገዝኩኝ። ታይም ሰንበከፍል
- 21:38ምን ያህል ሰው ጋር ይደርስልኛል ሲለኝ አክዋል ቁጥር እሰጠዋለሁ
- 21:41ይሄው ከዚህ እስከዚህ ባለው ደርስልሃለው አሉ ከየት የመጣ ቁጥር
- 21:44ነው ካላችሁ ቴስት ከማድረግ ሶ ቴስት ለማድረግ የምትከተሏት
- 21:47ኮንሴፕት ኤም ቪፒ ትባላለች ወይም ሚኒመም ቫይብል ፕሮዳክት
- 21:52አሪፍ ኮንሴፕት ነች ያሷ ፈንሲ ነገር ነው ሚኒያብል ፕሮዳክት
- 21:55ማለት ገና መጀመሪያ ፕሮብን አይደፋይ ስታደርጉ እነማን ነው
- 21:58ምንረዳው ብላችሁ ስታስቡ ሪሰርች አድርጉ የሆኑ ሰዎችን ጠይቁ
- 22:01ብያችኋለው አይደለ እነዛ የጠይቃችኋቸው ሰዎች ለናንተ ጥሩ
- 22:04ፕሮስፔክቶች ናቸው ወይም ደግሞ ጥሩ ፖንሻል ከስተመሮች ናቸው
- 22:07ወደቀር ቴስት ለመደረግ እኔ የሆነ ሶሊሽን ይዤ ስመጣ የመጀመሪያ
- 22:10የማዋራው የማውቃቸው ቢዝነስ ሆኖች ነው። ካወራሁ በኋላ ያ ችግር
- 22:14እንዳለባቸው ካረጋገጥኩኝ በነጻ ለስራላችሁ ብዬ ፕሮፖዝ ማረገው
- 22:17እነሱ ነው። የሆነ ቁጥሮችን ፕሮፖስ አረጋለሁ ከነዛ መካከል
- 22:20አንድ ሰው ከተቀበለ በቂ ነው። ፖሊስ ያደረግኩት ወይም
- 22:23ኤክስፔክት ያደረኩት ውጤት እስኪመጣ ድረስ ያለማቋረጥ ስራውን
- 22:25እሰራለሁ። አንዳንዴ ምን እንደምንሰራ ስለማናቅ እነሱ አይ በቃኝ
- 22:29ሊሉ ይችላሉ። በቃ ቢሉ እንኳን ግድም ብለን ውጤቱን እስከናየው
- 22:32ድረስ ስራውን መስራት አለብን። ከዛ በኋላ እያንዳንዱ
- 22:35የሰራችኋትን ነገር በዶክመት ታስቀምጣላችሁ። ያመጣውን ሪዛል
- 22:37ታስቀምታላችሁ። ጥሩ ውጤት ከመጣ ከስተመሩ ቴስቲሞኒያል
- 22:40ትቀበላላችሁ። ቴስቲሞኒያል እንኳን ባይሰጣችሁ ስሙ እንዲጠቀሙ
- 22:43እንዲፈቅድላችሁ ትጠይቁታላችሁ። ከአንተ ምንም ነገር አልፈልግም
- 22:46ግን ላንተ እንደሰራሁለት ግን ሌሎች ክላንቶች መናገር እፈልጋለው
- 22:48ይሄን ፍቅር ትልቁታላችሁ ፕሮብሽ ነው የሚለው ሶክስት ታይም
- 22:51ስትሄዱ ሌላ ቢዝነስ ጋር ተመሳሳይ ቢዝነስ ጋር ለገሌ የሚባል
- 22:54ቢዝነስ ይሄንን ፌስቡክ አድቨርታይዝመን ሰርቼ እንዲህ አይነት
- 22:57ውጤት አምጥቻለው ስለዚህ ተመሳሳይ ውጤት አመጣልሃለው የሚል
- 23:01ሲናል ይሆናል ማለት ነው ፐርሰናል ትሬነር ደግሞ ከሆነ
- 23:03ለመጀመሪያ ጊዜ አክስቱን ሊሆን ይችላል የሚያሰለጥናት ከቻለች
- 23:06ደግሞ ቪዲዮ ይቀርጣል እንዲህ ነበርኩኝ አሁን እንዲህ ሁኛለው
- 23:08የሚል እንደው ቪዲዮ ይቅርብኝ ካለች ግን ፎቶዋን እንዲጠቀም
- 23:11ይሄን ፊቷን ሸፍነው ምናምን ይጠይቃል እምቢ ካለች እንኳን ፎቶ
- 23:14እንዲጠቀም ፊቷን ሸፍኖ ይጠይቃል እሺ ይባላል ሶክስት ታይም ሌላ
- 23:18ሰው ጋር ሲሄድ 90ሺ ብር ነው የማስከፍለው ከዚህ በፊት ይሄው
- 23:21መቅደስ የምትባለው ክይንቴን ከመቶ ምናምን ኪሎ ወደዚህ ኪሎ
- 23:24አውርቻታለሁኝ በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ይሄውር ኤንድ ፎቶ ብሎ
- 23:26ያሳያል ሌላ ምንም ነገር ማውራት አይጠበቅበትም ያ ፎቶ በራሱ
- 23:29እሸጥበታል አሁን ይሄን ካረጋችሁ በኋላ ዋጋ ለመጠየቅ ኳሊፋየር
- 23:32ትሆናላችሁ ማለት ነው ሶ ቀጣዩ ጥያቄ ብዙ ሰው የሚያነሳው እሺ
- 23:35አለቀስከራሲ ድረስ ከስተመር እንዴት ነው ምናገኘው ከስተመር
- 23:38ለማግኘት ያላቸው ኦፕሽን የመጀመሪያው አውትሪንግ ነው።
- 23:41ዳይሬክትሊ ስልክ በመፈለግ ፖንሽሊት የተደውሏቸው ምትችሏቸው
- 23:44ሰዎች እየደወሉ በስልክ መሸጥ ነው። የተለመደ የቆየ የኖረ
- 23:48የሚሰራ ስትራቴጂ ነው። ሁለተኛው ስትራቴጂ እና የኔ ፌብራይት
- 23:50ደግሞ አድ መስራት ነው። ኦርሊ ሞክራችሁታል ቴስት አርጋችሁታል
- 23:54ቴስቲሞል አላችሁ ፕሩፍ አላችሁ የያዛችሁት ኤንድተር አለ እሷን
- 23:58ይዞ ሾት ቪዲዮ መስራት አጭር ቪዲዮ ግዴታ ሶሻል ሚዲያ ላይ
- 24:02ፌመስሙ አይጠብቅባችሁም ባይዘዌይ ምን ታረጋላችሁ አካውንት
- 24:04ካላችሁ በቂ ነው ትከፍታላችሁ የሶሻል ሚዲያ አካውንት ካሜራ
- 24:07ስልካችሁን ታመጣላችሁ በመጀመሪያ እራሳችሁ ኢንትሮዲስ ማረግ
- 24:10ዮናስ እባላለሁ ፌስቡክ አድቨርታይዝመንት ነው የምሰራው ከዚህ
- 24:14በፊት ከ እንዲህ አይነት ቢዝነሱ ጋር ሰርቼ በወር እንዲ አይነት
- 24:17አቴንሽን እንዲያገኙ እንዲህ አይነት ሪች እንዲያገኙ እንዲህ
- 24:19አይነት ሴልስ እንዲጨምሩ አድርጌያለሁ ቢዝነሳችሁ ተጨማሪ አቴንሽ
- 24:23ቢዝነሳችሁ ተጨማሪ ፎሎ ተጨማሪ ቪው ተጨማሪ ሴልስ የሚፈልግ
- 24:27ከሆነ ይሄንን የሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ ሰርቪስ እሰጣለሁኝ
- 24:31ኮንታክት አርጉኝ የሚል አጭር ቪዲዮ እሰራለሁ 30 ሰከንድ 40
- 24:34እሷን በስልክ ኤዲት አረጋለሁ ካፕት ላይ ቲክቶክ ላይ ፖስት
- 24:36አለው አረገዋለሁ። ፌስቡክ ላይ አድቨርታይዝመንት አድርጌ ቡስት
- 24:39አረገዋለሁ ማለት ነው። የሆነ ያህል ዶላር ከፍልበታለው። ከዛ
- 24:42በኋላ ያን ያዩ ሰዎች አፕሮሽ ማድረግ ይጀምራሉ ማለት ነው። ለኔ
- 24:45ሊትረል ያደረኩት ይሄንን ነው። እንደውም ከቪድዮ በፊት እኔ
- 24:47ኢሜጅ ነበር የጠቀሙት። ግራፊ ዲዛይነር ስለነበርኩኝ ዲዛይን
- 24:50አደረኩኝ ፌስቡክ አድ ከፈለጋችሁ ቡስት ከፈለጋችሁ ፓኬጅ ይላካል
- 24:54በሚል ኮንታክት አድርጉኝ ብዬ ቡስት አደረኩት። ከዛ በኋላ ስልኬ
- 24:57ነን ስቶፕ ነበር ይጠራ የነበረው። ነን ስቶፕ ከዛ አንድ ስቴፕ
- 25:00አፕሬድ በማድረግ ወደ ቪዲዮ ልትቀይር። ይሄን ለማድረግ ካሜራ
- 25:03ላይ ኮምፈርተል መሆን አይጠበቅባችሁም። የቪድዮ ኤክስ ሊኖራችሁ
- 25:07አይጠበቅም። ለምን አንድ ቃል እየተናገራችሁ እያረፋችሁም ይሁን
- 25:10ቀጣጥላችሁ አንድ ቪዲዮ ከሰራችሁ በቂ ነው። ያንን አንድ ቪዲዮ
- 25:12በነገራችሁ ላይ ለወራት አንዳንዴ ደግሞ ለአንድ ሙሉ አመት አንድ
- 25:17ቪዲዮ ማስታወቂያ ሊጠቀሙ ትችላላችሁ። እኔ ይሄንን ያደረኩት
- 25:20የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ዶርም ሙስጠኝ ነው። ሶ ካደረኩት እናንተ
- 25:23ማድረግ የማትችሉበት ምንም አይነት ምክንያት የለም። ሶላለፉት
- 25:26አራት አመት በሚሊየኖች የሚቆጠር ገንዘብ በየወሩ ጀነሬት
- 25:29ያደረኩበት የቢዝነስ ስትራቴጂ አሁን በዚቻችን ቪዲዮ የሰጠዋችሁ
- 25:32ነው። የት ጀምራችሁ የት መሄድ እንዳለባችሁ ክሊር ያውቃችሁታል
- 25:35ብዬ ብዬ አስባለውኝ ከዚህ በኋላ ከናንተ የሚጠብቀው አሳይመንት
- 25:38ወስዶ መጀመር ነው። ይሄን አይታችሁ መጀመር ካልቻላችሁ የምር
- 25:41አትፈልጉትም ማለት ነው። ቅርላችሁ፣ ግር ያላችሁ ያልገባችሁ
- 25:44ነገር ካለ ግን እንዲህ አይነት ቪዲዮዎችን መስራት እፈልጋለሁ።
- 25:46ብሬክዳውን ያላቸው ከላይ እንዲህ እናንተ የምትመለከቱት
- 25:49እየጻፍኩኝ ኮንሴፕቶችን ማስረዳት እፈልጋለሁ። ግራ የገባችሁ እና
- 25:52በቀጣይ ቪዲዮ እንሰራበት የምትፈልገው ኢዱኬሽናል የሆነ ቶፒክ
- 25:56ካለ ከስር ኮሜት ላይ ጻፉልኝ ከናንተ መካከል ብዙ ላይክ ያለውን
- 26:00በተደጋጋሚ የጠይቀውን ጥያቄ ወደ ቪዲዮ የምቀይር ይሆናል ማለት
- 26:02ነው። አይፕር ቪዲዮ ጠቃሚ እንደነበረ ሁሌ ሁሌ እንደምለው
- 26:06እራሳችሁ ስትሉ አሸንፉ። በቀጣይ ሌላ ቪዲዮ እንገናኛለን ስዩ።
About this transcript
This page contains the full transcript of በ2019 ቢዝነስ የመጀመር እቅድ ካላችሁ ይሄ ቪዲዮ በቂ ነው! by Yonas Moh, generated from the public captions YouTube serves with the video. The transcript has 3,638 words across 466 segments, with the original timestamps preserved so you can click any line to jump to that moment in the embedded player.
What you can do with it
Use the transcript to take notes, quote the speaker, build a study guide, generate a summary with ChatGPT or Claude via the YouTube Summary tool, or export it as a timed subtitle file with YouTube to SRT. You can also re-open it in the transcriber to choose a caption track available on the video.
Free YouTube transcript tool
YouTube2Text is a free YouTube transcript generator — no signup, no daily limit. Paste any YouTube link and get the full transcript instantly, with timestamps, click-to-jump, caption language selection, AI prompts for ChatGPT, Claude, and Gemini, and exports to TXT, SRT, VTT, or Markdown.