20 ደቂቃ ስጡኝ የንግግር ክህሎታችሁን እናሻሽለው! — Transcript
Full transcript
- 0:00ስኬታማ መሆን የምትፈልጉ ከሆነ ልታዳሩት የሚገባው ወሳኝ ሙያ
- 0:04ማለት ነው።
- 0:07የንግግር ችሎታ ነው። የምትፈልጉት ነገር በሙሉ የሆኑ ሰዎች
- 0:11ኦረዲ አላቸው። እነሱን በንግግር ችሎታችሁ እንዲሰጧቹ ማሳመን
- 0:14የምትችሉ ከሆነ ስኬት ማየት ይሄ ነው። የንግግር ችሎታ ሁሉም
- 0:18የህይወታችን ኤሪያ ላይ ያስፈልጋል። በስነ-ስርዓት ጓደኞች
- 0:20እንዲኖራችሁ፣ ጥሩ ሪሌሽንሺፕ እንዲኖራችሁ፣ ዴቲንግ ላይ ምንም
- 0:24አይነት ጸጉስ ከገባችሁ ባይ ኤኒ ሰዎችን ማሳመን የሚትፈልጉ
- 0:27ከሆነ በአንደበታችን የምናገረውን ንግግር ትልቅ ቫልዩ አለው።
- 0:31የንግግር ችሎታም ትምህርት ቤት መማር ነበረብን በሚያሳዝ ሁኔታ
- 0:34ግን እሱ ከልክለሙንስ አልተጋጠተም። በግሪክ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው
- 0:37ፊልድ ነው ሪቶሪያ ይባላል የንግግር ችሎታ ብዙ ሰዎች መድረክ
- 0:41ላይ የወጡ፣ ዲየሞች ላይ እየወጡ፣ አውደምህረቶች ላይ እየወጡ
- 0:45ያስተምሩ እየሰብኩ ነበር እና ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነገር ነበር
- 0:48የንግግር ችሎታ። ብታኑም ባታኑም በራሴ የቢዝነስ ታሪክ ብዙ
- 0:52ገንዘብ መሳት የጀመርኩት የንግግር ችሎታዬ እየጨመረ
- 0:55እየተስተካከለ በመጣ ቁጥር ነው። ምክንያቱም እዛጋ ገንዘብ
- 0:57ሊከፍሉኝ የሚችሉትን ሰዎች የማሳ ማሳመን ችሎታዬ ሲያድግ ነው
- 1:00እነሱ የመስጠት ፍላጎታቸው የሚጨምረው። ብዙ ሰዎች አሁን ላይ
- 1:03ኮንቴንት ስራ እየተመለከቱ እንዴት ነው ንግግር እንደዚህ ቆንጆ
- 1:06ሊሆን የቻለው ይሉኛል። አሁን ላይ በስዳዬ ምክንያት ሶስት ሰዓት
- 1:08አራት ሰዓት ቀጥታ ከብዙ ሺ ሰዎች ጋር ላወራ እችላለሁ። ከዚህ
- 1:11በፊት ግን በስነስርአት አንድ እረፍት ነገር እንኳን መናገር
- 1:14የማልችል የምኮላተፍ ሰው ነበርኩኝ ረጅም ጊዜ ነው። አዳዲስ
- 1:17ሰዎችን ለመተዋወቅ ኮንፊደንስ አልነበረኝም ምክንያቱም ሳገኛቸው
- 1:19የማወራቸው ነገር ላይ እርግጠኛ ስላልነበርኩም። ከዛ በኋላ ግን
- 1:22አሁን ላይ ብዛት ያላቸው ተማሪዎች ጋር ስሰራ ከብዙንቶች ጋር
- 1:26ስሰራዎችን ለመቅጠር ኢንተርቪው ላይ ስቀመጡ መጥ ያስተዋልኩት
- 1:30ነገር መሰላችሁ አብዛኛው ሰው እራሱን በስነስርአት መግለጽ
- 1:34ማውራት እና መሸጥ ፈጽሞ አይችልም እኔ ፐርሰናል ላለፉት ሶስት
- 1:38አራት አመታት ስኬታማ ከሚባሉ ሊደሮች አንተርፕነሮች የተማርኳቸው
- 1:42እና የራሴ ህይወት ላይ አፕላይ በማድረግ የግግር ችሎታዬን
- 1:46እንዳሳድግ የረዱኝ ቲፖች በዚህ ቪዲዮ እሰጣችኋለሁ ለዚህ ቻናል
- 1:49ከሆናችሁ ዮናስ እባላለሁ ከ30 በላይ ስራዎች ያሉት የሆናል
- 1:52ኮሚኒኬሽን የሚባል የማርኬቲንግ ድርጅት አስተዳድራለው እንዲሁም
- 1:55ደግሞ ኤሌክስ አካዳሚ ከ7000 በላይ ተማሪዎች ያሉት የኦንላይን
- 1:58ኢዱኬሽናል ፕላትፎርም አለን ዩትዩብ ላይ የቆም ነገር ለማየት
- 2:01የምትመጡት ሰዎች ከሆናችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ ፋብ ቪዲዮ ነው።
- 2:05ሶ እንጀምር ንግግር ሶስት ክፍሎች ያሉት ነገር ነው።
- 2:08የመጀመሪያው ሃሳብ ነው ወይም ቶት የምለው ሁለተኛ ወርድ ነው
- 2:12ከፋችን የሚወጡት ቃላት ሶስተኛው ደግሞ ጀስትር ነው
- 2:15እንቅስቃሴያችን ማለት ነው አይደል ነው እንዴት ነው
- 2:16የምገልጽላችሁ ሶ ከመጀመሪያው ስንጀምር ከሃሳብ ስንነሳ ሃሳብ
- 2:22የንግግር የመጀመሪያ ክፍል ነው ምክንያቱም አዕምሮአችን ሳያስብ
- 2:24በአንድበታችን ቃላት ስለማይወጡ የምናስባቸው ሃሳቦች ንግግራችን
- 2:27ችን አፌድት ያደርጉል እንዴት ካላችሁኝ የመጀመሪያው የምናገርበት
- 2:32አላማ ወይም ኢንተንሽናችን ነው ከማጋ ነው እያወራን ያለነው
- 2:35እያወራን ያለነው ለማሳመን ነው የሆነ ነገር ልንሸጥላቸው
- 2:38እያሳመናቸው ነው ወይስ ኢምፕረስ ለማድረግ ነው ለማስደመም ነው
- 2:41ይሄ ሰውዬ አሪፍ ሰው ነው ለመባል ወይስ እንዲሁ ኖርማል
- 2:44ኮንvertሽን እያደረግን ያለነው ይሄ በጣም ትልቅ ልዩነት አለው
- 2:47ለምሳሌ ሰዎችን ኢምፕረስ ለማድረግ ከሆነ ኢንተንሽናችን
- 2:49ኔትዎርኪንግ ኢቨንት ላይ ሄደን ብዛት ያላቸውን ሰዎች ተዋወቅን
- 2:52ባገኘናት አጭር ታይም ስለኛ ጥሩ ነገር ተናግረን ሰዎቹን
- 2:55ኢምፕረስ ማድረግ እንፈልጋለን ስለዚህ የማወራው ነገር ትክክል
- 2:58ነው። ሜንሽን ማድረግ ያሉብኝ አቺቭመንቶች አሉ እስካሁን ድረስ
- 3:01ሜንሽን አላደረኳቸውም እንዲያከብረኝ ምንድነው መናገር ያለብኝ
- 3:04ለክ የማወራቸው ቃላቶች እንዴት ነው የተሳካሉ የሚሆኑት
- 3:06አይምሯችን ይሄን በማሰብ በጣም ይወጠራል ሶ በዚህ መሃል ምን
- 3:09ይፈጠራል ካላችሁኝ የምናወራው ነገር እየረዘበ ይመጣል አንዳንድ
- 3:12ነገሮች ያመልጡናል መናገር የሉብን ነገሮች እናገራለን የሆነ ጊዜ
- 3:16ላይ ሰዎቹን ማድመድ ያቆማሉ እኛም ኮንቴሽን ማድረጋችን እንትን
- 3:19ፐርፎርም ማድረግ እንጀምራለን ሌላ ኤግዛምፕል ለምሳሌ ሆነች ልጅ
- 3:22አየሁኝ ሰፈር ውስጥ ወይም ስራ ቦታ ላይ ወይም ትምህርት ቤት
- 3:25ላይ በጣም ነው የምታምረው ኢምፕረስ ላደረጋት ፈለኩኝ አሁን
- 3:29አላማዬ እሷን በቃ ቀጣይ እሺ እንድትለኝ ስልኳን እንድትሰጠኝ
- 3:32ዴት እንድንወጣ ምናምን ከሆነ በጣም ተጠንክቄኬ ነው የሚሄደው
- 3:35ንግግሮችን በጣም ለማስተካከል እሞክራለው አሪፍ ቃላት ለመናገር
- 3:39እሞክራለሁ አቺቭመንቶችን ሜንሽን ለማረግ እፈልጋለሁ ምናምን
- 3:42አይደለም
- 3:44የሚያደርገው ካላችሁ ሳናስ ብዙም ሰውን ለማድረግ ብለን ጭራሽ
- 3:49የባሰድ እንዳይሆኑ ነገሮ ይመጣል ሁለተኛውን ያመጣል ሁለተኛ
- 3:56ለማስጀመር ሊመር ሊሆን ይችላል። በቃ ለማውራት ጀስት በኮሽ ዝም
- 3:59ብሎ ለማውራት ያቺን ልጅ አይቼ ምንም ኢምፕረስ ላረጋት
- 4:01አልፈልግም እንዲሁ ላወራስ ነው የፈለኩት ስሜ ላወራ ስሄድ ሃሎ
- 4:04ሃይ እንዴት ነሽ ማነው ከየት ነው የመጣሽው ምናምን እያልኩኝ
- 4:07ትሩሌ ኢንተረስት ሆኜ እንዴት ነው ምታስበው ልጅ ፕሮሰዋ እንዴት
- 4:11ነው ምነው የሚያስደስት ያቺን ሰው ለማወቅ እና የሆነ ነገሮች
- 4:16ላይ ሼር ለማድረግ ለማውራት ኮሚኒቴን ይዝማል
- 4:20ታደርገዋለች አረገዋለሁ እውነት ለመናገር ይሄኛው አፕሮችን
- 4:24ኮንቬስሽን ለማድረግ የምንሄደው አፕሮች ዎች ኢምፕረስ ለማድረግ
- 4:27ከሚሞክረው ሰው በተሻለ ኢምፕረስ እንድናደርግ ያስችለናል። ለዛ
- 4:30ነው በተደጋጋሚ ኔትዎኪንግ ኢቨንቶች ላይ ስትሄዱ ቢዝነሶች ጋር
- 4:33ስትገናኙ ከማንም ሰው ጋር ስታወሩ
- 4:36እነሱ ለማሸነፍ ወይም ኢምፕረስ ለማድረግ ከመሞከር ይልቅ እንደ
- 4:39ሂውማን ቢንግ እንደ ሰው ልታወራቸው ሞክሩ ዴቲንግ አርባይስ
- 4:41ስናርገው ካልን አብዛኞቹ ቆንጆ ሴቶች ብዙ ወንዶች መተው
- 4:45ስለሚያወሯቸው እንደ ሰው ትሪት ያደርጋቸው በቃ የሆኑ ለየት
- 4:48ያለው ክሬት አድርጎ ነው የሚያስቧቸው ስለዚህ ስትሄኑ እናንተ
- 4:51ውስጥ ቢንግ እሷም ጎረቤት ናት ኦር ተማሪ ናት ኤቲ እናንተ
- 4:55ባላችሁበት ስታተስ ነው ምንም የተለየ ነገር እንደ ሂማን ቢንግ
- 4:58እንደ ጓደኛ ማውራት ነው። ያ ከምታስቡት በላይ ከሰዎች ጋር
- 5:01ያላችሁ ሬሽ ጥሩ ያደርገዋል። ንግግራችሁም እንዲያምር
- 5:03ያደርገዋል። ሌላው ሶስተኛው ደግሞ ሰዎችን ለማሳምን ፐርሱ
- 5:06ለማረግ የሆነ ነገር ለመሸጥ ከሆነ ደግሞ የሰውን
- 5:08ፕሮብንstandንድ ማድረግ ፔይኑ የት ጋር ነው? ወዴት ነው
- 5:11መድረስ የሚፈልገው እኔ በየትኛው አንግል ብሄር ነው ሰውየው
- 5:14እንዲያቀምጠኝ የሚፈልገው እኔ አስኩት እሸጥለት እያሰብኩት
- 5:17ያለሁት ነገር የምርሱን ፕሮብ የሚፈታ ነው ወይ? የሚፈታ
- 5:19እስከሆነ ደግሞ ሰውዬው ችግሩን ያምናሉ። ችግሩን ካላመነ እንዴት
- 5:23ነው እንዲያምን የማረገው? ችግሩን ያመነ ሰው ደግሞ ከሆነ ከሆነ
- 5:25መድሃኒት እንደሚያስፈልገው እንዴት እነግረዋለሁኝ። መድሃኒት
- 5:27እንደሚያስፈልገው ካምነ ደግሞ እንዴት እኔ ያልኩት ነገር መድሀድ
- 5:30አሳምነዋለው። ይሄ ነው ንግግራችን ፍሬሚንጉ የሚሆነው። ሶ
- 5:34የመጀመሪያው ኢንተንሽን የምንለው ገና አፋችን ከመከፈቱ በፊት
- 5:37ያንን ሰው ምን ልናደርገው ነው እየፈለግን ያለነው። ሶቴንሽን
- 5:40የምንለው ቤዚክ ይሄ ነው። ሃሳብ ላይ ሁለተኛው የምናነሳው
- 5:42ፖዚሽንጋችሁ ነው። እናንተ እራሳችሁን ያስቀምጣችሁበት ቦታ
- 5:46አብራችሁ የሚያወራው ሰው አለቃችሁ ነው? ከናንተ ሱፐሬየር ነው
- 5:50በጣም ኢምፕረስ ለማድረግ የምትሞክሩት ሰው ነው? ወይስ እኩያችሁ
- 5:52ነው? ወይስ እንደ ጓደኛ ነው እየቀረባችሁ ያላችሁት? ይሄ በጣም
- 5:55በጣም ወሳኝነት አለው። ለምሳሌ የስራ ኢንተርቪው ላይ ስትሄዱ
- 5:58ኢንተርቪው የሚያደርጉ ሰዎች አለቆች ናቸው። ሊቀጥሯችሁ ነው ስራ
- 6:01እድል ሊሰጧቸው ነው። ስለዚህ እነሱ የበላይ እናንተ ህይወታችሁ
- 6:04ናቸው ምትሄዱት። ይሄ በራሱ ፖዚሽንጉ ከስር ስለሚያደርጋችሁ
- 6:07ኮንፊደንሳችሁን በጣም ነው የሚያፈርስው በጣም ነው የሚያናገረው።
- 6:09ይሄውላችሁ ጥሩ ኮሚኒኬሽን እንዲኖረን ከኛ የሚወጡ ቃላቶች ብቻ
- 6:13ሳይሆኑ የሚያደምጠው ሰው አለ ወይ ኤግዚስት እያደረገ ነው ወይ
- 6:16ማዳመጥ ይፈልጋል ወይስ ዞን አውት አርጓል ለምሳሌ እኔ ቢዝነስ
- 6:19እወዳለሁ አይደለ ሰው ተሰብስበን ምንም ቢዝነስ የሌላቸው ጓደኞቼ
- 6:22መሃል የሆኑ የቢዝነስ ቶፒኮች ኦችን እያነሳሁኝ እንደፈለኩኝ
- 6:26ብቀባጥር ማወራው ነገር ጥሩ ቢሆንም ግን ጓደኞቼ አይሰሙኝም።
- 6:29ከነዛ መካከል ግን አንድ ሰው ቢዝነስ ብጀምር እና ከሆነ ከወር
- 6:32ከሁለት ወር በኋላ ተመሳሳይ ነገር ማውራት ብጀምር አንዱ ሰውዬ
- 6:35ጆሮውን መስጠት ይጀምራል ማዳመጥ ይጀምራል ለምን ካላችሁ አሁንም
- 6:39የማወራው ነገር ጋር ሪሌት ማድረግ ስለቻለ ማለት ነው። ብዙ ሰው
- 6:41ወገኖ ይቺን ዲፈረንስ አያውቃትም ዝም ብሎ ነው የሚለፈልፈው ሰው
- 6:44እየሰማ ይሁን እያልሰማ ይሁን መቼም ማቆም እንዳለበት አያውቅም
- 6:47እና ኮሚኒኬሽን ላይ አንድ ወጣት የሆነው ነገር መቼ ነው
- 6:51የሚያዳመጡ ሰዎች ዞን አውረዱ ያሉት ነው ሚቲንግም ላይ አንዳንዴ
- 6:54እንደዚህ ይገጥመናል። የሆኑ ሰዎች እድል ስሰጣቸው በቃ አራት
- 6:56ደቂቃ አምስት ደቂቃ 10 ደቂቃ ለማቋረጥ ያወራሉ እና ሚቲንግ
- 6:59ላይ ያለው ሰው ይደብዋል። አንድ ኤክስፒሪያንስ እንገራችሁ የሆነ
- 7:01ኢቨንት ላይ ሄጄ እኔ በእውነት ነው የምላችሁ ይሄን እንዴት
- 7:05እንደምገልጸው አላውቅም ምን ያህል ፔይንፉል እንደሆነ እኔ በሰው
- 7:08ንግግር ይሄን ያህል እታመማለሁ ብዬ አስቤ አላቅም ላይክ ፊዚካል
- 7:13ፔይን ያመመኝ ጨጓራዬ በቃ ተቃጠለ ነው የምላችሁ ምን አይነት
- 7:16ኢቨንት ነበረ ገዝቶኝ ነው የተጠራሁት መድረክ ላይ ነው የወጣሁት
- 7:20ሌሎች ገቶችም አሉ አንደኛው ገስት ንግግሩን አላቆማ 45 ደቂቃ
- 7:24ነው የወራው ያለማቋረጥ እኔ ገና ከ15ኛው ደቂቃ ጀምሮ ሆዴ
- 7:29ታመሜን ማለት ነው አራቁም ማለት ከምድረክ ላይ አልወርድ ነገር
- 7:33የምርሊ ነው የታመምኩት እና ሆዴሱን ስመለከተው አብዛኛው ሰው
- 7:37ዞን አውጥ አርጓል ስልኩን እየነካካ ነው ጎን በጎን እያወራ ነው
- 7:40ኢቭን ስቴጅ ላይ ያሉት ሌሎች ስልካቸውን አውጥቶ ስልካቸው ላይ
- 7:43ነው ያሉት ሩሙን አንብቦ መቼ ነው ማቆም ያለብኝ የሚለውን ማወቅ
- 7:46ግዴታ ነው ካልሆነ እነዛ ሰዎች ድጋሜ እኛ የደረስንበት መድረስ
- 7:50አይፈልጉም እኔ አሁን ይቅርታ እና ከዛ ሰው ጋር ድጋሜ ስቴጅ
- 7:53ላይ ይወጣል አልወጣም። የቀርጄ አልወጣም። ሌላ ምሳሌ ድገምላችሁ
- 7:56ዮናይ ላይ አንድ ለስራ ፖዚሽን ሰው እየከረን ብዙ ካንዴቶች
- 8:00ኢንተርቪው ያደረግነው። ከዛ መጨረሻ ላይ አንደኛው ካንዴት መጣች
- 8:02እና ልክ ስትመጣ እያወራችበት ያለው ኮንፊደንሷ ትንሽ ከሌሎቹ
- 8:07ለየት ያለ ነው። እኛ እንደምንቀጥር እሷ እንደምትቀጠር ሳይሆን
- 8:10የሆነ ትልቅ ነገር ልትሰጠ እንደመጣች ነው እራሷን ፕሬዝንት
- 8:12አደረግ የነበረው እና የትችልሽ ኮንፊደንስ ጥሩ ነው ምናምን
- 8:15እያልኩ በወፍጤ አስቸኩ ነው ከዛ አንዳንድ ጥያቄዎች ጠየቅናት
- 8:18መለሰች ጠየቅናት መለሰች መጨረሻ ላይ እሺ እናንተ ጨርሳችሁ
- 8:21አለች አሁን ደግሞ እኔ ልጠይቃችሁ አለች። ኦዝ ላይክ ዋው
- 8:25እንዴት ስንል አሜን እናንተ የምትፈልጉትን ነገር እኔ ጋር አለኝ
- 8:28ለሚለው ነገር ቼክ ማድረግ አለብኝ በጣም ነው ኢምፕረስ ሊሆንኩት
- 8:30አልገባችሁ ከዛ እንደ ኢንተርቪው ወር ቁጭ አልጋ ጠይቀችም ጥያቄ
- 8:33እዚህ የመጣችሁ መለስንላት ልክ እሷ ስትወጣች ነበር ያው
- 8:37ልጅ ታቀጥራለች አበቃ ለምን ካላችሁኝ ኮንፊደንሷ እራሷን ፖዚሽን
- 8:42ያደረገችበት መንገድ ንግግር ይሄን ያህል ነው አቅሙ ሶስተኛው
- 8:45ሃሳብ ላይ የምናነሳው ኦቨር ቲንኪንግ ነው ከእያንዳንዱ አካፋችሁ
- 8:49ለምትወጣው አካል መጠንቀቅ ስትጀምሩ ግግራችሁ ይበላሻል ብዙ ጊዜ
- 8:53በተለይ ደግሞ እንግሊዘኛ ሲሆን አስተውላችሁታል አንዳንዴ ግጥሞች
- 8:56ያክ ከሆነ ለሁለት ደቂቃ ለሶስት ደቂቃ ስትሬት ያለማቋረጥ
- 8:58እንግሊዘኛ አውሮ ስትባሉ እያንዳንዱ አካል ጥሩ እንድትሆን
- 9:02ስለምትሞክሩ እንግሊዘኛቹ ውልግድ ግድግድ ያለ ይሆናል ሌላ አለም
- 9:05ላይ ብትሄዱ ማለት ነው ለምሳሌ እዚሁ ቅርብ ዱባይ ብትሄዱ
- 9:08እንግሊዘኛ አላማው ሰዎችን ማግባባት ነው በቃ ንግግራችሁ እንደው
- 9:12ዩባይስ ኖውንት የስ ዲስካውንት ኖ በቃ ሲምፕል እንግሊዝኛ
- 9:17አግባብቷቸዋል ፕሮዳክት ይሸጣል ከዛ የዘለለ አክሰንት ልጠቀም
- 9:22ፈንሲወንጠቀም የለም። አላማው ሰዎችን ማገበያ ስለሆነ ምንም ግድ
- 9:25የላቸውም ሰዎች በተለይ ኢንድያዎቹ የትም ቦታ ገብተው እንግሊዘኛ
- 9:29መናገር ይችላሉ ውልድግድ ያለ እንግሊዘኛ ይነግሯችኋል ከገባችሁ
- 9:32ገባችሁ ቻይናዎቹ ሲጀምር እንግሊዘኛቸው እራሱ አይሰማም ግን
- 9:35ጉዳያቸው አይደለም እኛ ግን በእንግሊዘኛችን እንሴኪውር
- 9:38እንሆናለን ለማሳበር እንሞክራለን ለመቆለጳበስ እንሞክረ እንደዛ
- 9:41ሲሆን የበለጠ እያበላሸነው እንመጣለን ኦቨርቲንክ የምታረጉት
- 9:45ስህተት ላለመስራት ነው ግን ኦቨርቲንክ ማድረጋችሁ ስህተት
- 9:47እንድትሰሩ ያደርጋችኋል ስለዚህ ናቹራሊ ከናንተ እንዲወጣ ማድረግ
- 9:50በተለይ ደግሞ ኮንቨርሲሽን እያደረጋችሁ። ሶ የመጀመሪያው
- 9:53የንግግር ክፍል ሃሳብን ጨርሰናል። ሁለተኛው ደግሞ ቃላት ናቸው።
- 9:57ከአንደበታችሁ የሚመጡ ቃል እዚህ ላይ የተወሰኑ ቲፖች ልስጣችሁ።
- 10:00የመጀመሪያው ኦቨር ኤክስፕሌን አለማድረግ ወይም ከሚገባው በላይ
- 10:03አለማራት በዚህ ነገር እኔ በጣም ሰፈር አደረግ ነበረ። እቸገር
- 10:06ነበር። ለምን ካላችሁ የመጀመሪያው ሰዎች እኔ ማወራው ነገር
- 10:10እንዲያረጉት ብዬ ያለኝን ነገር በሙሉ አውጥቼ እናገራለሁ። ሁሉ
- 10:14ነገር አዕምሮ ውስጥ ያለውን በሙሉ ነበር የማወራው። ይሄ ሲሆን
- 10:17ምን ይፈጠራል? ገብቷቸው የነበሩ ሰዎች በጣም ይሰለቻቸዋል።
- 10:21ያልገባቸው ሰዎች ደግሞ አፕሪሺት አያረጉትም እየሄድኩበት ያለው
- 10:24መንገድ በጣም ረጅም ስለሆነ ሁለተኛው ደግሞ አንዳንዴ የማወራው
- 10:26ነገር አይገባኝም ነበር እኔ እራሴ አይገባኝም ስለዚህ ብዙ ቃላት
- 10:29በማውራት አውት ለማድረግ እሞክራለሁ ሚኪንግ ላይ ተራዬ ደርሶ
- 10:32ሊሆን ይችላል ወይ ደሞ የሆነ ጥያቄ ግዴታ መመልስ ኖሮብል ሊሆን
- 10:34ይችላል ስለዚህ አላቅም ላለማለት ዙሪያ አጥምጥም ስሄድ
- 10:36ይረዝምብኛል ሶስተኛው ምንም አይነት ሬክሽን ሳላገኝ ስቀር ነው
- 10:39ኦፊስ ውስጥ ያሉ ሰዎች ሚኪንግ ላይ ሳወራ እህ እህ ምናምን
- 10:43ካላሉኝ እየገባቸው አለ ብዬ ነው የማስበው ስለዚህ ያቺ ኣክሽን
- 10:46እስካ ድረስ
- 10:48ከዛ በጣም ቦዲንግ ይሆናል ሳይታሰብ ሁለተኛው በዝግታ ማውራት
- 10:52ነው ቶሎ ቶሎ ስናወራ ሰዎች ኮንፊደንስ እንዳሌለን ነው
- 10:57የሚያደርጉት ሳይኮሎጂካሊ እንደዛ ነው የሚመስለው አስተላችሁ
- 10:59ከሆነ ረጋ ብሎ የሚወሩ ሰዎች የሆነ ፓወር አላቸው ንግግራቸው
- 11:03ላይ የሆነ አቅም አለ የሚቸኩል ሰው ግን ስህተት የመስራት እድል
- 11:06በጣም ከፍተኛ ነው ከአፉ የሆነ ነገር ያመልጠዋል በተለይ ደግሞ
- 11:10ሚዲንግ ላይ አዳዲስ የሆኑ ሰዎች ጋር ይተዋወቃችሁ ከሆነ
- 11:13ጓደኞቻችሁ ጋር ኢትስ ኦኬ ቶሎ ቶሎ ብታወሩ አዳዲስ ሰው ጋር
- 11:15ግን ሲሆን ተረጋግታችሁ ስታወሩ አንደኛ ሩሙን ማየት ትችላላችሁ
- 11:19ርክሽናቸውን ማየት ትችላላችሁ። ሁለተኛ ቀስ ብላችሁ ስታወሩ
- 11:23የምትናገሩት ነገር አቅም እንዳለው ምታወሩት ነገር ኮንፊደንስ
- 11:26እንዳለው ነው የሚያስተዋውቀው በተሻለ መጠን ቀስ ብሎ ማውራት
- 11:29ሶስተኛው ፊለሮችን አለ መጠቀም ፊለር የምንላችሁ ምን ካላችሁኝ
- 11:34እም ሶ እና ምናምን እነዚህ ካላቶች ፊለር እንላቸዋለን በጣም
- 11:41ንግግራችን የሚያደግሙት ለምሳሌ imagጂን እኔ አሁን እናንተ
- 11:44ጋር እያወራሁኝ ሶግራችሁን ለማሳደግ ማድረግ ማድረግ ያለባችሁ
- 11:49ነገር ይሄንን እና አምሮችን
- 11:53እንዲህ አይነት ነገሮችን ብታደርጉ
- 11:55ምናምን በጣም እነዚህ ንግግር ገዳይ ናቸው። በተቻለ መጠን ምንም
- 11:59አይነት ብሬክ መውሰድ ካለባችሁ ቃላቶች ከጠፉባቹ ጸጥ ማለት
- 12:03ነው።
- 12:04ዝም ብሎ መቀጠል
- 12:06እሱ ሞር ፓወር አለው እንደውም በተሻለ መጠን ንግግር ላይ
- 12:10በመካከል ብሬክ ማስገባት ሰዎች በጉትንቋቸው ያደርጋሉ እጅግ
- 12:15በጣም ወሳኝ የሆነ የሴልስራቴጂ ሄጂ ማለት
- 12:20ጥያቄ ከጠይቃችሁ በኋላ
- 12:23ጸጥል መልሱን መጠበቅ ነው። ይሄ ሰውዬውን እንዲጓጓል።
- 12:29አሁን ምን እንዳደረኩኝ በርግጠኝነት ቆይታችኋል ይቺን ነገር ነው
- 12:32የማዳመጥ። ሶ ፊለር ወርዶችን ከማስገባት ብሬክ መውሰድ ሌላው
- 12:35የድምፃችሁን ሬንጅ ማስተካከል በተመሳሳይ ሬንጅ ሲወራ ንግግሩ
- 12:39ቦሪንግ ይሆናል ከፍ እና ዝቅ ሲሆን ግን አቴንሽን ይስዋል።
- 12:42አንድ መሳይ ላሳያችሁ በህይወት የምትፈልጉበት ቦታ ላይ መድረስ
- 12:45የምትፈልጉ ከሆነ ዋናው ማስተር ማድረግ ያለባችሁ ያላችሁ ነገር
- 12:48ኮሚኒኬሽናችሁ ነው ይሄ አንድ ንቅግር ነው ሁለተኛው ደግሞ
- 12:52በህይወት የምትፈልጉበት ቦታ ላይ መድረስ የምትፈልጉ ከሆነ
- 12:56በዋነኝነት ማስተር ልታረጉት የሚገባው ሙያ የንግግር ችሎታ ነው
- 13:01ሲለተኛው ድምጼ ይወጣል ይወርዳል አትሽን መያዝ እችላለው ሌላው
- 13:05ንግግር ላይ ቃለ አጋኖ መጠቀም ጽሁፍ ላይ አሁን አንዳንዴ
- 13:10እናደርጋለን ቃል አጋኖ ንግግር ሳይንዴ ነው የምናደርገው
- 13:12ካላችሁኝ ማስረጥ
- 13:14ይሄንን አደርጉ ኖ አልስማማም በዚህ ይጎዳል
- 13:18አለ ኤክስላቬሽን አይደለ ሲነገርም ያስታውቃል የሆነ ነገር
- 13:20ስትረግጡት ማለት ነው ለጠላት ሰር ከሆነ ልትቀጥሉ ነው ማለት
- 13:24ነው ይሄ እና ይሄ እንደማለት ነው አራት ነጥብ ከሆነ ንግግሬን
- 13:28ጨርሻለሁ ኤክስላሜሽን ከሆነ ግን አስረግጬ ነው ምናገረው ማለት
- 13:31ነው ይሄ በተለይ ንግግራችሁን እየዘጋቹ ከሆነ ፓንች እያረጋቹ
- 13:34ከሆነ ወይም ደግሞ እየከፈታችሁ ከሆነ አትሄድሽን በጣም ነው
- 13:37ሚይዘው ይሉ ቪዲዮችን ሆክ ሳደርግ የመጀመሪያ ላይ የምናገረው
- 13:41በኤክስላሜሽን ማርክ ነው ስኬታማ መሆን የምትፈልገው ከሆነ
- 13:44የንግግር ችሎታ ሊኖራችሁ ይገባል ካልኩኝ ኤክስክላሜሽን ይሆናል።
- 13:48>> ያላቸው ሰዎችን አለማቋረጥ እናንተንም እንዲያቋርጧቸው አለመፍቀድ
- 13:52ነው። ንግግር ላይ በጣም ዲስፖንት ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል
- 13:55ሰዎች ሲያቋርጠኝ ነው። ሃሳቤ ነው የተናገርኩ ማለት ነው።
- 13:57በርግጥ የፋምፒን ውስጥ አንዳንዴ ሲያቋርጡኝ የምልበት ጊዜ አለ።
- 14:01ገላገለኝ አቋርጠው። ምክንያቱ ቅድም ያልኳችሁ ዝምብዬ እያወራሁ
- 14:04ከሆነ መንገድ እየፈለኩኝ ሲያቋርጠኝ ገላለኝ ማለት ነው። ብዙ
- 14:07ጊዜ ግን እኔ ምናገረው ነገር ትክክል ነው ብዬ እያመንኩኝ
- 14:10በኮንፊደንስ እያወራሁ ከሆነ ሰዎች ሲያቋርጡ ይበሳጫሉ። ስለዚህ
- 14:13ከነሱ ጋር ቶሎ ብሎ አርጊውንት ውስጥ ስገባን አገኘዋለሁ። እኔ
- 14:17እነሱን ወደ ማቋረጥ ስሄድ ማለት ነው። ሶ መሃፍ ቅዱስ ምን
- 14:20ይላል በእናንተ ላይ እንዲደረግ የማትፈልገውን በሰው ላይ
- 14:23አታደርጉ ስለዚህ እንዲያቋርጧቸው የማትፈልጉ ከሆነ እናንተም
- 14:25አታቋርጡ ሚጨርሱ ሃሳባቸው የምሬ ነው የምላ ይጨርሱ ብዙ ሰው
- 14:30መጨረስ አይችልም እና ታዩታላችሁ ልክ ሃሳቡ ሲጠፋበት ማለት
- 14:33ነው። እኔ አሁን ፖድካስት ስለምሰራ ረጅም ሰዓት ገቶችን
- 14:36ስለምጠይቅ አንዱ ማረገው ነገር ይሄ ነው። ገቶቼ የሚጨርሱ ነው
- 14:39የማረጋቸው ስለዚህ ሲጨርስ ሃሳቡን እራሱ ኮንክሪት እስኪሆንለት
- 14:43ድረስ መንገድ ከጠፋበት መንገዱን ፈልጎ ተሽከርክሮ መጥቶ መጥቶ
- 14:46እዛ ቦታ ላይ ይደርሳል። እናንተ ደግሞ ሞርፑት ይኖራችኋል
- 14:49ተመልሶ ለማውራት ማለት ነው። ስትናገሩ ደግሞ ሚያቋርጧቹ ከሆነ
- 14:53በተለይ ደግሞ ግሩፕ ኮንቨርሲሽን ላይ ልክ ሰውዬው በመሃል ሊገባ
- 14:57ሲል ድምጻችሁን ከፍ ማድረግ እሱ እያወራ የናንተንም ጎላ ጎላ
- 15:00ጎላ ጎላ እያለ ሲሄድ ኦኬ ኦኬ አልሸንፍም ብሏል ማለት ነው ብሎ
- 15:04ብዙ ጊዜ ይተዋል ማለት ነው ያ ሰው ሶ እንዲያቋርጣችሁም
- 15:07አትፍቀዱ እናንተም አታቋርጡ ምናልባት ልክ ሊያቋርጧቹ ሲል ቆይ
- 15:10ቆይ አዳምጠኝ አታቋርጠኝ ላይሆን ይችላል ዝም ብሎ የጓደኛ
- 15:13ኮሚኒኬሽን ላይ በግሩፕ ሲወራ ሁሉም በችታው አታቆርጠኝ
- 15:16አታቆርጠኝ ያላችሁ አትችሉትም ሰው ብሎ የምታደርጉ ድምጻችሁን
- 15:19ከፍ ማረግ ሰባተኛ ንግግራችሁን ስትጀምሩ በኮምፕሊመንት ጀምሩ
- 15:22በኮምፕሊመንት በግሩፕም ይሁን ከአንድ ሰውም ጋር ቢሆን
- 15:25የምታወሩት የሆነ ነገራቸውን ፈልጋችሁ አድንቁላችሁ ሄይ እንዴት
- 15:28ነህ ሰላም ሆንክ ዋው ሲያምሹራባ በጣም የሚለው አሪፍ ፊት
- 15:33እመኑኝ ከዛ በኋላ ያለውን ኮንቴሽን ይቀይረዋል እኔ ክላንቶችን
- 15:36ኮምፕሊመንት አረጋለሁ ቢሮ እስኪ መጀመሪያ የማደርገው ነገር
- 15:38ቢሮአቸው የሚያምር ከሆነ ቢሮአቸው ሲያምር ቢሮአቸው ባያምር
- 15:41እንኳን የሆነች ምታምር ነገር እፈልጋለሁ እዛ ጋር ስንቅ ተብሏል
- 15:44ሚኒንግ
- 15:45ታሪክ አለው ከዛ በጣም ደስ ብሎ ያቺን ታሪክ ለማውራት ይሞክራል
- 15:49ማለት ነው የዛኔ በሩ ተከፈተ ፍሬንድ መሆን ኮንቨርሲሽን ሆነ
- 15:53ማለት ነው ከዛ በኋላ የመጨረሻው ንግግር ላይ ምሰጣቹ ቲፕ
- 15:55የሚሆነው ኦፒኒየን ይኑራችሁ ኦፒኒየን ይኑራችሁ ማለት ምትቃወሙት
- 15:59ነገር የምትስማሙበት ነገር ይኖራል ለሁሉም ነገር አግሬቪል
- 16:01የምትሆኑ ከሆነ ደካማ ነው የምትሆኑት የሆነ ሰው የማይጥብ ነገር
- 16:04ከተናገራችሁ ኖ አይ እኔ ግን ደስ አላስብም ብሎ ኦፖዝ ማድረግ
- 16:09የሆኑ ሰዎች ላይ ታዩታላችሁ ፊታቸው ቅይር ሲል ማለት ነው
- 16:12ስትቃወሙአቸው የማይጠብቁ ሰዎች ከሆኑ በጣም የተሻለ ፖዚሽን ላይ
- 16:15ነኝ ይሄን ነገር አውቃለሁ ብሎ የሚያስበው ሰውዬ አም
- 16:19ካዳመጣችሁት በኋላ እኔ ግን እንደዛ አላስብም አይመስለኝም
- 16:22ብትሉት ይደንግጣል ምን ማለት ምን ማለት ነው ምን ልትል ነው
- 16:25እንዴት ነው የምትቃወመኝ ወዲያው ብዙ ጥያቄ ነው ሚፈጠርበት ከዛ
- 16:27ኪውሬቲ ይሆናል የምታወራውን ነገር ለማዳመድ ማለት ነው ምንም
- 16:30ነገር ተናገሩ ከዛ በኋላ ኢቭን ቢያሳምናችሁ እንኳን ግን
- 16:33የሰጣችሁት መልዕክት ምንድነው ካልጣመኝ የሆነ ነገር አልስማማም
- 16:36ካልተስማማኝ ደግሞ ቪልፍት እና ይሄ ደግሞ ኮንፊደንስ ያሳያል
- 16:39እኔ አንዳንዴ አንዳንዴ በጣም አግሬብል የሆንኩ ከመሰለኝ በጣም
- 16:43የተስማነው ከመሰለኝ ይሄ ልጅ ኦፒኒ የለውም እንዴ መባል
- 16:46ስለማልፈልግ አንዳንድ ነገሮች ላይ ባልቃወም እንኳን እኔ
- 16:50የማይበትን ዲፍረት አንግል ለማስቀምጥ ግን እሞክራለሁ። ከዚህ
- 16:52አንግል ግን አይተው ታውቃለህ ይሄን ነገር በጣም ነው የሚገባኝ
- 16:54ከዚ ሳይድ ብታየው ለየት ያለ ፐርስፔክት እጣለሁ ብዬ አዲስ
- 16:57ነገር ላሳየው እሞክራለሁ እየተስማሁበት ያለው ጉዳይ ላይ እንኳን
- 17:00ቢሆን ማለት ነው ካልሆነ ግን ዝም ብሎ ሚስማማ ወይም እኔም አዎ
- 17:04እኔም እንዲህ ነኝ እኔም እንዲህ ነኝ የሚል ሰው እንዳላለን ያን
- 17:06ደሞ ማንም አያምነውም ኦፕኒየን የሚለው ሰው አይታበርም ኦራይት
- 17:09የንግግር ሁለተኛው ክፍል ቃላትን ጨርሰናል ሶስተኛው ጀስቸር ነው
- 17:13ወይም የአካል እንቅስቃሴ ነው ንግግር ላይ። ሶ እንቅስቃሴ ማለት
- 17:17ምን ማለት ነው? የመጀመሪያው እንቅስቃሴ ማለት ቴሪአችሁ ነው
- 17:21ባውንደሪያችሁን ክሌም ማድረግ የናንተ የሆነውን ስፔስ መጠቀም
- 17:24አሁን ዴት ላይ ሊሆን ይችላል ከሆነች ሴትጋ ቁጭ ብላችሁ ወይም
- 17:28ደግሞ ሚቲንግ ላይ ከሆኑ ሰዎች ጋር ስትቀመጡ የናንተ የሆነ
- 17:30ዴኬትድ ስፔስ አለ አይደለ እናንተ መጠቀም የምትችሉት ያንን
- 17:33ስፔስ መጠቀም መቻል እጃችሁን እነዚህ ማድረግ እግራችሁን ወደፊት
- 17:36መዘርጋት እንዲህ ብሎ መቀመጥ እግራችሁን ከፈት አድርጎ መቀመጥ
- 17:41በዙሪያችሁ ያለውን ስፔስ ኦኩባይ ሞር ስፔስ ኦኩባይ ባደረጋችሁ
- 17:44ቁጥር ኮንፊደንስ ነው እየተናገራችሁት እንዲተሰበሰባችሁ ግን
- 17:48ኮንፈርተብል አይደላቹም ማለት ነው እዛ ቦታ ለመቆየት ስለዚህ
- 17:51ሰፋ ማለት የተሸለጠ እጅን ዘርገጥ እግር ከፈት አርጎ በደንብ
- 17:55መቀበጥ ይሄ ቴሪቶሪ ነው ክሌም ማረግ ነው ሁለተኛው እጆቻችሁን
- 17:58አሳዩ አስደብቋቸው ይሄ ተደበቀ ማለት በሂሞን ሳይኮሎጂ የሆነ
- 18:03የሸሸሸጋቹት ነገር አለ እንዲህ ብዬ ከሆነ ሙሉ ጊዜዬን አውርቼ
- 18:06ምጨርሰው ኮንፊደንስ የለኝም አንደኛ ሁለተኛ ደግሞ የሆነ ነገር
- 18:09እያወራሁ ነው አልታምንም ሞር ባንቀሳቀስኩት ቁጥር አሁን
- 18:13ታይም አይታችሁታል ብዬ አስባለው ቪዲዮ ላይ እጅ አይቀመጥም
- 18:16እንዲህ እንዲህ ሚልበት ምክንያት አንደኛ አቴንሽን ይዛል ሁለተኛ
- 18:18ምናገራቸውን ቅላቶች በደንብ ኢንፋሳይዝ ያደርግልኛል እንዲ ስል
- 18:22ምጨምረው ነገር አለ ሶስት ደሞ ይጨምራል እጅ ውጪ ላይ ስለሆነ
- 18:26ማለት ነው ሶስተኛው ፌክማይልን ማስወገድ ነው አንዳንዴ በጣም
- 18:31ችግሮን መሳቅ ያለብን ቦታ ላይ እንቀመጣለን
- 18:35ምንስቅበት ጊዜ ይመጣል ማለት ነው ያ ክሪንጅ ነው በቃ እኔ
- 18:39ኮንቨርቴሽን ላይ በጣም ከሚከብሩ ሰዎች መካከል ፌክ ልክ ስማይል
- 18:42ያላቸው ሰዎች ናቸው። ሰፊኬት ነው የሚያደርገው አለመሳል ወይም
- 18:46ደግሞ ዝም ብሎ የለም ፊት ላይ ስማይል የሚባል ነገር እኮ አለግ
- 18:50ማለት በርግጥ እሱም እራሱ አንዳንዴ ቱሞች ነው በተቻለ መጠን
- 18:53ግን የግዴታ ከልባችሁ ስማይል ማድረግ ማስችልበት ቦታ ላይ ከሆነ
- 18:57ምትወጥ ነው የሚሻለው በቃ ባትቆ ከደበራቹ የደበረውን ሳይድ
- 19:01ማሳየት ነው የምትሆንበትን ነገር የሆነ ሳይድ መፈለግ እኔ
- 19:04ፐርሰናሊ ፈገግ የማለበት ቦታ ከሆነ አንደኛ አይደብረኝም ካከፋኝ
- 19:09በቃ በቃ
- 19:11እንዲ ብዬ ለው ልወጣ እችላለሁ። ካልሆነ ደግሞ የሆነ ማውቀውን
- 19:14ሰው ፈልጌ ኦርሞ ስልኬ የሆነ ነገር አይቼ እራሴን ኢንተርቴን
- 19:17አረጋለሁኝ እንጂ ለሰው ፌክ ስማይል መስጠት በጣም ኢነርጂድ
- 19:21የሚያደርግ ነገር ነው። አራተኛ እራስን መንካት ይሄ ፊትን
- 19:25መነካካት እንደዚህ ማለት ፀጉርን መነካካት ልብስን ማስተካከል
- 19:30እንዲህ እንዲህ ማለት ይሄ በጣም ኮንፊደንስ የሚገል ነገር ነው
- 19:34ሰዎች አንኮፈርተል ነው የሚያደርገው አሁን የሆነ ሰው እየወራችሁ
- 19:38ምናምን ቢል
- 19:39አራግፎ አይወጣም እንዴ ከቤቱ አይደለም የሚያስብለው አንዳንድ
- 19:42ነገሮች አሁን ለምሳሌ አሁን መነጸር በቃ ችግር የለውም እያወራ
- 19:46ምናምን እንደዚህ መነጸኑን ቢያስተካክል ይሄዳል አብሮ ጺም
- 19:50የለኝም እኔ ጺም አሁን ችግር የለውም ፀጉሩን ማስተካከል ልብስን
- 19:54ማስተካከል ግን ይሄ ራስ ላይ በጣም ኦቨር ኮንሺየስ መሆን ለራስ
- 19:58በጣም መጠንቀቅ ነው አንደኛ ሁለተኛ ደግሞ ለምንድነው የፊት
- 20:01ጸጉርህን የምታስተካክለው ልብስህን የምታስተካክለው ቤት
- 20:03አስተካክላት በጣም ኮንፊደንስ እንቀንሳለን ሌላው የመጨረሰው
- 20:07ጀስትር ላይ የምነግራችሁ ባርሮችን ማስወገድ ስታወሩ ለምሳሌ
- 20:10ስልክ እጃችሁ ላይ ካለ እንደዚህ እንደዚህ እያላችሁ ከምታወሩ
- 20:14ይልቅ ስልካችሁን ይዛችሁ ይሄንን አስቀምጦ በጅ በረፃነት ማለት
- 20:17ወይም ኪስ ውስጥ ማስገባት እጃችሁ ላይ ቦርሳ ካለ እጃችሁ ላይ
- 20:20ወረቀት ካለ እነሱን ባሬሮች ማስቀመጥ በተለይ ፕረዘንት ለማድረግ
- 20:24ስትወጡ አትያዙም ነገር በተሻላችሁ መጠን ፕረዘንት
- 20:28የምታደርጉበትን ወረቀት ይል በእጃችሁ ስትይዙት እና ሳትይዙ
- 20:30ኮንፊደንሳችሁ በጣም ይለያያል አንደኛ ሁለተኛ የሚያዩ ሰዎች
- 20:33ለናንተ ያላቸው ይለያያል ስለዚህ ባሪየር ካለ የሚከልላችሁ ነገር
- 20:37ካለ አለ እሱ ማስወገድ ቁጭ አድርጎ ማውራት በነጻነት ማለት
- 20:40ነው። ሶ እንግዲህ እስካሁን የነገርኳችሁ በሙሉ የንግግር
- 20:42ችሎታችሁን ማሻሻል እንድትችሉ የሚያረጓችሁ ቲፖች ናቸው። ሁሉንም
- 20:46በአንድ አፕላይ ላታረጓቸው ትችላላችሁ። እናንተ ደካማ
- 20:49ከሆናችሁበት ጀምሩ ከሃሳብ ነው ከቃላት ነው ወይስ ደግሞ ከአካል
- 20:52እንቅስቃሴ ነው የትኛው ደካማ የሆንኩት ብላችሁ እሱን መርጣችሁ
- 20:56ከዛ በመነሳት ሌሎቹን እያሻላችሁ መሄድ ትችላላችሁ። እውነቴን
- 20:58ነው የምላችሁ ንግግራችሁን ማሻሻል የምትችሉ ከሆነ የተሻሉ
- 21:01ጓደኞች ይኖራችኋል የተሻሉ የቢዝነስ እድሎች ወደ እናንተ ይመጣሉ
- 21:04ሰዎች እናንተ ላይ ያላቸው እውነት እየጨመረ ይመጣል
- 21:06የምትፈልጉትን ነገሮች ያደርጉላችኋል። አይፕኛው ቪዲዮ ጠቃሚ
- 21:10እንደነበረ ቀጣይ እንድታዩት የሚፈልገው አንድ ቪዲዮ አለ ሌዚነት
- 21:13ላይ የሰራሁት ሌዚነትን ስንፍናን ማሸነፍ የምትፈልጉ ከሆነ በጣም
- 21:17የሆኑ ቲፖች የሰጣችሁ ቪዲዮ ሰርቼላችኋለሁ እዚህ ጋር
- 21:19አስቀምጥላችኋለው ወይም ዲስክሪሽን ላይ ያለ እሱን ገብታቹ ሼክ
- 21:22አድርጉት ሁሌ እንደምለው እራሳችሁን ስትሉ አሸንፉ ሲዩ ነው።
About this transcript
This page contains the full transcript of 20 ደቂቃ ስጡኝ የንግግር ክህሎታችሁን እናሻሽለው! by Yonas Moh, generated from the public captions YouTube serves with the video. The transcript has 3,043 words across 390 segments, with the original timestamps preserved so you can click any line to jump to that moment in the embedded player.
What you can do with it
Use the transcript to take notes, quote the speaker, build a study guide, generate a summary with ChatGPT or Claude via the YouTube Summary tool, or export it as a timed subtitle file with YouTube to SRT. You can also re-open it in the transcriber to choose a caption track available on the video.
Free YouTube transcript tool
YouTube2Text is a free YouTube transcript generator — no signup, no daily limit. Paste any YouTube link and get the full transcript instantly, with timestamps, click-to-jump, caption language selection, AI prompts for ChatGPT, Claude, and Gemini, and exports to TXT, SRT, VTT, or Markdown.